tgindex
G

Gulele Teachers and Edu.Leaders Professional Liecencing

Статистика
@gtedu2016английский
Последний пост
13 янв.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 013
−2 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 211
20 постов
Вовлечённость
218,3%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13 янв.1 32615

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 янв.1 388412

    በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም የመምህራን እና የትምህርት ቤት አመራር ሙያ ፈቃድ ፈተና ወስዳችሁ 62.5 እና በላይ ውጤት ላስመዘገባችሁ የትምህርት ቤት አመራሮችና መምህራን በሙሉ፦ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ጥር 9/2018 ዓ/ም የክዋኔ ማህደረ ተግባር ምዘና የሚሰጥ በመሆኑ የፊታችን ረቡዕ ጥር 06/2018ዓ/ም ኦረንቴሽን የሚሰጥ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ማሳሰቢያ፦ የጽሑፍ ፈተናውን 62.5 ያመጡ ለክዋኔ ማህደረ ተግባር የሚቀርቡ ሲሆን ለሙያ ብቃት ምዘናው የምስክር ወረቀት ለማግኘት የክዋኔ ማህደረ ተግባር ከ20% ተመዝኖ ጠቅላላ ድምር 70 እና በላይ መሆን አለበት። ለምሳሌ፦ 62.5/100 ያመጣ ተመዛኝ ወደ 80 ሲቀየር 50/80 የሚሆን ሲሆን ማህደረ ተግባሩን ከ20/20 ካመጣ 70/100 ይሆናል ማለት ነው። አቀያየሩ 62.5*80/100 = 50 አንድ ተመዛኝ የጽሑፍ ፈተናውን 80/80 ቢያመጣም የክዋኔ ማህደረ ተግባሩን 10/20 የግድ ማምጣት አለበት 10/20 ማምጣት ካልቻለ የሙያ ፈቃድ የምስክር ወረቀቱን የማያገኝ ይሆናል። የኦረንቴሽን ቦታ:- ድል በር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሰዓት:-  ከሰዓት ከ9:00 ሰዓት

  • 12 янв.1 1981

    ጥብቅ ማሳሰቢያ:- የኦረንቴሽን ቦታ ድል በር 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መሆኑን እናሳውቃለን።

  • 12 янв.1 1631из gulelelicence

    ማስተካከያ!!!

  • 30 окт.5 537617из Ashu2725

    ለሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን በሙሉ:- በአገር አቀፍ ደረጃ ግንቦት 23/2017 ዓ/ም የተሰጠው የመምህራን እና ትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ፍቃድ ምዘና ውጤት ስለደረሰ ነገ አርብ ጥቅምት 21/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የእውቅና ፍቃድና እድሳት ዳይሬክቶሬት በአካል ቀርባችሁ የትም/ቤታችሁን መምህራንና አመራሮች ውጤት እንድትረከቡ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- ኋላፊነቱን የሚወስዱት የመምህራን ልማት ርዕሰ መምህራን ሲሆኑ መምህራን ልማት የሌለበት ደግሞ ርዕሰ መምህሩ ወይም ደግሞ ምክትል ርዕሰ መምህር በመላክ መውሰድ የሚቻል ሲሆን ከርዕሰ መምህር ውጭ የሚልክን ትምህርት ቤት የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። አገልግሎት የምንሰጠው ከጠዋቱ 3:00 እስከ 5:00 ብቻ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ሰዓት ተገኝታችሁ ውጤቱን ውሰዱ። በውጤቱ ያልረካ መምህርና የትምህርት ቤት አመራር ከሰኞ ጥቅምት 24/2017 ጀምሮ ባሉት ሶስት ተከታታይ ቀናት ቢሮ በአካል ቀርቦ የቅሬታ ፎርም መሙላት የሚችል መሆኑን እንገልፃለን።

  • 26 июн. 2025 г.2 78726из gulelelicence

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июн. 2025 г.2 3522из gulelelicence

    видео или голосовое, без подписи

  • https://ethiocoders.et/courses/

  • https://www.facebook.com/share/1AntzvQjo8/

  • 29 мая 2025 г.4 0089из Ashu2725

    видео или голосовое, без подписи

  • ቀን 21/09/2017 ዓ.ም አስቾካይ ማስታወቂያ 1.ሁሉም ተመዛኞች በ22/09/2017 ዓ.ም ከ9:00 ጀምሮ በመድኃ/አጠ/2ኛ/ደ/ትም/ቤት ተገኝቶ የሚመዘኑበትን ክፍል እንዲያዉቅ እናሳስባለን ። 2.ማንኛዉም መዛኝና ሱፔርቫይዘር ነገ በ22/09/2017 ዓ.ም ከ9:00 ጀምሮ በመድኃ/አጠ/2ኛ/ደ/ትም/ቤት ተገኝቶ የሚመዝንበትን ክፍልና ሱፔርቫይዝ የሚያደርጋቸዉን ክፍሎች እንድያዉቅ እናሳስባለን። 3.ማንኛውም መዛኝ እና ሱፐርቫይዘር ግንቦት 23/09/17 ዓ.ም ከጧቱ 12:30 ጀምሮ መድሀኒዓለም አጠ/2ኛ ደረጃ ትም/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ መገኘት ያለበት መሆኑን እናሳስባለን። 4.መዛኞች የመምህራን ሙያ ፈቃድ ሳይይዙ መምጣት የለባቸዉም ቢመጡም መስተናገድ አይችሉም ። 5.ሁሉም መዛኝና ሱፐርቫይዘር በቅ/ጽ/ቤቱ ከተሰጠው ባጅ በተጨማሪ ማንነቱን የሚገልፅ መታወቂያ ይዞ  መገኘት አለበት ። 6.የምዘናዉ እለት ማለትም በ23/09/2017 መዛኝም ሆነ ሱፔርቫይዘር ሞባይል ይዞ ግቢ መግባት ፈፅሞ የተከለከለ ነዉ። 7.የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ር/መምህራን ከላይ የተጠቀሱት ተግባራት በአግባቡ እንፈፀሙ ኃላፊነታችሁን እንዲትወጡ ከአደራ ጭምር እናሳስባለን ።

  • edited

  • 28 мая 2025 г.1 8402из gulelelicence

    ይነበብ የመ/ራንና የትምህርት አመራር መግቢያ ID ካርድ ያልወሰዳችሁ ተቋማት እስከ ነገ ጠዋት 4፡00 ብቻ ወስዳችሁ ለተመዛኝ እንድታደርሱ እናሳውቃለን፡፡

  • 24 мая 2025 г.2 16414из Elfinaaa

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 мая 2025 г.2 1113из Elfinaaa

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 мая 2025 г.2 2491из Elfinaaa

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 мая 2025 г.1 7821из Elfinaaa

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 24 мая 2025 г.1 5731из Elfinaaa

    видео или голосовое, без подписи

Gulele Teachers and Edu.Leaders Professional Liecencing — tgindex