tgindex
Gullele Communication Office

Gullele Communication Office

Статистика

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ኮሙኒኬሽን የቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ። ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለህብረተሰቡ ተደራሽ እናደርጋለን።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
26
Всего постов
29
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 067
−61 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
146
29 постов
Вовлечённость
2,4%
к подписчикам
Постов в день
3,7
всего 29
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
143
1/48двое суток
163
1/72трое суток
176

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • https://youtu.be/6ycCLz2lSlo?si=q7rl6EICj4gKvZIn

  • በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ሴቶችን ያከበረች ከተማ አዲስ አበባ! በአዲስ አበባ ከተገነቡ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ሁሉ የተለየና የላቀ ትርጉም ያለው ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በአስቸጋሪና በምስቅልቅል ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ሴችን ህይወት የቀየረ ለብዙዎች የመንፈስ እርካታን ያጎናፀፈ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው፡፡ ማዕከሉ ከዚህ ቀደም ትኩረት የተነፈጋቸው እና በጎዳና ላይ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ በተለይም በወሲብ ንግድ ላይ የተሰማሩና ለጾታዊ ጥቃት ተጋላጭ የነበሩ ሴቶችን ከነበሩበት አሰቃቂ ህይወት በማላቀቅ በመንከባከብና መጠለያ በመሆን ህይወታቸው እንዲቀየርና ገቢ እንዲያገኙ ብሎም እራሳቸውን እንዲችሉ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋጾ እያበረከተ ይገኛል፡፡ በመዲናችን አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኘውና በከተማ አስተዳደሩ መልካም እሳቤ የተገነባው የነገዋ የሴቶች ተሀድሶ እና ክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል በአንድ ጊዜ እስከ 2 ሺህ በዓመት ደግሞ እስከ 10 ሺህ የሚደርሱ ሴቶችን የመቀበል አቅም አለው ፡፡ ይህ ግዙፍና ለብዙዎች የመንፈስ እርካታን ያጎናፀፈ ፕሮጀክት በአስቸጋሪ ህይወት ይኖሩ የነበሩ ሴቶችን ከነበረባቸው ሁለንተናዊ ችግር በማላቀቅ ኑሯቸውን በማሻሻል የሥነ ልቦና ድጋፍ እና የጤና እንክብካቤ እንዲያገኙ በማድረግ በስነ-ውበት፣ በፋሽንና ጨርቃ ጨርቅ፣ በምግብ ዝግጅት እንዲሁም በሌሎች 18 የሙያ ዘርፎች የተሟላ ዕውቀት እንዲያገኙ በማድረግ በቀጥታ ወደ ስራ እንዲገቡ እያደረገ ይገኛል፡፡ በአጠቃላይ ከተመሠረተ ጀምሮ በድምሩ 3258 ሰልጣኞችን በማብቃት ወደ ስራው ዓለም እንዲቀላቀሉ በማድረግ ህይወታቸውን በተሻለ መንገድ እንዲመሩና ለሌሎችም አርዓያ እንዲሆኑ በማድረግ ላይ ይገኛል ። ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በከተማ አስተዳደሩ የሚተገበሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች የሰው ህይወት ላይ መሰረት ያደረጉ የብዙዎችን እንባ ያበሱ እንዲሁም ታሪክን በደማቁ የፃፉ ስለመሆናቸው ይህ ታላቅ ስራ ህያው ምስክር ነው፡፡

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የባለጉዳይ ቀን የሚሰጠው አገልግሎት መሻሻሉን ተገልጋዮች ገለጹ። (ጉለሌ ኮሙኒኬሽን ፣ 06 -12 - 2018 ዓ.ም ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የባለጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ በክፍለ ከተማው ስር ባሉ በሁሉም ፅህፈት ቤቶች የአገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። የባለጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ አገልግሎት በማግኘት ላይ ያሉ ተገልጋዮችን አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ካነጋገርናቸው ተገልጋዮች የወረዳ 1 ነዋሪ የሆኑት ዶ/ር ታምራት ከበደ እንደገለፁት ከዚህ ቀደም ይሰጥ ከነበረው አገልግሎት በከፍተኛ ሁኔታ መሻሻሉን አስታውቀው ባለሙያዎችና አመራሮች ከህብረተሰቡ ጋር በቀጥታ በመገናኘት የአገልግሎት ጥያቄዎችን በፍጥነት በመፍታት እየሰሩ ያሉት ስራዎች ውጤታማ መሆኑንም ገልፀዋል። ሌላኛው ተገልጋይ የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ የማርያምወርቅ በአሁን ሰዓት እያገኙ ያሉት አገልግሎት ለማግኘት ብዙ መጉላላት የለም አመራሮችና ባለሙያዎቹ እኛን ለመርዳት ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው የሚሰጡት አገልግሎትም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ ብለዋል። አመራሮችና ባለሞያዎች እየሰጡት የሚገኙትን የተሻለ አገልግሎት ተጠናክሮ እንዲቀጥልም ነዋሪዎች ተናግረዋል። ተገልጋዮቹ አክለውም አልፎ አልፎ የሚታዩ የወረፋ መብዛቶችን በሂደት በማስተካከል፣ አሁን የተጀመረው ቀልጣፋ አሰራር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል። በክፍለ ከተማው የባለጉዳይ ቀንን ምክንያት በማድረግ ረቡዕና አርብ በክፍለ ከተማው ስር ባሉ በሁሉም ጽ/ቤቶች በተጨማሪ በአንድ ማዕከል የአገልግሎት መስጪያና የአገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል።