tgindex
BUREAU OF FINANCE - ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION - Page

BUREAU OF FINANCE - ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION - Page

Статистика

AACABOF PUBLIC PAGE

Последний пост
16:09
Последнее чтение
12:41
Постов за неделю
26
Всего постов
104
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 078
+1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
554
40 постов
Вовлечённость
18,0%
к подписчикам
Постов в день
3,7
всего 104
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
483
1/48двое суток
553
1/72трое суток
596

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ስለ #አረንጓዴዐሻራ መርሃግብር ማወቅ ያለብዎት 10 እውነታዎች፦ 🌱 ለለመለመች ኢትዮጵያ ተስፋን መትከላችንን እንቀጥል! 🇪🇹 #PMOEthiopia #አረንጓዴዐሻራ

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ምክትል ስራአስኪያጅ እና የቀድሞ የልደታ ክፍለከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ በነበሩት ወ/ሮ አበባ እሸቴ ህልፈት ጥልቅ ሀዘን ተሰምቶኛል ። ለመላው ቤተሰቦቻቸው ፣ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እና የስራ ባልደረቦቻቸዉ መፅናናትን እመኛለሁ። ፈጣሪ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑር ከንቲባ አዳነች አቤቤ

  • "ኢትዮጵያን ከወጣቶቿ ነጥሎ ማየት አይቻልም! ‎ የህዝባችን የእድሜ ስብጥር እንደሚያመላክተው ወጣቶች ከፍተኛውን ቁጥር መያዛቸው፣ ብልጽግናን ለማረጋገጥና ለማፅናትም ታላቅ እድል ነው። ‎ ‎የኢትዮጵያ ወጣት መልካም ዓላማን አንግቦ የሚንቀሳቀስ፣ የለውጥ ዋነኛ ሞተርና የሉዓላዊነታችን ጽኑ ማገር ነው! የኢትዮጵያ ወጣት የሀገሩን ታሪክ በአዲስ ብዕርና ብራና እየጻፈ ይገኛል። ሀገራችንን የኋሊት ጠፍንገው የያዟትን አጓጉል ልማዶች፣ አላስፈላጊ ንትርኮች፣ ጭቅጭቅ እና ግጭቶች በመራቅ የአሁን ወጣት በልማት ላይ አተኩሯል፣ ድህነትን ተጠይፏል። የመደመር መንግሥት የወጣቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትና የአመራርነት ሚና ለማጠናከር በትኩረትና በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል። ‎ ‎ሀገራዊ ርዕያችንን ዕውን ለማድረግ ሁላችሁም በንቃት እየተጋን፣ በፍቅር እንድንመላለስ ጥሪዬን አቀርባለሁ።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

  • አገልግሎት አሰጣጣችን በዘመነና በተሻሻለ መጠን የከተማችን የበጀት አጠቃቀም ወደላቀ ደረጃ ይሸጋገራል ተባለ። ################################# ነሐሴ 5/2018 ዓ.ም  ፋይናንስ ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ቢሮ የ2019 በጀት ዓመት "የልዩ አገልግሎት ቀን"—“ውጤታማ የበጀት አጠቃቀም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል ከፍተኛ በጀት የሚያስተዳድሩ የከተማ አስተዳደሩ ሴክተር ቢሮዎች እና የክፍለ ከተማ ፋይናንስ ጽሕፈት ቤት አመራሮች በተገኙበት በድምቀት አከበረ። በመድረኩ በከተማ አስተዳደሩ በ2018 በጀት ዓመት በተመረጡ ሴክተር ተቋማት የበጀት አጠቃቀም፣ ውጤታማነት እና የተበጀተውን ሀብት አሟጦ ከመጠቀም አንጻር የነበረው ገጽታ፣ እንዲሁም «የልዩ አገልግሎት ቀን» መከበር አንድምታ ላይ ያተኮሩ ሁለት የውይይት ሰነዶች ቀርበው የፓናል ውይይት ተደርጓል። የመጀመሪያውን ሰነድ ያቀረቡት በበጀት ዝግጅትና አስተዳደር የኢኮኖሚ ዘርፍ ቡድን መሪ አቶ አበራ ቦንሳ፤ በፓናሉ የተሳተፉ ተቋማት ከተሰጣቸው ተልዕኮ አንጻር ዓመታዊ በጀታቸው በፍጥነት እያደገ የመጣ መሆኑን ጠቅሰዋል።  ተቋማቱ የተበጀተላቸውን በጀት አሟጠው ከመጠቀም ባሻገር የበጀት አጠቃቀማቸውን ውጤታማነት ማስጠበቅ የቻሉ መሆናቸውን የገለጹት ቡድን መሪው፤ በአንጻራዊነት የፖሊሲ አቅጣጫዎችን የመተግበር፣ ዘላቂ ልማትን የማፋጠንና በሚያስተዳድሩት ሀብት ልክ ጠንካራ የሀብት ቁጥጥር ስርዓት የመዘርጋት አቅማቸው የተሻሻለ መሆኑን አስረድተዋል። ሁለተኛውን ሰነድ ያቀረቡት በቻናል አንድ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት የማህበራዊ ተጠያቂነት ከፍተኛ ባለሙያ  አቶ ተስፋዬ ተክሉ  የአገልግሎት ቀን በመንግሥት ተቋማት ውስጥ የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል፣ የሕዝብ እንግልትን ለመቀነስ እና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት የሚከበር መሆኑን ገልጸዋል። በዚህም ዕለት አመራሮችና ሰራተኞች በቀጥታ በሥራ መስክ በመገኘት ሕዝብን በፍጥነትና በጥራት በማገልገል የተገልጋይን እርካታ ለማሳደግ እንደሚሰሩ አብራርተዋል። የፓናል ውይይቱ ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት፤ ፋይናንስ ቢሮ ለከተማዋ ቀጣይነት ያለው ልማት መረጋገጥ የጀርባ አጥንት በመሆን ተቋማት ካለፈው አፈጻጸማቸው በላቀ ሁኔታ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እያደረገ ያለውን ጥረትና ትጋት አድንቀዋል። እያደገ የመጣውን በጀት የመጠቀም አቅም ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ቢሮው የሚሰጠውን አገልግሎት ለማዘመንና ለማሻሻል እያሳየ ያለው ቁርጠኝነት የሚበረታታ መሆኑንም ገልጸዋል። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን የመድረኩን ዓላማ ሲያብራሩ፤ በከተማችን እያደገ የመጣውን የበጀት አጠቃቀም አቅምና እየተቀየረ የመጣውን የትኩረት አቅጣጫ የሚመጥን አገልግሎት ለመስጠት፣ በአፈጻጸም የታዩ ክፍተቶች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር ቅንጅታዊ አሠራርን ለማጠናከር ያለመ ነው ብለዋል። አቶ አብዱልቃድር አክለውም፤ በቀጣይም የተጠናከረ ድጋፍና ክትትል ማድረግ፣ ከአቅም ማነስ የሚመነጩ ክፍተቶችን በመለየት የአቅም ግንባታ ሥራዎችን መስራት፣ እንዲሁም አገልግሎትን ለማዘመን የተጀማመሩ የቴክኖሎጂ ሥራዎችን በመጠን እና በጥራት አጠናክሮ ለማስቀጠል ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ አረጋግጠዋል። የመድረኩ ፍጻሜ በ2018 በጀት ዓመት የተከናወኑ የልማትና የበጀት አፈጻጸም ሥራዎችን የሚያሳዩ የፎቶ አውደ ርዕዮችን በመጎብኘት ተጠናቋል። ታማኝ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቢሮውን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ እናመሰግናለን !! ዌብሳይት:- aabof.com.et ፌስቡክ:-https://www.facebook.com/aabof.gov.et?mibextid=ZbWKwL ቴሌግራም:- https://t.me/AACABOFP ዩቲዩብ:- youtube.com/channel/UCTPN7Re7T7tp_ekAhVuw2uA ዋትሳፕ:-https://chat.whatsapp.com/FLSn12vRmsR9JsKUVDWxgtuuuu

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

BUREAU OF FINANCE - ADDIS ABABA CITY ADMINISTRATION - Page — tgindex