የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ሚኒስቴር | Ministry of Planning and Development - Ethiopia
Статистикаኢኮኖሚውን በረዥም እና በመካከለኛ የልማት ዕቅድ በመምራት፥ በፈጣን መዋቅራዊ ለውጥ ዘላቂ ልማት ለማምጣት ይሠራል ወደ ቻናላችን ስለመጡ እናመሰግናለን
- Последний пост
- 3 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 730
- 1/48двое суток
- 836
- 1/72трое суток
- 902
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://www.facebook.com/100001200152857/posts/27547279828228652/?app=fbl
https://www.facebook.com/100063921250658/posts/1539334088207285/?app=fb
https://www.facebook.com/EBCzena/videos/2280046102837401/?app=fb
https://www.facebook.com/100064848694581/posts/1527175939454015/?app=fbl
እስከ ቀኑ 9 ሰዓት ድረስ 700 ሚሊዮን ቸግኞች ተተክለዋል፡- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ ኢትዮጵያውያን በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በያዙት ታሪካዊ ሀገራዊ ዕቅድ መሠረት ከማለዳው ጀምሮ በከፍተኛ ንቃት እየተሳተፉ ይገኛሉ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር እናትዓለም መለሰ የዕለቱን የችግኝ ተከላ አፈጻጸም አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እስከ ቀኑ 9 ሰዓት ድረስ 700 ሚሊዮን ቸግኞች መተከላቸውን አስታውቀዋል።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
https://www.facebook.com/100044183688553/posts/1665622971587143/?app=fbl
የፕላንና ልማት ሚኒስቴር እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት አመራርና ሰራተኞች በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሀግብር ላይ
https://www.facebook.com/100044183688553/posts/1665463651603075/?app=fbl
ስምንት ዓመታት፤ ቀጣይነት ባለው ተግባር! - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ-ግብር በህዝባዊ ቁርጠኝነት እና ኢትዮጵያውያን በጋራ በመሆን አረንጓዴ እና ዘላቂነት ያለው ነገን መገንባት ይችላሉ በሚለው የጋራ እሳቤ እየተመራ ይበልጥ እየጠነከረ መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመልእክታቸው "ዛሬ ኢትዮጵያውያን ለቀጣዩ ትውልድ የሚተርፍ ዘላቂ ዐሻራ ለማሳረፍ በጋራ የሚሰባሰቡበት ዓመታዊው የአንድ ጀምበር ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብራችን ነው" ብለዋል። ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር እንዲሁም ከኮፕ32 ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር በመሆን የራሳችንን ዐሻራ በማሳረፍ ለዚህ የጋራ ጉዞ የበኩላችንን አስተዋፅኦ አበርክተናል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቀመጠውን 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ታላቅ ግብ ለማሳካት በጋራ እየሰራን በመሆኑ፣ ኢትዮጵያውያን ቀኑን ሙሉ ጥረታችሁ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።