FDRE Education and Training Authority
Статистикаበኢፌድሪ የትምህርትና ሥልጠና ባለስልጣን http://www.eta.et/ 9799 "በኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ነጻ የስልክ ጥሪ ማዕከል"
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 446
- 1/48двое суток
- 2 803
- 1/72трое суток
- 3 023
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት የኘሮግራም ፈቃድና ፈቃድ እድሳት አሰጣጥ መስፈተርቶች/ስታንዳርዶች/ ** የተቋሙ አመራር እና አደረጃጀት፤ ** የአስተዳደራዊ ሰነዶች፣ መመሪያዎችና ተሟልተው መያዝ ስላለባቸው ደንቦች እና ደጋፊ ሰነዶች፤ ** የማሰልጠኛ ተቋማት ሕንፃዎች ከባቢያዊ ሁኔታና የቦታ ስፋት መለኪያዎች፤ ** የስርዓተ ትምህርት መስፈርቶች፤ ** የሰው ሀብት፤ ** የመማሪያ ክፍሎች ስፋትና ተፈላጊ ቁሳቁሶች፤ ** ቢሮዎችና የተቋሙ ፊዚካል ግብዓቶች፤ ** የሰርቶ ማሳያ ክፍሎች ስፋት እና ግብአቶች (ላብራቶሪዎች፣ዴሞንስትሪሽን፣ወርክ ሾፖች እና ኮምፒውተር ማዕከል)፤ ** ቤተመጻሕፍት ስፋትና ይዘት፤ ** የተማሪ ቅበላና ሬጂስትራር ፤ ** የጥራት ማረጋገጥ ስርዓት፤እና ** የጥናት እና ምርምር፤ የፕሮጀክት ኢንዳስትሪያል ኤክስቴንሽን እና የማህበረሰብ አገልግሎት ናቸው፡፡ የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት www. neta.gov.et ይከታተሉ።
በዓለም ዓቀፍ፣ የማህበረሰብ፣ ለትርፍ ያልተቋቋመና የበጎ አድራጎት ትምህርት ቤቶች ፈቃድ አሰጣጥ እና እድሳት መመሪያ 992/2016 መሠረት በውጭ ሀገር የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ትምህርት ቤት ፈቃድ ጠያቂ ትምህርት ቤት የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች አሟልቶ ሲገኝ ባለሥልጣኑ ፈቃድ ይሰጣል ** ትምህርት ቤቱ ከሚቋቋምበት ሀገር ጋር የተደረገ የስምምነት ሰነድ እና የትምህርት ቤቱን ደረጃ የሚመጥን ግብአቶችን ማሟላት፤ ** ለደረጃው የሚመጥን አካዳሚያዊና አስተዳደራዊ አደረጃጀትን የሚያሳይ ሰነድ፤ ** የትምህርት ቤቱ መተዳደሪያ ደንብ እና የመመስረቻ ሰነድ ሲቀርብ እውቅና የሚሰጥ ይሆናል። የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት www. neta.gov.et ይከታተሉ።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ መመሪያ 990/2016 ረቂቅ ማሻሻያ ላይ የፊት ለፊት ወይም የገጽ ለገጽ የውይይት መድረክ ተካሄደ ነሀሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ በትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ መመሪያ 990/2016 አንቀጽ 5 ንኡስ አንቀጽ 5 ላይ ረቂቅ ማሻሻያ ላይ ከትምህርት ማህበረሰብና ከባለድርሻ አካላት የፊት ለፊት ወይም የገጽ ለገጽ የውይይት መድረክ ተካሄደ። የውይይት መድረኩን የመሩት የባለሥልጣኑ የጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታምሩ መስፍን ባለሥልጣኑ የማሻሻያውን ረቂቅ ማስታወቂያ ፤ የአስተያየት መስጫ ማስፈንጠሪያ ወይም ሊንክ በማዘጋጀት እና በተቋሙ የኢ-ሚይል አድራሻ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ከሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም አስተያየተቸውን እንዲሰጡ ለማድረግ ሰፊጥረት መደረጉን ገልጸው ባለሥልጣኑ የተጣለበትን የትምህርትና ስልጠና ጥራት የማረጋገጥ ታላቅ ሀገራዊ ኃላፊነት ለመወጣት የሚያስችሉ የአሰራር ስርዓቶች የመቅረጽ እና አላሰራ ያሉ መመሪያዊች እንዲሻሻሉ ለማድረግ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን አብራርተዋል። የአድማስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት እና የኢትዮጵያ የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ሞላ ጸጋዬ በበኩላቸው ባለሥልጣኑ የትምህርትን ጥራት ለማረጋገጥ እየሰራ ያለውን ሥራ የሚደነቅ መሆኑን ተናግረዋል። በመድረኩ የባለሥልጣኑ የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና አቻ ግመ መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ሀብታሙ ገ/መድህን በረቂቅ ሰነዱ ላይ ያተኮረ ለውይይት መነሻ የሚሆን ሀሳብ አቅርበው ውይይት ተደርጎበታል፡፡ ከተሳታፊዎች የተለያዩ ሐሳቦች፣ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች ተነስተው ሰፊ ውይይት ተደርጎበታል። የኢፌዲሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA በዌብሳይት www. neta.gov.et ይከታተሉ፡፡
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи