tgindex
Authentication of Educational Credentials

Authentication of Educational Credentials

Статистика

የት/ት ማስረጃዎች ማረጋገጫ እና አቻ ግመታ

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
14:46
Постов за неделю
3
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
11 170
+7 за 2 дн.
Сутки
+7
+0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
6 588
22 постов
Вовлечённость
59,0%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 056
1/48двое суток
2 356
1/72трое суток
2 541

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 12 авг.2 31931из M0H_EThiopia

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.2 339321из M0H_EThiopia

    2.በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ 3.ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ 4.በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ 5.በተጨማሪም ከስር የተያያዘውን የፈተና ሂደቱን የሚያሳይ ቪዲዎ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ 6.ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ በታች የተያያዘውን ዚፕፋይል በመክፈት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል። ማሳሰቢያ፦ ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡

  • 12 авг.2 23636из M0H_EThiopia

    የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ -በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry -በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy እና Surgical Nursing -በ15/12/2018 ዓ.ም…… Nursing ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::

  • 5 авг.4 426117из M0H_EThiopia

    የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለምትወስዱ ተመዛኞች በሙሉ ________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች ከነሀሴ 13 - 15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ የምትመርጡት እስከ ነገ ሀምሌ 30/2018 ዓ.ም ድረስ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V

  • 3 авг.4 7891357из M0H_EThiopia

    የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ _______ የጤና ሚኒስቴር ነሀሴ 13-15 /2019 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ተመዛኞች ከሀምሌ 27- 30/2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ ▪ እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን። ▪ በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6

  • 27 июл.5 8062529из FDRE_ETA

    የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት እንዴት ማመልከት እንችላለን? ይህን ቪዲዮ ይከታተሉ👇👇

  • Authentication of Educational Credentials pinned Deleted message

  • 25 июл.6 21738

    видео или голосовое, без подписи

  • 25 июл.6 1642038из M0H_EThiopia

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 июл.6 3721814из M0H_EThiopia

    ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ  የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • 21 июл.7 568655из M0H_EThiopia

    የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡ ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ማስተሳሰር የምትችሉት እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡ ▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን። Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6V

  • 13 июл.8 8282072из TikvahUniversity

    #ETA የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ መመሪያ 990/2016 ላይ ያደረጋቸው ማሻሻያዎች ምን ይላሉ? ባለሥልጣኑ በመመሪያው አንቀጽ 5 ንኡስ አንቀጽ 5 ላይ ማሻሻያዎች ያደረገ ሲሆን፤ በረቂቅ ማሻሻያዎቹ ላይ የትምህርት ማኅበረሰቡ እና ባለድርሻ አካላት እስከ ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም አስተያየታቸውን እንዲሰጡ መጠየቁ ይታወቃል። ማሻሻያዎቹ፦ በቀድሞው ዲፕሎማ / ከ12+2 /ከ10+3 ወይም ከቴክኒክና ሙያ ደረጃ አራት ስልጠና ተመርቀው ያጠናቀቁ ትክክለኛነቱ በባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ወይም በፌደራል ወይም በክልል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋም የተረጋገጠ ኦሪጅናል የስልጠና ማስረጃ ወይም ዲፕሎማ እና ትራንስክሪፕት ኖራቸው ነገር ግን የደረጃ አራት የብቃት ማዕቀፍ ሳይኖራቸው በመጀመሪያ ዲግሪ ተምረው የተመረቁ የትምህርት ማስረጃ የሚረጋገጥላቸው፦ ሀ) ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ይህ መመሪያ እስከተሻሻለበት ጊዜ የተመረቁ እና የመውጫ ፈተና ተፈትነው ያለፋ የትምህርት ማስረጃቸው የሚረጋገጥላቸው ይሆናል፡፡ ለ) ሆኖም ከላይ በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ ፩ (ሀ) የተጠቀሰው ቢኖርም ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ሳይፈተኑ የመጀመሪያ፣ ሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ የያዙ ባሉበት የትምህርት ደረጃ (BA, MA, and PhD) ላይ ሚኒስቴሩ በሚያወጣው በያዙት የትምህርት ደረጃ ፈተና ተፈትነው ሲያልፉ የትምህርት ማስረጃቸው የሚረጋገጥላቸው ይሆናል። ሐ) ይህ መመረያ ተሻሽሎ በስራ ላይ ከዋለበት ጊዜ ጀምሮ ማንኛውም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ያለበት ትምህርት ሚኒስቴር ወይም ማንኛውም የሚመሰከተው አካል የሚያወጣውን የመግቢያ መስፈርት ብቻ ተከትሎ ተማሪዎች ተቀብሎ ማስተማር አለበት። በማሻሻያዎቹ ላይ አስተያየት ይስጡ 👇 https://forms.gle/ndRhodE2yoHSn2P5A ሊንኩን በመጫን አስተያየት መስጫውን ማግኘት ትችላላችሁ፤ አስተያየታችሁን ሞልታችሁ ስትጨርሱ Submit የሚለውን በመጫን አስተያየታችሁን ይላኩ። በተጨማሪ ለሚኖራችሁ ማንኛውም አስተያየት በባለሥልጣኑ ኢ-ሜይል አድራሻ Info@eta.et ላይ አስተያየታችሁን ሞልታችሁ መላክ ትችላላችሁ ተብሏል። @tikvahuniversity

  • 6 июл.9 1751589из TikvahUniversity

    የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም ይሰጣል። - ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና በነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በመሆኑም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡ መረጃ የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡ 🔔 በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን ይጠበቅባችኋል ተብሏል። @tikvahuniversity

  • 3 июл.8 22441из M0H_EThiopia

    የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ _______ በሰኔ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ሃምሌ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፍቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VA

  • 23 июн.9 9661124из M0H_EThiopia

    የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___________ ጤና ሚኒስቴር ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በመረጣችሁት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ወደ ፈተና ጣቢያ ስትመጡ የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

  • 11 июн.11 тыс1127из TikvahUniversity

    #ተጨማሪ   ከሰኔ 17-19/2018 ዓ.ም የሚሰጠውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና የምትወስዱ ተመዛኞች ማክሰኞ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ መከታተል ይኖርባችኋል ተብሏል፡፡ የተመዛኞች ስም እና የተመደቡበትን የፈተና ማዕከል ዝርዝር በ https://t.me/M0H_EThiopia/2842 እና https://t.me/M0H_EThiopia/2851 ላይ ማየት ይችላሉ፡፡ በፈተናው ወቅት የብሔራዊ መታወቂያ እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR Code ያለው የፈተና መግቢያ (ስሊፕ) ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡   ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እና ባዶ ወረቀቶች እንዲሁም ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ ወደ ፈተና ክፍል መግባት አይፈቀድም፡፡ በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ መፈረም ይጠበቅባቸዋል። ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡   @tikvahuniversity

  • 10 июн.8 04823из M0H_EThiopia

    3. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ 4. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል። 5. ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን attachment የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል። ማሳሰቢያ፦ ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡

  • 10 июн.8 36459из M0H_EThiopia

    የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ __________ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከሰኔ 17 እስከ 19/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1. የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ ▪ በ17/10/2018 ዓ.ም…… Medicine, Public Health, Medical Laboratory Science, Midwifery, Medical Radiology Technology እና Pediatric and Child Health Nursing ▪ በ18/10/2018 ዓ.ም……, Nursing, Human Nutrition, Optometry, Physiotherapy እና Surgical Nursing ▪ በ19/10/2018 ዓ.ም…… Pharmacy, Anesthesia, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, Environmental Health እና Psychiatric Nursing, ሁሉም ተፈታኝ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: 2. በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡

  • 2 июн.9 5641230из M0H_EThiopia

    የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___________ ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች የተቀመጠውን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን የመፈተኛ ጣቢያ እየመረጣችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ የፈተና ጣቢያ መረጣ እስከ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ምርጫችሁን እንድታገባድዱ እያሳሰብን ከተጠቀሰው ቀን ውጭ ምዝገባው የማይራዘም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

  • 27 мая10,3 тыс759из M0H_EThiopia
Authentication of Educational Credentials — tgindex