tgindex
HIVN COC Channel

HIVN COC Channel

Статистика

🎥🔊 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን። 📢Youtube channel youtube.com/@HIVN 📢 Our group t.me/HIVN19 📢 Channel t.me/healthinovation 📢 facebook page: www.facebook.com/tenajobs

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
29
Всего постов
32
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
21 257
+126 за 3 дн.
Сутки
+14
+0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 210
32 постов
Вовлечённость
10,4%
к подписчикам
Постов в день
4,1
всего 32
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
по 19 постам
1/24сутки в ленте
2 508
1/48двое суток
2 874
1/72трое суток
3 099

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 06267

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.1 27162

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.1 21552из healthinovation

    ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ | ​አራዳ ጊዮርጊስ የአንገት በላይና የውስጥ ደዌ ስፔሻላይዝድ ህክምና ማዕከል ማዕከላችን ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ ​ሥራ መደብ: የሪሴፕሽን/የካሸር ባለሙያ • ​የትምህርት ደረጃ፡ በዲፕሎማ የተመረቀች • ​የሥራ ልምድ፡ 1 ዓመትና ከዛ በላይ • ​ጾታ፡ ሴት • ​ደመወዝ፡ በስምምነት • ​ብዛት፡ 01 📍 ​የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ አራዳ ጊዮርጊስ ስፔሻላይዝድ ህክምና ማዕከል ለማመልከት: ​አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኮፒ በመያዝ ማዕከሉ ሰ/ኃ/አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ። ​📞 ለተጨማሪ መረጃ፡ 09 89 07 07 07 @healthinovation

  • 13 авг.1 25066из healthinovation

    ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ ድርጅት: ሆለስቲክ የቆዳ እና ኤስቴቲክ ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ ክሊኒካችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 1. የሥራ መደብ: ነርስ • ብዛት: አንድ (1) • ትምህርት: ዲግሪ/ዲፕሎማ ነርስ • የሥራ ልምድ:   0 ዓመት እና ከዛ በላይ 2. የስራ መደብ: የሰው ኃይል አስተዳደር (HR) • ብዛት: አንድ (1) • ትምህርት: PUBLIC HEALTH, Mangement የመጀመሪያ ዲግሪ • የሥራ ልምድ: 1 ዓመት እና ከዛ በላይ 3. የሥራ መደብ: አካውንታንት (Accountant) ብዛት: አንድ (1) የትምህርት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች የሥራ ልምድ: 0-1 ዓመት በላይ ለሁሉም ስራ መደቦች • የሥራ ዓይነት: ቋሚ • ፆታ: ሴት ቢሆን ይመረጣል • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት • የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ ቦሌ (ከኤርፖርት ሞቴል አጠገብ ወይም ከሐያት ሆስፒታል አካባቢ) 📍መኖሪያ ቦታቸው ቦሌ ወይም lebole ቅርብ ለሆኑ ቅድሚያ ይሰጣል የማመልከቻ ሂደት: ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) በሚከተሉት አድራሻዎች መላክ ትችላላችሁ። 📧በኢሜይል: Mrleul16@gmail.com ✈️በቴሌግራም: @Leul12_16 ⏱️የማመልከቻ ጊዜ: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን  7/12/2018 ዓ ም ጀምሮ ባሉት 4 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ። @healthinovation

  • 12 авг.1 3301722из healthinovation

    የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ​ድርጅታችን አዲስ ሆስፒታል ለመክፈት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ባለሙያዎች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ​ክፍት የስራ መደቦች ዝርዝር - ​General Practitioner - ​Health Officer - ​BSc Nurse - ​Clinical Nurse - ​OR Nurse - ​Emergency and Critical Nurse - ​BSc Anaesthesia Professional - ​Pharmacist - ​Midwifery - ​Radiology Technologist - ​Radiology Technician - ​Laboratory Technologist - ​Ophthalmic Nurse - ​Psychiatric Professional - ​Physiotherapy Professional - ​Environmental Health Professional ​አስፈላጊ መስፈርቶችና መረጃዎች • ​የስራ ልምድ: 0 ዓመትና ከዚያ በላይ • ​ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል • ​የምዝገባ ጊዜ: ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት (ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ) ​የምዝገባ ቦታ: ደብረ ብርሃን፣ አዶናይ ህንፃ (ሰሎሞን መድኃኒት ቤት ያለበት)፣ ከአፄ ዘርአይቆብ ህንፃ ፊት ለፊት ​ማሳሰቢያ: አመልካቾች ስትቀርቡ የትምህርት መረጃዎቻችሁን ዋናውንና ኮፒ ከክላሰር ጋር ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን:: ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena

  • 12 авг.1 1431623из healthinovation

    የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ -በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry -በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy እና Surgical Nursing -በ15/12/2018 ዓ.ም…… ኑርስንግ ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: 2.በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ 3.ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ 4.በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ 5.በተጨማሪም ከስር የተያያዘውን የፈተና ሂደቱን የሚያሳይ ቪዲዎ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ 6.ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ በታች የተያያዘውን ዚፕፋይል በመክፈት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል። ማሳሰቢያ፦ ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ የተፈታኝ ስም ዝርዝርና የፈተና ጣቢያ ለማየት ⤵️ https://t.me/HIVNCOC/2209 ስለፈተና ዝርዝር ማብራሪያ ⤵️ https://youtu.be/IwwFWOWtYPQ

  • 12 авг.3 6431216

    የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ -በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry -በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy እና Surgical Nursing -በ15/12/2018 ዓ.ም…… ኑርስንግ ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: 2.በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ 3.ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ 4.በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ 5.በተጨማሪም ከስር የተያያዘውን የፈተና ሂደቱን የሚያሳይ ቪዲዎ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ 6.ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ በታች የተያያዘውን ዚፕፋይል በመክፈት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል። ማሳሰቢያ፦ ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️ ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0  ላይ ይከታተሉን:: ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena

  • 12 авг.3 2758

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.3 5635

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.3 6536

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.3 79016

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.3 84223

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.3 8553

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.3 852521

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.3 77325

    видео или голосовое, без подписи

HIVN COC Channel — tgindex