tgindex
Medical Information

Medical Information

Статистика

📢 ማስታወቂያ ለማሠራትና ለማንኛውም ጉዳይ 👉 @medicalinfo_2026 ✅ ያናግሩን። Promotion and Advertisements! @medicalinfo_2026

Последний пост
14:41
Последнее чтение
13:53
Постов за неделю
136
Всего постов
1 361
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
44 460
+34 за 5 дн.
Сутки
−1
−0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 451
40 постов
Вовлечённость
10,0%
к подписчикам
Постов в день
19,4
всего 1 361
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
3 291
1/48двое суток
3 771
1/72трое суток
4 067

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Amref Health Africa - Ethiopia እና Armauer Hansen Research Institute የጤናውን ዘርፍ በቴክኖሎጂ፣ በመረጃ ሳይንስ እና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ለማዘመን የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። @tenamereja

  • Or Apply here 👉 @admin

  • 13:241 6293

    без подписи

  • 13:241 62153

    'በደቡብ ምዕራብ ክልል ጤና ቢሮ የህፃናትና እናቶች በጀት ለቅንጡ ስልክ ግዥ .... ​በቅርቡ ይፋ በሆኑ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የደብዳቤና ደረሰኝ ሰነዶች መሠረት፣ የእናቶችና ህፃናት ጤና ዳይሬክቶሬት ለህፃናት የተመደበን በጀት ለስልክ ግዥ ማዋሉ ታውቋል። የእናትና ህፃናትን ህይወት ለመታደግ የተመደበው በጀት ለቅንጦት እና ለግል ጥቅምና ለስርቆት ሲውል ዝም ሊባል አይገባም! ​የበጀቱ የመጀመሪያ ዓላማ፡ በምግብ እጥረት ለተጎዱ ህፃናትና እናቶች ድጋፍ ለማድረግ (የተሽከርካሪ ኪራይና ጥገና) እንዲሁም የህክምና መመሪያዎችን (AIMAM quick reference) ለማተም የተያዘ በጀት ነበር። ​የተፈፀመው ቅያሪ፡ ለህፃናትና እናቶች ከተያዘው በጀት ላይ ተዛውሮ ሁለት iPhone 17 Pro Max (12GB/512GB Silver) ስልኮች እንዲገዙ ደብዳቤ ተፅፎ ግዥው ተፈፅሟል። ​የወጣው ወጪ፡ የአንዱ ስልክ ዋጋ 398,000 ብር ሲሆን፣ ለሁለቱ ስልኮች በአጠቃላይ 796,000 ብር ወጪ ተደርጓል። ለተራቡ ህፃናት እና ለታመሙ እናቶች መድረስ ያለበት የህዝብ ገንዘብ፣ በአንድ ስልክ 398,000 ብር (ለሁለቱ 796,000 ብር) እንዲወጣ መወሰኑ የሞራል ዝቅጠትን ያሳያል። ​የደረሰኝ ዝርዝር፡ በተያያዘው ደረሰኝ ላይ የሲም ካርድ፣ የካርድ አየር ሰዓት እና የዳታ አገልግሎትን ጨምሮ አጠቃላይ ወጪው በአንድ ስልክ እስከ 398,091.05 ብር ደርሷል። በሁለተኛው ምስል ላይ ያለው ደረሰኝ የሚያሳየው ለሲም ካርድ፣ ለኤር ታይም (Airtime) እና ለዳታ የወጣ ወጪ ነው። ሆኖም በደብዳቤው ላይ የታዘዘው የስልክ ግዢ ነው። ይህ በራሱ በጀት የማዘዋወር እና የገንዘብ አጠቃቀም ምስቅልቅል ያለበት መሆኑን ያረጋግጣል። ​የምግብ እጥረት ያለባቸውን ህፃናትና እናቶችን ለመደገፍ የመጣን በጀት ለቅንጡ ስልኮች ግዥ ማዋል የሞራልም ሆነ የአሰራር ጥሰት በመሆኑ የሚመለከታቸው የሚዲያ፣ የሲቪክ ማህበራት እና የፀረ-ሙስና አካላት በጉዳዩ ላይ ግልፅ ምርመራ ሊያደርጉበት ይገባል።

  • 13:201 43811

    📣 🏥 VACANCY - GENERAL SURGEON Ozone Primary Hospital, Assosa, is looking for a qualified General Surgeon to join our team. 🌐 Location: Assosa 🩺 Position: General Surgeon 📝 Application: Inbox your CV Experience: Experience is an advantage 🏷️ Salary: Attractive, competitive, and negotiable Interested candidates are encouraged to call send their CV. 📞+251915962878

  • 13:011 3781

    ⚡️ Lanmage 6600 A – 50kW Single-Phase Digital X-ray System Powerful. Versatile. Efficient. ✅ 50kW High-Frequency Generator ✅ Up to 630 mA Output for faster exposures and superior image quality ✅ Single-Phase Power Supply – No three-phase installation required ✅ Excellent Penetration for Larger Patients ✅ Supports High Patient Throughput Premium performance with the convenience of single-phase power. 🤝 In cooperation with Alem International PLC – Authorized Partner in Ethiopia 📞 Aschalew Ashenafi 📱 +251922705082 📧 aschalew@lanmage.com Lanmage Medical – Trust • Cooperation • Service #Lanmage #DigitalXray #50kW #630mA #SinglePhase #Radiology #MedicalEquipment #Healthcare

  • 12:461 4241

    ☺️

  • Medical Information pinned «📣 🏥 VACANCY - GENERAL SURGEON Ozone Primary Hospital, Assosa, is looking for a qualified General Surgeon to join our team. 🌐 Location: Assosa 🩺 Position: General Surgeon 📝 Application: Inbox your CV Experience: Experience is an advantage 🏷️ Salary: Attractive…»

  • 12:28363из CPD (F.P)

    CPD    Online training   calling 0974059645 💥 አስቸኳይ ማስታወቂያ ሙያ ፈቃድ ላላሳደሳችሁ  የጤና ባለሙያዎች በሙሉ! 💥   #CPD ስልጠናና ሰርተፍኬት እንደሚያስፈልግ ያውቃሉ! CPD ለመሰልጠን  ከዚህ  በመምርጥ አሁን ይመዝገቡ!! 1ኛ በቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ:-  👉 @infocpd 2ኛ በስልክ ቁጥር 👉 0974059645 ስልጠናው የሚሰጠው ወሰን 👉 በሁሉም የኢትዮጲያ ክልሎች *** ማሳሰቢያ  ተመሳሳይ ስለሚኖር  የ እኛ  በጣም ቅናሹ ኪሰዎን የሚያጎድ የ እኛ ነው !!          (Benefit  packages) 15 CEU=500 BIRR 30 CEU=1000 BIRR 45 CEU=1500 BIRR 60 CEU=2000 BIRR 90 CEU=3000 BIRR             ባሉበት ቦታ ሆነው ስልጠናውን ይውሰዱ ፡ ሰርትፌኬትዎን ባሉበት ቦታ ይቀበሉ                              ከ ሌሎች ልዩነታችን 👌 1ኛ  ልዩ የሚያደርገን እውቅና ያለን     በጤና ሚንስቴር ብቸኛ እና እውቅና ያለው  የ CPD ስልጠናዎች የሚቀርቡበበት  ዌብሳይት እንደሆን ያውቃሉ።         All department (ሁሉም ድፓርትመንት) 1. GP    2. HO   3. Ansthetsia  4. Nurse 5. Midwifry   6.Pharmacy 7. Labratory 8, others health professional       Registration - Ongoing ስልጠናውን በተመቾት ጊዜ ይውሰዱ፤ የልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ እናም ሁሌም ምዝገባ አለ (24/7) 👌 2ኛ ልዩ የሚደርገን በታማኝነት ድጋፍ ምክር መስጠት   ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለ ለስልጠና ብለዉ ጊዜ ገንዘብዎን  አያባክኑ።ባሉበት  ሆነው የሚፈልጉትን  CEU ነጥቦች እንዲያሟሉ እናግዛለን     ለበለጠ መረጃ እና ቲክኒካል ድጋፍ             ባሉበት ሆነው  አሁን ይደውሉ አሁን ይመዝገቡ ይሰልጥኑ *** 👉 ትክክለኛው ስልክ ቁጥር ይሄ ብቻ ነው!! 📱 +251974059645 እና በ ቴሌግራም  ያናግሩን   👉 @Infocpd ቲሌግራም ግሩፕ ለመቀላቀል 👉https://t.me/infocpdonlinetraining

  • 11:191 78337

    📣 🏥 VACANCY - GENERAL SURGEON Ozone Primary Hospital, Assosa, is looking for a qualified General Surgeon to join our team. 🌐 Location: Assosa 🩺 Position: General Surgeon 📝 Application: Inbox your CV Experience: Experience is an advantage 🏷️ Salary: Attractive, competitive, and negotiable Interested candidates are encouraged to call send their CV. 📞0915962878

  • 11:1140082

    ❕ 1️⃣ የመረጃ ባለሙያው እንደ ውሳኔ ሰጪዎች ረዳት ​የጤና መረጃ ባለሙያዎች በተቋም ደረጃ የሚመነጩ መረጃዎችን በተለያዩ አመላካቾች (KPIs/Indicators) በመሰብሰብ፣ በማቀናጀትና በመተንተን ለመሪዎች ለውሳኔ እንዲመች አድርገው ያቀርባሉ። አመራሩ የሚቀበለው መረጃ ከስህተት የጸዳ፣ ወቅታዊና ታማኝ እንዲሆን የሚያደርገው ይህ ባለሙያ መሆኑ፣ የጤና ስርዓቱን ውጤታማነት በቀጥታ ይወስነዋል። ​ 2️⃣ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የባለሙያው ድርሻ ​ሀገራችን ተግባራዊ እያደረገቻቸው ያሉ እንደ DHIS2, EMR, eCHIS እና Information Revolution (IR) ያሉ ስትራቴጂካዊ የዲጂታል ጤና መተግበሪያዎች ስኬታማ እንዲሆኑ፣ የጤና መረጃ ባለሙያው ካለው ጥልቅ እውቀት ጋር የቴክኖሎጂውን ትግበራ በቅርበት ይመራል። እነዚህን መድረኮች በጤና ጣቢያ፣ በሆስፒታልና በየደረጃው ባሉ የጤና መዋቅሮች ውስጥ ህያው እንዲሆኑ የሚያደርገው ይህ ባለሙያ ነው። ​3️⃣ የእውቅና እና የትኩረት ክፍተት ​እንደ "ዳታ እና ዲጂታል ጤና ሳምንት" ባሉ ትልልቅ መድረኮች ላይ ተቋማትና አመራሮች ሲሸለሙ ቢታይም፣ በታችኛው መዋቅር (ከጤና ጣቢያ እስከ ዞን) ደክሞ መረጃውን ላሰናዳው ባለሙያ እውቅና የመስጠት ልምድ አነስተኛ ነው። ሌሎች የጤና ሙያ ዘርፎች የራሳቸው የሙያ ቀንና የእውቅና ሳምንት እንዳላቸው ሁሉ፣ የጤና መረጃ ባለሙያም ለሚሰራው ከፍተኛ ኃላፊነት የሚመጥን እውቅና ሊሰጠው ይገባል። እውቅና አለመኖር ለወደፊቱ የባለሙያውን ተነሳሽነት ሊቀንስ ስለሚችል ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነው። ​ 4️⃣ የቀጣይ አቅጣጫዎች ፡ ከአስፈጻሚነት ወደ አመራር ​የጤና መረጃ ባለሙያው የተለመደውን የመረጃ አያያዝ ስራ ብቻ ሳይሆን ወደ "ዲጂታል ጤና አመራር" (Digital Health Leadership) እንዲመጣ ዕድሎች ሊመቻቹ ይገባል። በተጨማሪም፡- ​ዓለም አቀፍ ልምዶችን እንዲቀስምና አቅሙን እንዲገነባ ድጋፍ ማድረግ። ​በሀገራዊ የዲጂታል ጤና ስትራቴጂዎችና ፖሊሲ ቀረጻዎች ላይ በቀጥታ እንዲሳተፍ ማድረግ። ​ለባለሙያው የሚመጥን የተዋቀረ የእውቅና ስርዓት መዘርጋት። ​ማጠቃለያ ያለ ጤና መረጃ ባለሙያ ተሳትፎ "ዲጂታል ጤና" (Digital Health) ሊታሰብ አይችልም። ስለሆነም ይህ ባለሙያ የሚገባውን ክብርና ሙያዊ እውቅና አግኝቶ፣ ለሀገራችን የጤና መረጃ ስርአት እድገት የበኩሉን አስተዋፅዖ አጠናክሮ እንዲቀጥል ሁኔታዎች ሊመቻቹለት ይገባል። @tenamereja ✅

  • 10:161 99711

    🔥 𝙐𝙥𝙘𝙤𝙢𝙞𝙣𝙜 𝘾𝙋𝘿 𝙏𝙧𝙖𝙞𝙣𝙞𝙣𝙜 (ቀጣዩ የ𝘾𝙋𝘿 ስልጠና) ############################################## ➡️ Gender-based Violence (GBV) Prevention and Response OR ➡️ Antimicrobial Stewardship 📝 Training beginning date: Fri Aug 21, 2026 (ነሐሴ 15፤ 2018 ዓ.ም) 🌀 Pre-registration – ongoing for the module, with 15 CEU via https://forms.gle/qXoY8UWVTfypNCf27 for both in-person and Online Participants. 🔥For the Online/E-learning modality, please follow the registration and learning guide available at: https://kindplc.com/how-to-start-register-and-start-learning/ 📌 For more info, https://t.me/KindsolutionCPD; https://t.me/kindsolution; kindplc.com 👇👇👇 📞0964088888 📞0941001733 📞0974012201 📞0974013301 📍 AA, around Megenagna Square Tram Station, Great Commission Building, 5th Floor (https://maps.app.goo.gl/C3Wt3vbLG9u3W5KSA)   'Kindness + Quality'- Our Priority

  • 20:414 1693

    без подписи

  • 20:414 2144

    без подписи

  • 20:414 17563
  • 18:474 5651

    без подписи

  • 18:474 5801

    без подписи

  • 18:474 5932

    без подписи

  • 18:473 89561

    🎉ታላቅ ቅናሽ 📈በአጭር ጌዜ ወስጥ የብዙሃኑን ተቀባይነት ያፈራው EthioExit፣ አሁንም የእናንተን EHPLE/COC ፈተና ዝግጅት የተሻለ ለማድረግ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ይዞ መጥቶላችኋል በአንድ ወር ፓኬጅ መግዣ የ 6 ወር ፓኬጅ ይግዙ😱 💪አዎን ከዛሬ ጀምሮ እስከ ግንቦት 16 ድረስ የሚቆይ የ35% ቅናሽ በ 6 ወር ፓኬጃችን ላይ በማድረግ በ 250 ብር ብቻ ለ 6 ወር ዌብሳይታችንን ይጠቀሙ። 🫵ታድያ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ወደ ዌብሳይታችን 👉EthioExit.com⚡️ በመሄድ የዚህ ታላቅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ። 🤔የሆነ ጊዜ ገዛለው ብለው እያሰቡ ከነበር፣ ጊዜው አሁን ነው❗️ 🔴ቻናላችንን በመቀላቀል የቤተሰባችን አካል ይሁኑ👇 https://t.me/+v1TMvO0KwHthZTc0 EthioExit | ለCOC እና EXIT ቀዳሚ ምርጫዎ!!

  • 18:034 0302

    без подписи