tgindex
Hakim

Ethiopian blend of Medicine, History and Humor.

Последний пост
13:42
Последнее чтение
12:46
Постов за неделю
96
Всего постов
241
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Развлечения
В каталоге с
12 авг.
Подписчики
62 790
+57 за 4 дн.
Сутки
+2
+0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
5 421
40 постов
Вовлечённость
8,6%
к подписчикам
Постов в день
13,7
всего 241
Упоминаний
9
каналов
Охват размещения
по 8 постам
1/24сутки в ленте
5 126
1/48двое суток
5 874
1/72трое суток
6 335

Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.

Посты

  • 13:421 055331

    видео или голосовое, без подписи

  • 11:422 4182

    видео или голосовое, без подписи

  • 11:422 4172

    видео или голосовое, без подписи

  • 11:422 157212

    በአንዱ የስራ ቀን አንዲት እናት የ4 ዓመት ሴት ልጇን ይዛ ወደ ሆስፒታል መጣች። ምክንያቷ ደግሞ በልጇ የግራ ጆሮዋ አካባቢ እብጠት በማየቷ እና እብጠቱን በእጇ ከዳሰሰችው በኋላ ውስጡ ጠንካራ ነገር እንዳለ በመጠርጠሯ ነበር። እኔም ልጇ በቅርቡ ጉትቻ ታደርግ እንደነበር ጠየቅኳት። እሷም በያዝነው ሳምንት አድርጋ እንደነበር ብታስታውስም አሁን ላይ ግን ጆሮዋ ላይ እንደሌለ አስተዋልን። ምርመራ ሲደረግ በግራ ጆሮዋ ጀርባ በኩል ማለትም በጆሮ ጉትቻ ማድረጊያው  ውስጥ ተቀብሮ የቀረ፣ በጣም በትንሹ የሚታይ ጠንካራ ነገር አገኘን። በአካባቢው መቅላትና ህመምም ነበረው። ከዚያም ቀላል የማውጣት ሂደት ተደርጎ በጆሮ ጉትቻ ጀርባ የሚያያዘው የፕላስቲክ መያዣ (earring backing/cup) ሆኖ በመገኘቱ በቀላሉ እንዲወጣ ተደረገ። 📌 ዋናው መልዕክት አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በAmerican Academy of Pediatrics (AAP) ምክር መሠረት ፣ አንዲት ልጅ የተበሳ ጆሮዋን በራሷ ለመንከባከብ በቂ ብስለት እስክታገኝ ድረስ የጆሮ መብሳትን ማራዘም በእጅጉ ይመከራል (ብዙ ጊዜም ከ6-8 ዓመት በኋላ ቢሆን ይመረጣል)። ነገር ግን ወላጆች ልጃቸውን ከዚህ ዕድሜ በፊት ለማስበሳት ከመረጡ ፣ የጉትቻውን ንጽህና በአግባቡ መጠበቅ ፣ ተስማሚና ደህና የሆኑ የጉትቻ ጀርባ መያዣ መጠቀም ፣ እንዲሁም ጆሮውን በየጊዜው መከታተል የወላጆች ሙሉ ኃላፊነት መሆን አለበት። ይህም እንደ ኢንፌክሽን ፣ እብጠት እና የጉትቻ ጀርባ መያዣ ወደ ጆሮ ማዕዘን ውስጥ መግባት (embedded earring) ያሉ የሚያሳምሙ እና ለከፋ ችግር የሚያጋልጡ ነገሮችን ለመከላከል ይረዳል። ዶ/ር አንዷለም ጌቴ: የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት @HakimEthio

  • 09:523 043152

    Professor Mengistu Meskele Koyira The Administration Board of Wolaita Sodo University has approved the promotion of Dr. Mengistu Meskele Koyira to the rank of Full Professor of Public Health. Professor Mengistu Meskele Koyira earned his bachelor degree in public health from Hawassa University, Master’s degree (MPH) from Addis Ababa, and PhD degree from University of KwaZulu-Natal (UKZN) in 2021. Prof. Mengistu has more than 18 years of professional experience (15 years in higher education institution), he has 45+ peer-reviewed scientific publications in internationally recognised journals, & has led 15+ nationally and internationally funded research and community-engagement projects. Source: Wolaita Sodo Univeristy @HakimEthio

  • 09:512 757191

    Professor Kassa Daka Gidebo The Administration Board of Wolaita Sodo University has approved the promotion of Dr. Kassa Daka Gidebo to the rank of Full Professor of Public Health. Professor Kassa Daka Gidebo earned his bachelor degree (BSc.) from Addis Ababa University, Master’s degree (MPH) from Jima University & PhD degree in public health from University of South Africa in 2013 G.C. Prof. Kassa has more than 33 years of professional experience (15 years in academia and 18 years in health system leadership). He also served as first Chief Executive Director (CED) for College of Health and Medicine, WSU. Prof. Kassa has more than 50 peer-reviewed scientific publications in internationally recognised journals, led 41+ nationally and internationally funded research and community-engagement projects Source: Wolaita Sodo University @HakimEthio

  • 07:463 2186

    видео или голосовое, без подписи

  • 07:463 4146

    видео или голосовое, без подписи

  • 07:463 1976

    видео или голосовое, без подписи

  • 07:462 8646

    видео или голосовое, без подписи

  • 07:462 6636

    видео или голосовое, без подписи

  • 07:462 7656

    видео или голосовое, без подписи

  • 07:462 6036

    видео или голосовое, без подписи

  • 07:462 5686

    видео или голосовое, без подписи

  • 07:462 540186

    እነዚህ ሁሉ የሐሞት ጠጠሮች ባለፈው አንድ ወር ብቻ በአንድ ሆስፒታል ውስጥ ከተለያዩ ታካሚዎች በቀዶ ሕክምና የተወገዱ ናቸው። ታዲያ የሐሞት ጠጠር እንዲፈጠር ምን ምክንያት ይሆናል? ስለ ሐሞት ጠጠር የሚከተሉትን ማወቅ አስፈላጊ ነው፦ - የሐሞት ጠጠር መንስኤዎችና የተጋላጭነት ምክንያቶች - የሚያሳያቸው ምልክቶች - እራሳችንን ከሐሞት ጠጠር ለመጠበቅ የምናደርጋቸው ጥንቃቄዎች -መቼ የሕክምና እርዳታ መፈለግ እንደሚገባ እነዚህን ማወቅ የሐሞት ጠጠርን በጊዜ ለመለየትና ከባድ ውስብስቦች ከመከሰታቸው በፊት ተገቢውን ምርመራና ሕክምና ለማግኘት ይረዳል። የሐሞት ጠጠር የአደጋ ምክንያቶች - ሴት መሆንና እርግዝና - እድሜ መጨመር - ውፍረት - ፈጣን ክብደት መቀነስ - የቤተሰብ ታሪክ - የስኳር በሽታ - ከፍተኛ Cholesterol - የጉበት ወይም የአንጀት በሽታ - Hemolytic diseases (ለምሳሌ Sickle cell disease) - የተወሰኑ መድኃኒቶች (ለምሳሌ Ceftriaxone) የሐሞት ጠጠር ምልክቶች፣ ውስብስቦችና ሕክምና ምልክቶች - በቀኝ የላይኛው የሆድ ክፍል ሕመም - ሕመሙ ወደ ጀርባ ወይም ወደ ቀኝ ትከሻ መሰራጨት -በተለይም ቅባት ያለው ምግብ በኋላ የሚከሰት ሕመም ማቅለሽለሽና ማስመለስ - የሆድ መነፋትና የምግብ አለመፈጨት - ትኩሳት (ኢንፌክሽን ከተከሰተ) - የዓይንና የቆዳ መጫጫር (Jaundice) - የሽንት ቀለም መጥቆር ውስብስቦች - የሐሞት ከረጢት እብጠትና ኢንፌክሽን (Acute Cholecystitis) - ጠጠር ወደ Common Bile Duct መግባት (Choledocholithiasis) - የሐሞት ቱቦ ኢንፌክሽን (Acute Cholangitis) - የቆሽት መቆጣት (Acute Pancreatitis) - የሐሞት ፍሰት መዘጋትና ጃንዲስ (Obstructive Jaundice) - የሐሞት ከረጢት መበስበስ (Gangrene) ወይም መቀደድ (Perforation) - ኢንፌክሽኑ ወደ ደም በመሰራጨት ሕይወትን አስጊ የሆነ (Sepsis) - ከ3cm በላይ የሆነ የሐሞት ከረጢት ጠጠር የሐሞት ከረጢት ካንሰር አደጋ መጨመር ጋር ይያያዛል የሕክምና አማራጮች - ምልክት የሌለው: ብዙ ጊዜ ወዲያውኑ ሕክምና ሳያስፈልግ ክትትል ብቻ ይደረጋል። - ምልክት ያለው: Laparoscopic Cholecystectomy የሐሞት ከረጢትን በቀዶ ሕክምና ማስወገድ ዋነኛው የሕክምና አማራጭ ነው። - Open Cholecystectomy: ላፓሮስኮፒ ተስማሚ ባልሆነ ወይም በቀዶ ሕክምና ጊዜ እንደ ሁኔታው ሊደረግ ይችላል። - ERCP: ጠጠር በCommon Bile Duct ውስጥ ካለ ለማስወገድ ይጠቅማል። - መድኃኒትና ድጋፍ ሕክምና: የሕመም ማስታገሻ፣ ፈሳሽ፣ የማስመለስ መቆጣጠሪያ እና ኢንፌክሽን ካለ ተገቢ አንቲባዮቲክ ሊሰጥ ይችላል። ዶ/ር ሲንቦና አራርሳ ፣ MD ረዳት ፕሮፌሰር የአጠቃላይ ቀዶ ሕክምና ሐኪም 0942 622 912 @HakimEthio

  • 05:023 5714

    видео или голосовое, без подписи

  • 05:023 6714

    видео или голосовое, без подписи

  • 05:023 5244

    видео или голосовое, без подписи

  • 05:023 424384

    The Forgotten disease Brucellosis is an important zoonotic diseases that transmit from domestic animals to humans. As majority of our people live in close relation with domestic animals, this disease is expected to be common in Ethiopia. Some seroprevalence studies done in Ethiopia show that brucellosis is endemic in Ethiopia. But despite being an important public health danger, it is not getting the necessary attention it needs. One of the important manifestations of brucellosis is vertebral osteomyelitis (Spondylitis). Such patients often wrongly misdiagnosed as TB Spondylitis. We can not reliably and confidently differentiate Tb spondylitis from Brucella spondylitis by MRI alone. All patients suspected of TB spondylitis should be tested for brucellosis. NB: Tests for brucellosis are available at ICL and ARSHO laboratories! Tegegn Molla, Neurologist @HakimEthio

  • 19:354 869564

    Every morning, I put on my white coat and enter the Hospital—not only to treat diseases, but to witness stories of people who have suffered far beyond what a medical chart can describe. Many come carrying the wounds of war, uncertainty, and loss. And for some, the struggle does not end at the hospital door. Investigations, medications, and essential services are often outside the hospital and costly. For families already exhausted financially, even a simple test can become an impossible choice. As a first-year Internal Medicine resident, I am still learning medicine. But my patients are teaching me something deeper: health is not only about disease; it is also about dignity, access, and the ability to afford care. We cannot undo what they have suffered. But we can listen, care, and stand beside them. Sometimes, when we cannot change the world around a patient, being there still matters. Still war is Smoldering! I don't know whether tomorrow tomorrow is coming! Dr. G/giorgs Girmay, IMR1 @HakimEthio