ሀ ግእዝ Ha Geez
Статистикаእንቋዕ በሰላም መጻእክሙ ❤🔹ኀበ🔹ሀ🔹ግእዝ🔹 መ/ር እንዳለ ጌታቸው(በለባዊ ዓለም አቀፍ አካዳሚ የግእዝ ቋንቋ መምህር)
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 290
- 1/48двое суток
- 332
- 1/72трое суток
- 358
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
https://youtube.com/shorts/6_sFN5-KBJ4?si=4ajH1k2cPYIOCg6t
https://youtube.com/shorts/5ZCGbpuH9Rg?feature=share
ፍልሰታ ሳምንታት በጌታችን፣ በእመቤታችንና በቅዱሳን ሐዋርያት ስም በቤተ ክርስቲያን ተሰባስበን ቅዱሳት መጻሕፍትን ከመማር ባሻገር ብንጾም፣ ብንጸልይ፣ ብናስቀድስ፤ እንደዚሁም ሥጋውን ደሙን ብንቀበል በበረከት ላይ በረከትን፤ በጸጋ ላይ ጸጋን እናገኛለን፡፡ በኋላም ሰማያዊውን የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመውረስ እንችላለን፡፡ ነገር ግን በሕግ የተከለከለ እስኪመስል ድረስ በዚህ ወቅትም ኾነ በሌላ ጊዜ ሥጋውን ደሙን የሚቀበሉ ወጣቶች ጥቂቶች ናቸው፡፡ ስለዚህም አረጋውያንና ሕፃናት ብቻ ሳይኾኑ ወጣቶችም ጭምር የመቍረብና የመዳን ክርስቲያናዊ መብት እንዳለን በመረዳት ራሳችንን ገዝተን፣ ንስሐ ገብተን፣ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን መቀበል ይገባናል፡፡ አምላካችን በማይታበል ቃሉ “ሥጋዬን የሚበላ፤ ደሜንም የሚጠጣ የዘለዓለም ሕይወት አለው” በማለት ተናግሯልና /ዮሐ.፮፥፶፬/፡፡ለእግዚአብሔር ምስጋና ይኹን፡፡ የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፣ የቅዱሳን ሐዋርያት ጸጋና በረከት አይለየን፡፡ ምንጭ mk
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጾመ ፍልሰታ ለማርያም ነሐሴ ፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም በነገረ ማርያም ተጽፎ እንደምናገኘው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጥር ፳፩ ቀን በ፵፱ ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም ባረፈች ጊዜ ቅዱሳን ሐዋርያት ሊቀብሯት ወደ ጌቴሴማኒ ይዘዋት ሲሔዱ አይሁድ “እንደ ልጇ ተነሣች፤ ዐረገች እያሉ እንዳያውኩን በእሳት እናቃጥላት” ብለው በዓመፃ ተነሡ፡፡ ታውፋንያ የሚባል አይሁዳዊም አጎበሩን ይዞ ሊያወርዳት ሲል የእግዚአብሔር መልአክ ሁለት እጆቹን ቀጥቶታል፡፡ ከዚህ በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስን ጨምሮ እመቤታችንን በደመና ነጥቆ ወደ ገነት ወስዶ ከዕፀ ሕይወት ሥር አስቀመጣት፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያትም እመቤታችን ያለችበት ቦታ እንዲገለጥላቸው ባረፈች በስምንተኛው ወር ከነሐሴ ፩ ቀን ጀምረው ሱባዔ ገብተው እግዚአብሔርን በጸሎት መጠየቅ ጀመሩ፡፡ ከዚህ ላይ “ስምንት ወር ሙሉ ምን ይዘው ቆይተው ነሐሴ ላይ ሱባዔ ገቡ?” የሚል ጥያቄ ሊነሣ ይችላል፡፡ በእውነቱ ቅዱሳን ሐዋርያት ከስብከተ ወንጌል፣ ከጾም፣ ከጸሎት፣ ከገቢረ ተአምራት፣ ተለይተው እንደማያውቁ መንፈሳዊ ሕይወታቸው ምስክር ነው፡፡ በመኾኑም እመቤታችን ካረፈችበት ቀን ከጥር ወር ጀምሮ እስከ ነሐሴ ድረስ ጥያቄያቸውንና ጸሎታቸውን ባያቋርጡም ከሰው ተለይተው ሱባዔ ገብተው ጾም ጸሎት የጀመሩት ግን ከነሐሴ ፩ ቀን ጀምረው ነው፡፡ ቀድሞስ የክብር ባለቤት የጌታችን የመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ኾነው እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ተሠውራባቸው እንዴት ዝም ብለው ይቀመጣሉ? ሁለት ሱባዔ ካደረሱ በኋላም የነገሩትን የማይረሳ፣ የለመኑትን የማይነሳ እግዚአብሔር አምላካችን ጸሎታቸውን ሰምቶ ነሐሴ ፲፭ ቀን የእመቤታችንን ሥጋ ሰጥቷቸው በክብር ገንዘው በጌቴሴማኒ ቀብረዋታል፡፡ በሦስተኛው ቀንም እንደ ልጇ እንደ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታለች፡፡ “ከመ ትንሣኤ ወልዳ፤ እንደ ልጇ ትንሣኤ” ያሰኘውም ይህ ታሪክ ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ሲሰብክ ቆይቶ ደመና ጠቅሶ ከሀገረ ስብከቱ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመጣ እመቤታችን ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ወደ ሰማይ ስታርግ አገኛት፡፡ በዚህ ጊዜ “ቀድሞ የልጅሽን ትንሣኤ፤ ዛሬ ደግሞ ያንቺን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁን?” ብሎ ትንሣኤዋን ባለማየቱ ኀዘን ስለ ተሰማው ከደመናው ይወድቅ ዘንድ ወደደ፡፡ “ወፈቀደ ይደቅ እምደመናሁ” እንዲል፡፡ እመቤታችንም “አይዞህ አትዘን፤ ባልነጀሮችህ ሐዋርያት ያላዩትን ትንሣኤዬን አንተ አይተሃል” ብላ ከሙታን ተለይታ መነሣቷንና ማረጓን እንዲነግራቸው አዝዛ የያዘቸውን ሰበን ሰጥታ ሰደደችው፡፡ እርሱም ትእዛዟን ተቀብሎ በክብር ከተሰናበታት በኋላ ወደ ሐዋርያት ሔዶ እንዳልሰማ እንዳላየ መስሎ “የእመቤታችን ነገር እንደምን ኾነ?” አላቸው፡፡ እነርሱም “አግኝተን ቀበርናት” ሲሉት “ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር እንዴት ይኾናል?” አላቸው፡፡ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ከዚህ በፊት የክርስቶስን ትንሣኤ መጠራጠሩን ጠቅሶ እየገሠፀ ስለ እመቤታችን መቀበር እነርሱ የሚነግሩትን ኹሉ መቀበል እንደሚገባው ለቅዱስ ቶማስ አስረዳው፡፡ ቅዱስ ቶማስም የያዘውን ያውቃልና ጸጥ ብሎ ሲሰማው ቆየ፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስም ተቈጥቶ የእመቤታችንን ክቡር ሥጋ ለቅዱስ ቶማስ ለማሳየት ሔዶ መቃብሯን ቢከፍት የእመቤታችንን ሥጋ ሊያገኘው አልቻለም፡፡ በዚህ ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ደንግጦ ቆመ፡፡ ቅዱስ ቶማስም “አታምኑኝም ብዬ ነው እንጂ እመቤታችንስ ከሙታን ተለይታ ተነሥታ ስታርግ አግኝቻታለሁ” ብሎ የሰጠችውን ሰበን ለሐዋርያት ሰጥቷቸዋል፡፡ እነርሱም በእመቤታችን ትንሣኤና ዕርገት እየተደሰቱ ሰበኑን ለበረከት ተካፍለውታል፡፡ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እንደሚያስተምሩን በቅዳሴ ጊዜ ሠራዒ ዲያቆኑ በሚይዘው መስቀል ላይ የሚታሠረው መቀነት መሰል ልብስ፤ እንደዚሁም አባቶች ካህናት በመስቀላቸው ላይ የሚያደርጉት ቀጭን ልብስና በራሳቸው የሚጠመጥሙት ነጭ ሻሽ የእመቤታችን ሰበን ምሳሌ ነው፡፡ በዓመቱ ቅዱሳን ሐዋርያት “ቶማስ የእመቤታችን ትንሣኤዋንና ዕርገቷን አይቶ እኛ እንዴት ሳናይ እንቀራለን?” ብለው ከየሀገረ ስብከታቸው ተሰባስበው ጌታችን ሥጋዋን እንዲሰጣቸው በጠየቁበት በዚሁ ወቅት ከነሐሴ ፩ ቀን ጀምረው ሱባዔ ቢይዙ ጌታችን ልመናቸውን ተቀብሎ ነሐሴ ፲፮ ቀን እመቤታችንን መንበር፤ ጴጥሮስን ተራዳኢ ካህን፤ እስጢፋኖስን ሠራዒ ዲያቆን አድርጎ ቀድሶ እመቤታችንንም ሐዋርያትንም አቍርቧቸዋል፡፡ እነርሱም እመቤታችንን በዓይናቸው ከማየት ባሻገር አብረው ሥጋውን ደሙን ተቀብለዋል /ትርጓሜ ውዳሴ ማርያም/፡፡ ይህንን ትምህርት መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ከነሐሴ ፩-፲፭ ያለው ሁለት ሱባዔ ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ ኾኖ በምእመናን ዘንድ መጾም እንደሚገባው ሥርዓት ሠርተውልናል /ፍት.ነገ.አን.፲፭/፡፡ ይህ ጾምም “ጾመ ማርያም (የማርያም ጾም)” ወይም “ጾመ ፍልሰታ ለማርያም (የማርያም የፍልሰቷ ጾም)” እየተባለ ይጠራል፡፡ ‹ፍልሰት› የሚለው ቃልም “ፈለሰ ሔደ፤ ተሰደደ” ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲኾን ትርጕሙም ከአንድ አገር ወደ ሌላ አገር መሔድን ያመለክታል፡፡ ‹ፍልሰታ ለማርያም› ሲልም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ካረፈች በኋላ ከጌቴሴማኒ ወደ ገነት መወሰዷን የሚያስረዳ መልእክት አለው፡፡ በጾመ ፍልሰታ በቤተ ክርስቲያናችን በየቀኑ በማኅሌቱ፣ በሰዓታቱና በቅዳሴው በሚደርሰው ቃለ እግዚአብሔር ነገረ ማርያም ማለትም የእመቤታችን ከመፀነሷ ጀምሮ እስከ ዕርገቷ ድረስ ያለው ታሪኳ፣ ለአምላክ ማደሪያነት መመረጧ፣ ንጽሕናዋ፣ ቅድስናዋ፣ ክብሯ፣ ርኅርራኄዋ፣ ደግነቷ፣ አማላጅነቷ፣ ሰውን ወዳድነቷ በስፋት ይነገራል፡፡ እመቤታችንን ከሚያወድሱ ድርሳናት መካከልም በተለይ ምሥጢረ ሥላሴን፣ ምሥጢረ ሥጋዌንና ነገረ ድኅነትን ከነገረ ማርያም ጋር በማዛመድ የሚያትተው ቅዳሴ ማርያም፤ እንደዚሁም ነገረ ድኅነትን ከምሥጢረ ሥጋዌ (ከነገረ ክርስቶስ) እና ከነገረ ማርያም ጋር በማመሣጠር የሚያትተው ውዳሴ ማርያምም በስፋት ይጸለያል፤ ይቀደሳል፤ ይተረጐማል፡፡ በሰንበታት የሚዘመሩ መዝሙራት፤ በየዕለቱ በቅዳሴ ጊዜ የሚነበቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎችም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለተዋሕዶ በእግዚአብሔር መመረጧን፣ ዘለዓለማዊ ድንግልናዋን፣ ክብሯን፣ ቅድስናዋን፣ ንጽሕናዋን የሚያወሱ ናቸው፡፡ በጾመ ፍልሰታ ባሕታውያን ብቻ ሳይኾኑ ዓለማውያንም በእግዚአብሔር ቸርነት፣ በእመቤታችን አማላጅነት የሰይጣንን ፈተና ድል ለማድረግ እንዲቻላቸው ከቤተሰቦቻቸው ተለይተው በየገዳማቱና በየአብያተ ክርስቲያናቱ በዓት አዘጋጅተው፣ ሱባዔ ገብተው፣ ፈቃደ ሥጋቸውን ለፈቃደ ነፍሳቸው አስገዝተው ይጾማሉ፤ ይጸልያሉ፡፡ እንደዚሁም ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ይቀበላሉ፡፡ እኛም የእመቤታችንን ዕረፍትና ትንሣኤ በማሰብ ከልጇ ከወዳጇ የሚገኘውን ጸጋና በረከት ተስፋ በማድረግ የአባቶቻችንንና የእናቶቻችንን ፈለግ ተከትለን በየዓመቱ ጾመ ፍልሰታን እንጾማለን፤ የምንችል ደግሞ አስቀድሰን ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን እንቀበላለን፡፡ በተጨማሪም ይህ ጾም ለእመቤታችን ያለንን ፍቅርም የምንገልጽበት ወቅት ነው፡፡ በተለይ ኦርቶዶክሳውያን ሕፃናት በአብዛኛው ትምህርተ ወንጌል የሚማሩት፤ ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን የሚቀበሉት በዚህ በጾመ ፍልሰታ ነው፡፡ ኹላችንም ጌታችን በስሙ ሁለትም ሦስትም ኾነን ለጸሎትና ለመልካም ሥራ ብንሰባሰብ እርሱ በመካከላችን እንደሚገኝ የገባልንን ቃል ኪዳን መሠረት በማድረግ /ማቴ.፲፰፥፳/ በጾመ
እግዚአብሔር ቢኖር ኖሮ... አንድ ፀጉር አስተካካይ የአንድን ሰው ፀጉር እየቆረጠ ሳለ ፀጉሩን ለሚያስተካክለው ሰው እንዲህ አለ፦ “እኔ በእግዚአብሔር መኖር አላምንም።” ደንበኛው ፦ “ለምን?” ሲል ጠየቀው። አስተካካዩም፦ “በዓለም ላይ በርካታ መከራና ምስቅልቅል አለ። እርሱ ቢኖር ኖሮ ይህ ሁሉ ችግር አይኖርም ነበር” አለ። ደንበኛውም፦ “እኔም በፀጉር አስተካካዮች አላምንም...” አለ። አስተካካዩም ግራ በመጋባት፦ “ምን ማለትህ ነው?” ሲል ጠየቀ። ደንበኛውም ለአስተካካዩ፦ “እነዚያን ውጭ ያሉ የተንጨባረረ ፀጉር ያላቸውን ሰዎች ታያቸዋለህ?” አለው። አስተካካዩም፦ “አዎ” አለ። ደንበኛውም፦ “ፀጉር አስተካካዮች ቢኖሩ ኖሮ፣ ረጅም እና ያልተስተካከለ ፀጉር ያላቸው ሰዎች አይኖሩም ነበር” አለ። አስተካካዩም፦ “እኛ አለን፤ ነገር ግን ሰዎች ወደ እኛ አይመጡም!” አለ። ደንበኛውም በመቀጠል፦ “ትክክል። እግዚአብሔር አለ፤ ነገር ግን ሰዎች ለመስተካከል ወደ እርሱ አይመጡም። በዓለም ላይ በርካታ ችግሮች የበዙበትም ምክንያት ለዚህ ነው” አለው። (ፖል ዊልያም) ምንጭ FB
без подписи
без подписи
https://youtube.com/shorts/aKeFcDgCJ5g?feature=share
የግእዝ ቋንቋ ትምህርቶች በክፍል ክፍል ፩: ስለ ግእዝ ቋንቋ 👇 https://youtu.be/h29ch5ZvvvY?si=3mKcQVWoVT29IJDm ክፍል ፪: ስለ ግእዝ ቁጥሮች 👇 https://youtu.be/SP6-c229RC4?si=9m5E3h-QDWFg4jiu ክፍል ፫: ስለ ግእዝ ፊደላት 👇 https://youtu.be/yiFbfMFlQkw?si=x96Urj48vAfBoGmU ክፍል ፬: ስለ ንባብ(ተነሽ ተጣይ ሰያፍ ወዳቂ) 👇 https://youtu.be/6sQy-ilqxoQ?si=bZYjj6y3QwuAitnY ክፍል ፭: ስለ መራሕያን 👇 https://youtu.be/PRcLMtsD7ug?si=9SeqBkOlFJGf635O ክፍል ፮: አርእስተ ግስ 👇 https://youtu.be/0PC9AkHBPu8?si=Ej8hzjN4cqSwG5jZ ክፍል ፯: የአርእስተ ግስ ርባታ 👇 https://youtu.be/-DyO7AHzbbI?si=O1bHUBJSSgEqo-UM ክፍል ፰: ገቢር እና ተገብሮ 👇 https://youtu.be/6bR2OMuk7rM?si=WjS_clDuLgasXZag ክፍል ፱: የአእመረ መደበኛ ርባታ 👇 https://youtu.be/OySm1TIiz1w?si=zoOjS_oYIF_KiXbW ክፍል ፲: የአእመረ ዝርዝር ርባታ 👇 https://youtu.be/Z39MLmJUq2M?si=UnCQEhvl3W8Nw8h0 ክፍል ፲፩: የቀተለ ዝርዝር ርባታ 👇 https://youtu.be/BxTR-oODTsA?si=bPfdBtaUIK_w-h5n ክፍል ፲፪: የይቤ መደበኛ ርባታ 👇 https://youtu.be/83bU-Y08s4A?si=hGkqQ9aRm_qi9531 ክፍል ፲፫: የይቤ ሙሉ ርባታ(ዝርዝር ) 👇 https://youtu.be/byMPqIUs6Ug?si=ysvYg_aBTv9VklZ- ክፍል ፲፬: የንኡስ አንቀጽ አወጣጥ 👇 https://youtu.be/2fqIWqihSAc?si=-MUQHYZhxuQc-hdE ክፍል ፲፭: ቦዝ አንቀጽ አወጣጥ 👇 https://youtu.be/6dLTfFSZB5Y?si=5QaNMuZ6lBL73ukA ክፍል ፲፮: ጎራጅ ፊደላት 👇 https://youtu.be/ItEfQQISnFc?si=U4JxGLGwWEX7XLDD ክፍል ፲፯: አዎንታ እና አሉታ በግእዝ 👇 https://youtu.be/RWT6AH0Y7M0?si=zQtrHA7IXJg0-8D1 ክፍል ፲፰: ሣልስ እና ሳድስ ውስጠ ዘ 👇 https://youtu.be/FRDEdN-hSgs?si=Piq9-hAHlzkxOLZk
https://youtube.com/shorts/PXgnrO6LvlA?feature=share
https://youtube.com/shorts/w_eol1okzbM?si=ltF-NCFauPp8Dx9B
https://youtu.be/bF1twW7VSFk
https://youtu.be/3u-DWE1Ysws?si=X23xOsCKSLAJy0Ih
https://youtu.be/1UAAnNR0vVU
https://youtu.be/y96hjo1KJBE?si=zpR2bNHW9EkgZwr7
https://youtu.be/gcYfgksDBd8
без подписи
የግእዝ ቋንቋ ትምህርቶች በክፍል ክፍል ፩: ስለ ግእዝ ቋንቋ 👇 https://youtu.be/h29ch5ZvvvY?si=3mKcQVWoVT29IJDm ክፍል ፪: ስለ ግእዝ ቁጥሮች 👇 https://youtu.be/SP6-c229RC4?si=9m5E3h-QDWFg4jiu ክፍል ፫: ስለ ግእዝ ፊደላት 👇 https://youtu.be/yiFbfMFlQkw?si=x96Urj48vAfBoGmU ክፍል ፬: ስለ ንባብ(ተነሽ ተጣይ ሰያፍ ወዳቂ) 👇 https://youtu.be/6sQy-ilqxoQ?si=bZYjj6y3QwuAitnY ክፍል ፭: ስለ መራሕያን 👇 https://youtu.be/PRcLMtsD7ug?si=9SeqBkOlFJGf635O ክፍል ፮: አርእስተ ግስ 👇 https://youtu.be/0PC9AkHBPu8?si=Ej8hzjN4cqSwG5jZ ክፍል ፯: የአርእስተ ግስ ርባታ 👇 https://youtu.be/-DyO7AHzbbI?si=O1bHUBJSSgEqo-UM ክፍል ፰: ገቢር እና ተገብሮ 👇 https://youtu.be/6bR2OMuk7rM?si=WjS_clDuLgasXZag ክፍል ፱: የአእመረ መደበኛ ርባታ 👇 https://youtu.be/OySm1TIiz1w?si=zoOjS_oYIF_KiXbW ክፍል ፲: የአእመረ ዝርዝር ርባታ 👇 https://youtu.be/Z39MLmJUq2M?si=UnCQEhvl3W8Nw8h0 ክፍል ፲፩: የቀተለ ዝርዝር ርባታ 👇 https://youtu.be/BxTR-oODTsA?si=bPfdBtaUIK_w-h5n ክፍል ፲፪: የይቤ መደበኛ ርባታ 👇 https://youtu.be/83bU-Y08s4A?si=hGkqQ9aRm_qi9531 ክፍል ፲፫: የይቤ ሙሉ ርባታ(ዝርዝር ) 👇 https://youtu.be/byMPqIUs6Ug?si=ysvYg_aBTv9VklZ- ክፍል ፲፬: የንኡስ አንቀጽ አወጣጥ 👇 https://youtu.be/2fqIWqihSAc?si=-MUQHYZhxuQc-hdE ክፍል ፲፭: ቦዝ አንቀጽ አወጣጥ 👇 https://youtu.be/6dLTfFSZB5Y?si=5QaNMuZ6lBL73ukA ክፍል ፲፮: ጎራጅ ፊደላት 👇 https://youtu.be/ItEfQQISnFc?si=U4JxGLGwWEX7XLDD ክፍል ፲፯: አዎንታ እና አሉታ በግእዝ 👇 https://youtu.be/RWT6AH0Y7M0?si=zQtrHA7IXJg0-8D1 ክፍል ፲፰: ሣልስ እና ሳድስ ውስጠ ዘ 👇 https://youtu.be/FRDEdN-hSgs?si=Piq9-hAHlzkxOLZk