ሠናይ ሚዲያ Senay media
Статистикаወፈቃዱሰ ለእግዚአብሔር ድኅነተ ዓለም ውእቱ የእግዚአብሔር ፈቃዱ የሰው ልጅ መዳን ነው ። https://youtube.com/@senaydegu-f2h?si=Wiv8P0chH1bSEPeW https://www.facebook.com/profile.php?id=61578638075035 #ሳብስክራይብ #ሸር አድርጉ አዲስ ዩቲዮብ ከፍቻለሁ
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 56
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Видео
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 369
- 1/48двое суток
- 422
- 1/72трое суток
- 456
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
#ቅዳሴ ቀጥታ ሥርጭት የዓርብ ውዳሴ ማርያም ና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ሥርዓተ ቅዳሴ ቀጥታ ሥርጭት ትምህርተ ወንጌ... https://youtube.com/live/So84yvgWiiQ?si=6GB-V3xkI8JF034P ቅዳሴ ማስቀደስ የምትችሉ ቀጥታ ሥርጭት አለ ግቡ👏👏👏
https://youtu.be/ACo6xSaACwk?si=mZT55-Iv2nLOdDuE
አንድምታ ትርጓሜ ትምህርት መማር ለምትፈልጉ ሁሉ በቅርብ ቀን እንጀምራለን! በትርጓሜ ክፍሉ ተሰባሰቡ ማስታወቂያም ስሩ? ሸር አድርጉ! https://t.me/andmta21
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ መግባት የምትፈልጉ ልጆች በዚህ ሳምንት ተቀላቀሉ ከዚህ ሳምንት በኋላ ብትፈልጉት ላታገኙት ትችላላችሁ የአንድምታ ትርጓሜ መማርያ ክፍሉ ፕራይቤት ሁኖ በጥራት እንማማርበታለን👏👏👏👏 https://t.me/andmta21
ሰላም ለእናተ ይሁን እንደምን አላችሁ አሁን ላይ አንድምታ ትርጓሜ እያስተማርሁ አደለም ትምህርቱን ካቆምሁት ቆይቻለሁ ብዙ ተማሪዎች እየጠየቃችሁ ነው በዚህ ሳምንት ቀን አውጥቸ አሳውቃችኋለሁ
ሳይንስና ተፈጥሮ (ሀልወተ እግዚአብሔር ) ያላቸው አንድነትና ልዩነት? https://youtu.be/B-d4e4Fb1g8?si=YTxA08eESSdwwPxs
Live stream finished (50 minutes)
ነው
የጥያቄ ቀን
Live stream started
https://youtu.be/SCH6LWXoyIo?si=4GIxlHtloLHq9cdx
ሰላም እንደምን አመሻችሁ ከ5 ደቂቃ በኋላ በተለመደው የመማማርያ ግሩፓችን መሠረታዊ የክርስትና ትምህርታችንን እንጀምራለን https://youtu.be/s6s7NyGRowo?si=oiqzThRBbI-JfoFe
➙ ኢየሱስ ማን ነው ? 👉ኢየሱስ ፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው። ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ👉አንተ ክርስቶስ #የሕያው_እግዚአብሔር_ልጅ ነህ አለ። [ማቴ 16፥15-16] ✍️ኢየሱስ ከእመቤታችን ድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ ወደ ምድር የመጣው፣ በሰው አምሳል የተገለጠው ራሱ እግዚአብሔር ነበር፡፡ ይህ ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ) ነበር (ሉቃስ 1፡26-35)፣ (ዮሐንስ 1፡1 እና ዮሐንስ 1፡14)። “በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።”[ዮሐ 1፥1] 👉በመጀመሪያ:- በመጀመሪያ ከተሠራው በፊት የነበረ መጀመሪያ፣ ከሁሉ አስቀድሞ የነበረ፣ ከዘፍ 1፥1በፊት የነበረ መጀመሪያ። መጀመሪያ የሌለው ከዘላለም ጀምሮ ያለ። ይህ ሃሳብ የዘፍጥረት 1፥1ሀሳብን ያንጸባርቃል፣ በተመሳሳይ መልኩ በ1ኛ ዮሐ 1፥1 ላይም በድጋሜ ተጠቅሷል። 👉ቃል ነበረ➙ ቅድመ አለም ወልድ የእግዚአብሔር ቃል ይባላል፣ ነገር ግን ከሰው አንደበት እንደሚወጣ ዝርው [የማይጨበጥ፥ የማይዳሰስ] ቃል ሳይሆን በረቂቅ አካልነት ሆኖ "ማን?" እንጂ ምን? የሚባል አይደለም። ስለዚህ አካላዊ ቃል እንለዋለን። ቃል ሰው የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው [1፥14]። የእግዚአብሔር መገለጥ ነው። ሁሉም ነገር ተጋጥሞ የሚኖረው በእርሱ ነው[ቆላ 1፥17]። ኢየሱስ ክርስቶስ የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው[ቆላ 1፥15]። የእርሱ የክብር መንጸባረቅ ነው፡ እግዚአብሔር አብን ለእኛ የገለጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ቃል በግሪኩ ሎጎስ በብሉይ ኪዳን መዝ 33፥6 እንደተገለጸው "በእግዚአብሔር ቃል ሰማዮች ጸኑ” በሚለው ውስጥ ይገኛል ✍️በመጀመሪያ ቃል ነበረ። የፍጥረት ወገን ሳይፈጠር በመጀመሪያው ቃል ነበረ ማለት ነው። እግዚአብሔር ከዘላለም ሁልጊዜ እየኖረ መጀመሪያም ሆነ መጨረሻ እንደሌለው ሁሉ ኢየሱስም መጀመሪያ ወይም መጨረሻ የለውም። ሰዎች ማሰብ እስከሚችሉ ድረስ እንኳ ወደ ኋላ ቢመለሱ ኢየሱስ ነበረ መጀመሪያ የውምና። ኢየሱስ ወደ ምድር ለምን መጣ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?? ➙ የሰው ልጅ ከጠፋበት መንገድ ሊመልስ (ሉቃስ 19፡10)። ➙ ከጨለማ ስልጣን ሊያድነን (ቆላሲያስ 1፡13)፡፡ ➙ ነፍሱን ለእኛ ቤዛ አድርጎ ሊሰጥ፤ ደሙን ከፍሎ ሊገዛን (ማቴ 20፡28)፡፡ ➙በሕይወታችን ያለውን የሰይጣንን ሥራ ሊያፈርስ (1ዮሐ 3፡8)፡፡ ➙የዘላለም ሕይወት ሊሰጠን (1ዮሐ 5፥11-12] ➙ አዲስ ልደት በመስጠት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሊያደርገን [ዮሐ 1፥12] ➙ ከአብ ጋር የነበረንን ሕብረት ለማደስ [1ዮሐ 1፡3] መጣ (ዮሐ 14፥7-11)፡፡ በተጨማሪ ዮሐንስ 1፥18 ይመልከቱ። 👉 የእግዚአብሔርን ፍቅር አሳየን [1ዮሐ 4፥9-10] 👉 የእግዚአብሔርን ኃይል አሳየን፣ የታመሙትን፣ ሽባዎችን እና አይነስውራንን ፈወሰ [ማቴ 4፥24] 👉 ርኩሳን መናፍስትን አስወጣ [ማር 1፡34]በተጨማሪ ማርቆስ 5፥1-17 ይመልከቱ። 👉 ተአምራትን አደረገ [ማር 4፥37-41] 👉 ሙታንን አስነሳ [ዮሐ 11፥43፣44] ✍️ ኢየሱስ መከራችንን ተቀበለ ኢየሱስ በምድር ሕይወቱ እኛ የምንቀበለውን የሕይወት ችግሮች በሞላ አይቷል፤ ስለዚህም ሊራራልን ይችላል። [ዕብ 4፥15] ✍ ኢየሱስ ስለእኛ በመስቀል ላይ ሞተ ኃጢአተኛ ሰዎች፣ ኢየሱስን እንደ ወንጀለኛ ከእንጨት በተሰራ መስቀል ላይ ቸነከሩት፡፡ ራሱን ከዚህ ማዳን ቢችልም፣ አላደረገውም፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር አለሙን የሚያድነው በእርሱ የመስቀል ላይ ሞት ነበርና፡፡ ስዚህ ኢየሱስ ስለ እኛ ሞተ! [ማር 15፥16-39] ✍️ኢየሱስ ስለእኛ ከሙታን መካከል ተነሳ ከሦስት ቀን የመቃብር ቆይታ በኃላ እግዚአብሔር ልጁን ከሙታን መካከል አስነሳው! [ማቴዎስ 28 ] ትንሳኤውም ጭምር ለእኛ ሲል ነበር፡፡ [ኤፌ 2፥4-6] ✍️ኢየሱስ ለእኛ የሰማይን ደጅ ከፈተልን በምድር ላይ የነበረውን ሥራ በፈፀመ ጊዜ ኢየሱስ ወደአባቱ ዘንድ ወደሰማይ አረገ፡፡ ይህም ጭምር ለእኛ ነበር፡፡ ምክንያቱም አሁንና ለዘላለሙ ከእርሱ ጋር አብረን ለመኖር ወደ እግዚአብሔር መገኛ የምንሄድበት መንገድ ከፍቶልናል። ዳግመኛም በሕያዋንና በሙታን ላይ ለመፍረድ ዳግመኛ ይመጣል፣ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ና ሜራናታ ‼️ ‛‛ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን አሜን’’‼️ [ ራእይ 1፥5-6]
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ እንደምን አመሻችሁ ዛሬ የምንጀምረው ምሥጢረ ጥምቀት ነው ከ 20 ደቂቃ በኋላ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርታችንን እንጀምራለን
ጥምቀት(Mystery of Baptism) የሚለው ቃል “አጥመቀ” (አጠመቀ) ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም በተከማቸ ውሃ ውስጥ መነከር፡ መዘፈቅ፡ ገብቶ መውጣት ማለት ነው። ምስጢረ ጥምቀት በምስጢራዊ (በሃይማኖታዊ) ፍቺው በተጸለየበት ውሃ (ማየ ኅይወት) ውስጥ በሥላሴ (በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ) ስም ሦስት ጊዜ ብቅ ጥልቅ ብሎ የመውጣት ሂደት ነው (ማቴ 28፡19)። ጥምቀት “የክርስትና መግቢያ በር” ናት፡