tgindex

ቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

Статистика
Последний пост
6 июл.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
354
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
764
20 постов
Вовлечённость
215,8%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 2ኛ B,C,D እና 4ኛ D ክፍል ስም ጠሪ መምህራን ሮስተር እስከ ዛሬ 29/10/2018 ዓ.ም ድረስ ሮስተር ያላስገባችሁ ስለሆነ እና ለመጠመር ስለተቸገርን ዛሬ 4:00 ድረስ አንድታስገቡ እናሳስባለን::

  • видео или голосовое, без подписи

  • ለስም ጠሪ መምህራን በሙሉ ሮስትር ተጠናቆ የሚገባ እስከ ነገ ማለትም 28/05/2018 ዓ.ም እስከ 9:00 ስለሆነ ሁሉም ስም ጠሪ መምህር ይህንን አውቆ በሰዓቱ እንዳስገባ በጥብቅ እያሳሰብን በሰዓቱ የማያስገባ ሰም ጠሪ ሀላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን እናሳውቃለን

  • ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት ዓይነቶች የምታስተምሩ መምህራን ውጤት ከ100% ያላስተላለፋችሁ ስለሆነና እና በእናንተ ምክንያት ስም ጠሪ መምህራን ሮስተር ለመስራት ስለተቸገሩ ባስቸኳይ ዛሬ እስከ 9:00 እንድታስገቡ እያሳሰብን በሰዓቱ የማያስገባ መምህር ለሚፈጠረው ችግር ሀላፊነቱን የሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን:: 1, 4ኛ ክፍል A,B ጤሴማ 2, 4ኛ ክፍል C,D አ/ሳይንስ 3, 5ኛ ክፍል A,B,C English 4, 6ኛ ክፍል A,B,C ጤሴማ

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ዜና ፕረስ!!! ለ2 ሳምንት በትምህርት ቤቶች መካከል ሲካሄድ የቆየው የጉለሌ ክፍለ ከተማ  ወረዳ 1 የተማሪዎችና የመምህራን የስፖርት ውድድር ፍፃሜውን አገኘ። ** * በቀን 24/04/2018      የጉለሌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ፅህፈት ቤት ወረዳ 1 የተማሪዎችና የመምህራን ውድድር ወረዳውን  ለመወከል ማወዳደር መጀመሩ ይታወቃል ሆኖም የወረዳ 1  ትምህርት ቤቶች በመወከል የቁስቋም ጣይቱ ብጡል ትምህርት ቤት በተማሪዎች እና በመምህር Champion ሆነናል።።🏆🥇 # በተማሪዎች  በተደረገ የእግር  ኳስ ጨዋታ ⚽️⚽️  1. በወንድ መምህራን በቼዝ    ♟♟ ጨዋታ መምህር ዮሴፍ ማርቆስ በማሸነፍ 🥇🏆 2. በወንድ ተማሪዎች የእግርኳስ  ⚽️ ዋንጫ በማግኘት 🥇🏆 3.  በሴት ተማሪዎች የእግርኳስ   ⚽️    ዋንጫ በማግኘት 🥇🏆 ለክፍለ-ከተማ ውድድር አልፈናል!!!       በመምህራንም በደጋፊም በቡድን ጥሩ ነገረ በማሳየት በቁስቋም መምህራን ና ደስ በሚል ሞራል በቁስቋም ሰራተኞች ድጋፍ ታጀቦ ጨዋታው በማሸነፍ ቁስቋም ት/ቤትን ጭምር በማስጠራት እንዲሁም በአሰልጣኛቻችን ብርቱ ጥረት  ዋንጫዎችን ማሳካት ችለናል።            🏆🏆🏆🏃🏃🏃🏁       ለቁስቋም ሰራተኞች በሙሉ             እንኳን ደስ አለን አላችው!!!!

  • ማስታወቂያ ለቁ/ጣ/ብ/ቅ/አ/መ/ደ/ት/መም/ሠራተኞች ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው ለፐብለክ ዲጂታል መታወቂያ ለማሠራት ፎቶ ግራፍ ሰለአልሰጣችሁ ሰኞ ዕለት ብቻ እንድትሰጡን እያሳሰብን ከተላለፈ በኃላ ግን ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን! 1- ተፈሪ መኮንን 7,ምህረት ተስፋዬ 2- አመዘነች ግሩም 8, ሙሉጌታ ከበደ 3-የማታዉ አበጀ 9, መብራት ሶርሳ 4-አሸናፊ ስዩም 10, ደበሌ በንቲ 5-ዝናሽ ጌቱ 6-ምስራቄ ኤፍሬም የት/ቤቱ ሰው ሀብት አስተዳደር

  • 4 нояб.736из kusqau

    видео или голосовое, без подписи

  • 18 сент. 2025 г.1 0201из kusqau

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 сент. 2025 г.1 050из kusqau

    Long image 09-17-2025 16.22

  • видео или голосовое, без подписи

  • 2 сент. 2025 г.1 0201из kusqau

    видео или голосовое, без подписи

  • ቀን 23/12/2017 ማስታወቂያ ለመምህራንና የአስ/ሠራተኞች ከመስከረም 2018 ዓ.ም ጀምሮ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ዲጂታል ስለሚሆን ቀደም ሲል በ2016 ዓ.ም ፎቶ የአልሰጣችሁና በተደጋጋሚ እንድትሰጡን በማስታወቂያ ብንጠይቅም የአልሰጣችሁ አሁንም አላችሁ:ስለዚህ በወቅቱ በአገልግሎቱ ከአልተጠቀማችሁ ችግሩን የምትወስዱ መሆኑን እያሳወቅን አሁንም ቀድሞ የአልሰጣችሁ እስከ ሰኞ26/12/2017ዓ.ም 3 ሠዓት ድረስ ብቻ ከለር ጉርድ ፎቶ በቴሌግራም እንድትልኩልን እናሳስባለን!! የሰዉ ሀብት አሰተዳደር

  • видео или голосовое, без подписи

ቁስቋም ጣይቱ ብጡል የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት — tgindex