📌ABADO PRIMARY SCHOOL📌
Статистика👉 ይህ የአባዶ ቅ/መደበኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት ለመምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ብቻ መረጃ የሚተላለፍበት የትምህርት ቤቱ ዋና ገፅ ነው ፡፡ 📌 አድሚኖች ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ በግቢው ውስጥ 👉 የተሰሩ እና እየተሰሩ ያሉ ዋና ዋና ተግባራትን 👉መልዕክቶችን ማስታወቂያዎችን 👉 ትምህርታዊ መረጃዎችን እና ፁሁፎችን ያስተላልፉበታል !! እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 2
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 348
- 1/48двое суток
- 398
- 1/72трое суток
- 430
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴር መስራቤቱ አሳውቋል። (ነሀሴ 5/2018 ዓ.ም) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ክፍለ ጊዜ ከነገ (ማክስኞ 06-12-2018) ጀምሮ በዚህ ክፍለ ጊዜ ፕሮግራም መሰረት ተግባራዊ የሚሆን ይሆናል።
Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Qulqullina Barnoota Bulchiinsa Magaalichaa Keessatti Kennamu Ol Guddisuuf Giddu-Gala Madaallii Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Uumuudhaan Xiyyeeffannoodhaan Hojjachaa Jira. Haaluma Kanaan, Bara Barnootaa 2019tti Mana Barnoota Waliigalaa Sadarkaa Lammaffaa Misraq Goh Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Keessatti Barattoota Kutaa 9ffaa Hanga 12ffaa Simatee Barsiisuuf Hojii Qophii Xumuree Jira. Salphaatti, Barattoonni Mana Barnootaa Kana Keessatti Barachuu Barbaaddan, Ulaagaalee Dorgommii Miidiyaalee Hawaasummaa Biiroo Barnootaa Irratti Ibsaman Bu'uura Godhachuun, Liinkii Ibsameen Hanga 8/12/2018 A.L.I.tti Galmaahuu Kan Dandeessan Ta'uu Isinii Beeksifna. Liinkii Galmee:- https://bs.ministry.et ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ማስታወቂያ! (ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን ያጠናቀቀ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://bs.ministry.et
እንዴት አደራችሁ! በጣም በጣም አስቸኳይ!!!! ለPGDT የክረምት ስልጠና፦ በዲፕሎማ እያስተማሩ ግን ዲግሪ እያላቸው ያልተያዘላቸው መ/ራን የPGDT ስልጠና ዕድል እንዲያገኙ ስለተወሠነ ዛሬ ረቡዕ (29/11/18ዓ.ም) ብቻ ከታች በተላከው ስም ዝርዝር መሠረት የት/ቤቱ ቋሚ መምህር መሆናቸውን የሚያረጋገጥ ደብዳቤ ከት/ቤታቸው፤ ኦርጅናልና ኮፒ የት/ት ማስረጃቸውን እና የት/ቤት መታወቂያቸውን በመያዝ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በአካል ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ተገኝተው መገጣጠሚያ በመውሠድ ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲት ሔደው ምዝገባ እንዲፈፅሙ እየገለፅን፤ ይዘው እንዲገኙ በእናንተ በኩል መልዕክት እንዲደርሳቸው እናሳስባለን። የምዝገባ ቀን፦ ሐምሌ 29/11/18ዓ.ም ብቻ የምዝገባ ቦታ፦ አ/አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ፣ OCR ህንጻ ላይ። የተመለመሉ ሰልጣኝ መምህራን ለምዝገባ ሲመጡ (የሚያስፈልጉ ነገሮች)፦ 1. የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ዋናውን 2. ፓስፖርት መጠን ያለው (4 ፎቶ ግራፍ) ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 3. ጥብቅ ማስታወሻ፤- ዩኒቨርሲቲው ለሰልጣኝ መምህራን ምንም አይነት የትራንስፖርት፤ የመኝታና የምሳ አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ዛሬ በ28-11-2018 የከካ አባዶ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መከካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመወከል "አንድም ሰዉ በደም እጥረት መሞት የለበትም" በማለት በክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተዘጋጀዉ የደም ልገሳ የክረምት በጎ ሥራ ላይ የተሳተፋችሁ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች በትምህርት ቤቱ ስም እናመሰግናለን። Guyyaa har'aa Mana Barumsaa Eekkaa Abbaadoo Sadarkaa 1ffaan Duraa, Sadarkaa 1ffaa fi Gidduu galeessaa bakka bu'uun "Hanqina dhiigaan, Namni kamuu du'uu hin qabu" dhaadhannoo jedhuun Arjoomaa dhiigaa akka kutaa magaalatti qoophaa'ee irratti hirmaattan, hundumtuu Maqaa Manaa Barumsaa keenyaan isin galateeffan!
ማስታወቂያ! (ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁና የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ውጤታችሁን https://bs.ministry.et ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun: Barattoonni onlaayiniidhaan (online) galmooftanii fi qormaata seensaa fudhattan hundi;- Bu'aa keessan marsariitii https://bs.ministry.et irratti ilaaluu kan dandeessan ta'uu ni beeksifna. ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc