- Последний пост
- 24 мар. 2025 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ወላጆች ከዚህ በታች የተቀመጠው ሊንክ ለእንግሊዘኛ ትምህርት አጋዥ ሰለሆነ ተማሪዎች እንዲጠቀሙበት በማድረግ ተባበሯቸው ። https://learn-english.moe.gov.et
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት የካቲት 3/2017 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ ለመሪ ህዳሴ ቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2017 የትምህርት ዘመን የሁለተኛ ወሰነ ትምህርት ሰኞ የካቲት 3/2017 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ወላጆች ለተማሪዎች መልዕክቱን በአግባቡ ማድረስ ይገባል
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ አሮጌውና አጥፊው አኗኗራችን ተቀብሮ አዲሱና ስኬታማው አኗኗራችን የሚወለድበት ጥምቀት በዓል ይሁንልን ጸጸትህ ኃፍረትህ ሃጥያት አብቅቶልኛል ባይነትህ ሁሉ ታጥቦ አስተዋዩ ሰው በአደባባይ የሚገለጥበት ይሁንልን ብርቱው ሰው በአደባባይ የሚገለጥበት ይሁንልን ጠንካራው ሰው በአደባባይ የሚገለጥበት ይሁንልን ብልሁ ሰው በአደባባይ የሚገለጥበት ይሁንልን ትጉው ሰው በአደባባይ የሚገለጥበት ይሁንልን ተስፋኛው በአደባባይ የሚገለጥበት ይሁንልን አሜን ይሁንልን በሕይወትህ፣ በአእምሮህ፣ በስራህ፣ በመንገድም ሳይቀር ያስቀመጥካቸውን ገደቦች አፍርሶ ስኬታማ እንድትሆን ፈጣሪ ሊረዳህ ከጎንህ ነው ። ሕይወት ምንም ገደብ የላትም፤ አንተ ካስቀመጥካቸው ገደቦች በስተቀር ገደብ የለሽ መፀሀፍ ለራስህ ለቤተሰብህ ለጓደኞችህ ለዘመዶችህ ለተቋምህ ለሀገርህ መልካምና አርአያነት ያለው መልካም ስራ ስራላቸው መልካም የጥምቀት በዓል
የአንደኛ መንፈቅ ዓመት የማጠቃለያ ፈተና የሚሰጠው ከጥር 19-23/2017 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን። ወላጆች ለተማሪዎች ልዩ ትኩረት በማድረግ ጥናታቸው ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ ማድረግ ይገባል። ሐሙስ ከ6ኛ እና ከ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጪ መደበኛው ትምህርት የሚሠጥ መሆኑን በድጋሚ እናሳውቃለን። ወላጆች ልጆች ወደ ትምህርታቸው እንዲያተኩሩ አድርጉ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በመሪ ህዳሴ የ6ኛ እና የ8ኛ የሞዴል ፈተና ተማሪዎች በሰላም ተጀምሯል
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የሚኒስትሪ ሞዴል ፈተና ፕሮግራም ከጥር 6 /2017 እስከ ጥር 8/2017 ድረስ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ሞዴል ፈተና የሚሰጥ ይሆናል። በሚኒስትሪ ሞዴል ፈተና ወቅት የ5ኛ ክፍል ፤ 7ኛ ክፍል ፤ ዐ ክፍል ፤ ኬጂ እና የተፋጠነ ክፍል ተማሪዎች መደበኛ ትምህርት የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን(ትምህርት አለ) ሐሙስና ዓርብ ( ጥር 8 እና ጥር 9) ከ6ኛ እና ከ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጪ ሁሉም ተማሪዎች መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን።
ዓይንህን አንሳ! ዓይንህን ከሰው ላይ አንሳ ዓይንህን ከሰው ስኬት አንሳ ዓይንህን ከሰው ንብረት አንሳ ዓይንህን ከሰው ሀብት ላይ አንሳ ትኩረትህን ከሰው ላይ ንቀል የሰውን ነገር መመኘት ኃጥያት መሆኑ በመጽሓፍ ላይ ተነግሯል የሰውን ንብረት አትመኝ የሰውን ንብረት አትመልከት የሰው ስህተትና ጉድለት ላይም ብዙ አታተኩር። ዓይንህን ከሰው ድክመት ላይ አንሳ ዓይንህ ውስጥ ያለው ግንድ ከሌላው ሰው ጉድፍ ይበልጣልና አንተ ማነህ የሰውን ጉድፍ የምታጠራ? ብትችልስ ራስህን አጥራ።የራስህ አመለካከት ሲጠራ ደስታህና መልክህ እንደፀሓይ ያበራል። ያንተ ማለት በእጅህ ያለው ነው። አንዳንዶች እንዲያውም ያንተ ማለት የበላኸውና የለበስከው እንጂ በኪስህ ያለው እንኳ ሌላ ሰው ሊወስደው ይችላል ይላሉ። የሰው ድካም ይገርማል።በአፉ ያለውን ሳያጣጥም ሌላ ለመቁረስ ይጣደፋል።እንዲሁ በእጁ ላልገባው እንደተንገበገበ ዘመኑ አንድ ቀን ያልቃል። አንተ ግን በእጅህ ባለው መደሰትን እወቅበት። ባለህ ማመስገን ስትችል ሌላው ወደ አንተ እየተሳበ ይመጣል። አታማር የሚያማርር ግን ያለውንም ያጣል። ምስጋና ትልቅ ስጦታ ነው።ማመስገን መቻል ትልቅ ችሎታ ነው።አመስግን ፈጣሪ ከላይ በለቀቀልህ በረከት ለሌሎች በማካፈል አመስግን። አካፍሉኝ አትበል ፣ ሲሰጡህ ግን ማመስገንን እወቅበት።ፈጣሪ የሚያስፈልግህን በትክክለኛ ጊዜው እንደሚሰጥህ እመን። ፈጣሪህን አመስግን፣ወላጆችህን አመስግን፣ ቤተሰብህን ባለቤትህን ልጆችህን አመስግን፣ እህቶችና ወንድሞችህን አመስግን ጓደኞችህን ጎረቤቶችህን አለቆችህን መሪዎችህን... አመስግን ሁሉንም ምንም ባይሰጡህ አብረውህ እንዲሆኑ ስለተሰጠህ እድል አመስግን። ማመስገን የማይችል ግን እንዴት ተበድሏል? ጉድፍህንና ነቀፋህን ለሚከታተሉ ብዙ ቦታ አትስጥ መልካም የበረከት በዓል (ገና) ቢንያም ሽመልስ 29/04/17
ለመሪ ህዳሴ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፤ ወላጆች ፤ መምህራኖች ፤ አስተዳደር ሠራተኞች ፤ መጋቢ እናቶች ፤ የወላጆች ተወካዮች ፤ ርዕሳነ መምህራኖች እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሠላም ፤ የፍቅር ፤ የብልፅግና ፤ የአንድነትና የአብሮነት ይሁንላችሁ። መልካም በዓል ቢንያም ሽመልስ
видео или голосовое, без подписи
Here please also find Audio spot
የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ዘመቻ
ሠላም እንዴት አመሻችሁ ውድ የት/ቤታችን ወላጆች ። ከነገ ታህሳስ 3/2017 ጀምሮ በጤና ባለሙያዎች አማካኝነት ከ5 አመት በታች የሆኑ ህፃናት ክትባት ስለሚሰጥ ወላጆች አስፈላጊውን መረጃ እንዲኖራችሁ እናሳውቃለን። የልጅነት ልምሻ በሽታን በጋራ እንከላከል። እናመሰግናለን ። መሪ ህዳሴ ት/ቤት
видео или голосовое, без подписи