tgindex
FM 94.7 የትምህርት ሬዲዮ ጣቢያ

FM 94.7 የትምህርት ሬዲዮ ጣቢያ

Статистика

የትምህርት ሬዲዮ ጣቢያ

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 766
−1 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 811
23 постов
Вовлечённость
65,5%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 24
Упоминаний
7
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 129
1/48двое суток
1 293
1/72трое суток
1 395

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • ተማሪዎችም ሆኑ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች እንዴት ውጤታማ መሆን ይችላሉ ?

  • 11 авг.1 2733

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.1 3412

    የቅድመ አንደኛ ተማሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ የወላጅ ድጋፍ ወሳኝነት…

  • 11 авг.2 13713

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.1 46010

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.1 47410

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.1 41110

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.1 41411

    видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.1 32012

    видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.11,1 тыс38

    ማስታወቂያ! (ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁና የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ውጤታችሁን https://bs.ministry.et ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡     Beeksisa!   Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa  Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa  Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun: Barattoonni onlaayiniidhaan (online) galmooftanii fi qormaata seensaa fudhattan hundi;- Bu'aa keessan marsariitii https://bs.ministry.et  irratti ilaaluu kan dandeessan ta'uu ni beeksifna.

  • 31 июл.1 65422

    видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 68728

    መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://lyuhub.com/jobs

  • 28 июл.1 8283

    ማስታወቂያ በክረምት መርሃ ግብር ለመማር ለተመረጣችሁ መምህራን በሙሉ   ትምህርት ሚኒስቴር በማስተማር ሥራ ላይ ያሉ መምህራንን ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና ለመጀመር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ሲሰራ ቆይቷል። በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ከአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ጋር የተናበበ የሥልጠና ማዕቀፍ፣ ፕሮግራሙን ለመምራት የሚያስችሉ የትግበራ ሰነዶችንና የሰልጣኝ መምህራንን ምልመላ፣ መረጣ እና ምደባ ተከናውነዋል። ስለሆነም ባለፉት አመታት በስልጠናው አሰጣጥ ጥራት ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የመምህራን የክረምት የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና በዚህ ክረምት ለማስጀመር ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች ተለይተዋል። እነዚህም ባህር ዳር ፣ ሀዋሳ ፣ መቀሌ ፣ ጂማ ፣ ሃሮማያ ፣ ጎንደር እና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲዎች ሲሆኑ በ2018 ዓ.ም ክረምት 8273 መምህራንን ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደ ስልጠና ለማስገባት ዝግጅት ተጠናቋል፡፡   በዚህ መሰረት የመግቢያ ምዘና ወስዳችሁ ያለፋችሁ እና በየዩኒቨርሲቲዎች የተመደባችሁ ሰልጣኝ መምህራን ምዝገባው ሐምሌ 24 እና 25/2018 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን በተጠቀሱት ቀናት በየተመደባችሁባቸው ዩኒቨርስቲዎች በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን  የተመደባችሁበትን ዩኒቨርስቲ ለማዎቅ ይህንን   https://shorturl.at/ZjN9e        ማስፈንጠሪያ በመጫን ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun, barattoonni “online” irratti galmee kan raawwattan hundi maqaa keessanii fi buufata qormaata seensa ‘online’ kutaa Magaalaa keessaan buufata qormaataa itti ramadamtan deemuun maaqaa keessan Liinkii https://bs.ministry.et ittiin Galmooftaniin galuun lakkoofsa galmee keessaaniifi kutaa keessan filachuun buufata ykn center mirkaneeffadhu kan jedhu cuqaasuun akka mirkaneeffatan isiniin jechaa, • kutaa 9ffaaf qormaatni seensaa “online” Roobii, gaafa Guyyaa 22/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama. • kutaa 7ffaaf , qormaatni seensaa “online” Kamisa, Guyyaa 23/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama. Hubachiisa! • Barattoonni yeroo qormaataf dhuftan waraqaa eenyummaa mana barnoota keessanii fi lakkoofsa galmee ittiin galmooftan qabatanii dhufuun kan isinirra eegamu yoo ta'u, bilbilaa fi meeshaalee elektirooniksii biroo qabatanii dhufuun dhowwaa (dhorkaa) ta'uu isin beeksisna. Biiroo Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee. ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!

  • https://linktr.ee/aacaebc

  • 28 июл.2 48613

    ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን በዚህ ሊንክ በመግባት https://bs.ministry.et እና ሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን እንዲሁም ክፍላችሁን በመምረጥ ማእከል አረጋግጥ የሚለውን በመጫን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን • ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ • ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ! ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 28 июл.1 0041

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 28 июл.1 0295

    видео или голосовое, без подписи