tgindex
MARYLAND KG & PRIMARY SCHOOL

MARYLAND KG & PRIMARY SCHOOL

Статистика
@Marylandforexcellenceанглийский

WE CREATE GOOD GENERATION OF THE FUTURE!!

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
17 авг.
Постов за неделю
13
Всего постов
43
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
886
+22 за 5 дн.
Сутки
+2
+0,23%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
648
40 постов
Вовлечённость
73,1%
к подписчикам
Постов в день
1,9
всего 43
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
449
1/48двое суток
514
1/72трое суток
554

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • #ዛሬ ነሀሴ 07/12/2018 ዓ.ም ከ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ጋር ሰፊ ውይይት አድርገናል። 👉👉እንደሚታወቀው #የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ተፈታኝ በመሆናቸው በ2019 የት/ት ዘመን አመርቂ ውጤት ለማስመዝገብ ብሎም ልጆችን በስነምግባር እና በእውቀት የበቁ ለማድረግ የተማሪ፣ የወላጅ፣ የመምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች የጋራ ጥረት የሚጠይቅ በመሆኑ ዛሬ በት/ቤታችን 4ቱም ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት፦ #ለተማሪዎች 👉ምክርና ተግሳፅ #ለወላጆች 👉የወላጅ ሀላፊነታችንን እንወጣ #ለመምህራን 👉 ምስጋና በማቅረብ የነገውን በእውቀትና በስነምግባር የተመሰገነ ዜጋ ለመፍጠር ዛሬም እንደሁልጊዜው እንትጋ... በማለት 👉👉በት/ቢሮ የተዘጋጀውን የተማሪዎች እና የወላጆች መተዳደሪያ ደንብ እንዲሁም በት/ቤቱ የተዘጋጀ የተማሪዎችና የወላጆች መተዳደሪያ የውስጥ ደንብ በግልፅ በማስረዳትና በማብራራት የት/ቤቱ መስራችና አስተዳደር የሆኑት #ዶ/ር መስከረም ለገሰ ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆችና መምህራን ግንዛቤ ፈጥረዋል። 👉በመጨረሻም ተማሪዎች #ቃለመሀላ ፈፅመዋል። 👉በቀጣዮቹ ቀናት ከ6ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ አዲስ ገቢ የተማሪ ወላጆች እና ሌሎች ቀሪ የት/ቤቱ ማህበረሰቦች ጋር በት/ቢሮ እና በት/ቤታችን በተዘጋጀ የወላጅ፣የተማሪ እና የሰራተኞች መተዳደሪያ ደንብ ዙሪያ ሰፊ ውይይት የምናደርግ ይሆናል። 👉👉ስለሆነም ነገ ማለትም አርብ 08/12/2018 ዓ.ም #ከ6ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ ወላጆችና መምህራን ጋር በተመሳሳይ 2:00 ሰዓት ላይ ውይይት የምናደርግ ይሆናል። ማሳሰቢያ፦ 👉👉ሁሉም የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት መገኘት ይኖርባቸዋል!! #WE CREATE GOOD GENERATION OF THE FUTURE!! MARYLAND KG & PRIMARY SCHOOL

  • без подписи

  • 🌟 8ኛ ክፍልን እንቅረጽ 🌟 ለብሔራዊ ፈተና ስኬት በጋራ! ወላጆች + መምህራን + ተማሪዎች = ስኬት ውድ የ8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች፣ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ለብሔራዊ ፈተና በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ለልጆቻችን ስኬት የወላጅ፣ የመምህር፣ የተማሪ እና የትምህርት ቤቱ የጋራ ኃላፊነት፣ ቅርብ ክትትል፣ ሥነ-ሥርዓት፣ ማበረታቻ እና ጠንካራ ትብብር ያስፈልጋል። በዋናው ቢሮ ለሚደረገው የ8ኛ ክፍል ወላጆች ስብሰባ በሰዓቱ እንዲገኙ በአክብሮት እንጠይቃለን። ዛሬ ልማዳቸውን እንቅረጽ፤ ነገ ስኬታቸውን እንገንባ! 8ኛ ክፍልን እንቅረጽ — በጋራ እንችላለን! ዶ/ር መስከረም የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

  • 🌟 SHAPE GRADE 8 🌟 Together for National Examination Success! Parents + Teachers + Students = Success Dear Grade 8 Parents, As our Grade 8 students prepare for the National Examination, their success requires our shared responsibility, close follow-up, discipline, encouragement, and strong cooperation between home and school. Your presence and participation are very important. Please arrive on time for our Grade 8 Parents’ Meeting at the Head Office. Let us shape their habits today and build their success tomorrow! SHAPE GRADE 8 — Together We Can! Dr. Meskerem School Administration

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 8 авг.73751из BoleSubcityExam

    ማስታወቂያ!   (ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን ያጠናቀቀ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡   መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://bs.ministry.et

  • 3 авг.1 0714из prime52

    Screenshot (Aug 3, 2026 9:30:35 PM)

  • 3 авг.9863из prime52

    Screenshot (Aug 3, 2026 9:28:08 PM)