tgindex
AWACH SACCOS Ltd.

AWACH SACCOS Ltd.

Статистика

ኅብረት ሥራ ማህበራችን የሚያከናውናቸው ተግባራት የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት አነስተኛ የብድር መድህን አገልግሎት የትምህርት ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት +251-11-557-97-98 +251-11-557-88-89 +251-11-557-98-99 +251-11-868-47-44 saccawach@gmail.com https://www.facebook.com/AWACHSACCOS @awachsaccos

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
18
Всего постов
30
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
43 364
−83 за 3 дн.
Сутки
−12
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
8 179
30 постов
Вовлечённость
18,9%
к подписчикам
Постов в день
2,6
всего 30
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
7 483
1/48двое суток
8 575
1/72трое суток
9 248

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 15 авг.3 4902713

    без подписи

  • 15 авг.4 522602

    без подписи

  • 14 авг.6 052292

    https://youtu.be/PEzStrVHZQg

  • 11 авг.9 336504

    Faawundeeshiniin Awwaac Naannoo Oromiyaa Godina Gujii keessatti Maatii harka qalleeyyiif mana ijaaruuf Qophii isaa Xummureera! Faawundeeshiniin Awwaac Hojii Tola Oltummaa Akka biyyaatti karoorfame deeggaruun Godina Gujii Magaalaa Adoolaa Reeddii Aanaa Anfararaa keessatti Maatii harka qalleeyyiif manneen ammayyaa ijaaruuf Komishinii Waldaa Hojii Gamtaa Itiyoophiyaa fi bulchiinsa magaalichaa waliin waliigaltee mallatteesse. Faawundeeshinichi manneen Qarshii miiliyoona 7.5 olitti Tilmaaman qulqullinaani fi yeroo gabaabaa keessatti ijaaruun akka kennu ibseera. Sirna kanarratti hojii gaggeessaan Komishinii Waldaa Hojii Gamtaa Itiyoophiyaa Obboo Daariboo Buser hojii tola ooltummaa Awwaac biyyaaf gumaachaa jiruuf kan galateeffatan yoo ta’u, Bulchaan Godina Gujii Obbo Nagaash Bilaalaa ammoo pirojektoota misoomaa gara fuula duraatti faawundeeshinicha waliin hojjechuuf qopha’oo ta’uu ibsaniiru. Sirna walii galtee kana irratti kan argaman Hogganaan Faawundeeshinii Awwaac kan ta’an Obbo Admaasuu Abrahaam kaayyoo hundeeffama faawundeeshiniichaa ibsuun piroojektoonni walfakkaatan naannolee biyyattii adda addaa keessatti akka raawwataman ibsaniiru.

  • 11 авг.8 8293

    без подписи

  • 11 авг.9 3623

    без подписи

  • 11 авг.8 7273

    без подписи

  • 11 авг.8 5833

    без подписи

  • 11 авг.7 425433

    አዋጭ ፋውንዴሽን በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ለአቅመ ደካሞች የመኖሪያ ቤቶችን ሊገነባ ነው! አዋጭ ፋውንዴሽን በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከናወነውን የክረምት በጎ አድራጎት ተግባር ለመደገፍ፣ በጉጂ ዞን አዶላ ሬዲ ከተማ  አንፈራራ ወረዳ ለሚገኙ አቅመ ደካማ ዜጎች ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ከኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን እና ከከተማ አስተዳደሩ  ጋር የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈራረመ። ከ7.5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የሚደረግባቸውን እነዚህን ቤቶች በጥራትና በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንብቶ ለማስረከብ ፋውንዴሽኑ የቦታ ርክክብ አድርጓል። በስነ-ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዳሪቦ ቡሴር አዋጭ ለሀገሪቱ እያበረከተ ያለውን የበጎ አድርጋጎት ተግባር አድንቀዋል ፣ የጉጂ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ነጋሽ ቢላላም በቀጣይ ከፋውንዴሽኑ ጋር በልማት ስራዎች በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። በቦታው ተገኝተው የፊርማ ስነስርዓቱን ያደረጉት የአዋጭ ፋውንዴሽን ስራ አስኪያጅ አቶ አድማሱ አብርሃም ፋውንዴሽኑ የተቋቋመበትን አላማ በመግለፅ ቀጣይም መሰል ስራዎችን በተለያዩ የሀገሪቷ ክልሎች ላይ ተግባራዊ እንደሚደረጉ ገልፀዋል፡፡

  • 11 авг.9 4763

    без подписи

  • 11 авг.10,6 тыс4

    без подписи

  • 11 авг.9 0854

    без подписи

  • 11 авг.8 6044

    без подписи

  • 11 авг.8 2914

    без подписи

  • 11 авг.7 8534

    без подписи

  • 11 авг.7 6274

    без подписи

  • 11 авг.7 5754

    без подписи

  • 11 авг.7 513864

    🌍 አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማሕበር (Awach SACCOs) ኢትዮጵያን ወክሎ በካናዳ የሴት አመራሮች ስልጠና መርሐ-ግብር ላይ ተሳተፈ! 🌍 አዋጭ በዓለም ዙሪያ ከተወዳደሩ ከ400 በላይ አመልካቾች መካከል በ2 ሴት መሪዎቹ ሙሉ ስፖንሰርሺፕ በማግኘት በ2026ቱ የሴት አመራሮች ስልጠና መርሐ-ግብር (WMP) ላይ ተሳትፏል። ይህ ድል የሴት መሪዎቻችንን የመምራት አቅም ለማጠናከር እና የኅብረት ሥራ ማህበራችንን አስተዳደራዊ አቅም ለማሳደግ ያለንን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። ከአዋጭ የተወከሉት ሴት አመራር ሰራተኞች በካናዳ ለ1 ወር ያህል ጥልቅ የሆነ የመሪነት እና የኅብረት ሥራ ስልጠናዎችን ወስደዋል:: በአስተዳደር፣ በፋይናንስ ዕውቀት እና በስትራቴጂክ አስተዳደር ዙሪያ ከፍተኛ ግንዛቤ በመያዝ እና በካናዳ ግዛቶች ውስጥ በመዘዋወር ከብድር ማህበራት (Credit Unions) የመሪነት ልምድን በተግባር አግኝተዋል። አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማሕበር በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚገኙ አጋሮቹ እውቅናን ማግኘት ብቻ ሳይሆን፣ ለፈጠራ እና ሴቶችን ለማብቃት ባለው ቁርጠኝነት በካናዳ ከፍተኛ ተቀባይነት ባለው የሜል ቪል አድቫንስ (The Melville Advance) ጋዜጣ ላይ የወጣ ሲሆን በካናዳ የመንግሥት አካላት ጭምር አድናቆትን አትርፏል። ይህ ምዕራፍ ተልዕኳችንን ለማሳካት የሚያግዝ ሲሆን በሀገሪቱ ታዋቂ ከሆኑ ማህበራት (Credit Unions) ጠቃሚ ልምዶችን እንድንቀስም ትልቅ እገዛ አድርጎልናል።

  • 8 авг.10,4 тыс11

    без подписи

  • 8 авг.10,3 тыс12

    без подписи