tgindex
Falcon Grade 12Natural 2017 E.C

Falcon Grade 12Natural 2017 E.C

Статистика
@falcongrade7английский

Falcon Academy grade 7 channel is dedicated to students and their parents to send worksheets and exchange information

Последний пост
18 апр.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
689
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 189
22 постов
Вовлечённость
172,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • Let's support her on voting. Tinsae Temesgen Use this link on telegram account 👇 https://t.me/missworldethiopiavotebot First - Type ID No. "273" Second- Click "Vote Now" Thank you

  • видео или голосовое, без подписи

  • 29 окт.1 3516

    ማስታወቂያ የRemedial ፕሮግራም ምደባ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የ Remedial ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። የተመደባችሁበትን ተቋም ለማየት የቀረቡ አማራጮች 1. Website: https://student.ethernet.edu.et 2. Telegram bot: @moestudentbot ትምህርት ሚኒስቴር

  • የሪሚዲያል ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ዘሬ እና ነገ(10-11/02/18) 10:00 ድረስ ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመምጣት የዩኒቨርስቲ ምርጫችሁን እንድትሞሉ እናሳስባለን። ትም/ቤቱ

  • የቴክኒክና ሙያ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ። የኢፌዲሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባደረሰን መረጃ መሠረት በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው መስፈርቱን የሚያሟሉ በሙሉ ወደ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በመሄድ መሰልጠን እንደሚችሉ አሳውቋል። የመግቢያ ነጥቦቹ:- ለደረጃ 5           ወንዶች179 እና ከዚያ በላይ                         ሴቶች 168 እና ከዚያ በላይ ለደረጃ 3እና4    ወንዶች135 እና ከዚያ በላይ                         ሴቶች 122 እና ከዚያ በላይ ለደረጃ 1እና2    ወንዶች134 እና ከዚያ በታች                         ሴቶች 121 እና ከዚያ በታች ‎

  • #MoE በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም  ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ የሪሚዲያል ፕሮግራም #የማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች ፦ 1.  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2.  አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 3.  አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 4.  ሲቪል ሰርቪርስ ዩኒቨርሲቲ 5.  ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 6.  ጅማ ዩኒቨርሲቲ 7.  ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ናቸው። ተማሪዎች የሞሉትን ምርጫ በ student.ethernet.edu.et በኩል ማረጋገጥ የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ Via @tikvahuniversity

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • አስቸኳይ!! የዩኒቨርስቲ ምደባ ስህተት የገጠማችሁ ተማሪዎች ካላችሁ እስከ ነገ ዓርብ 30/01/18 6:00 ድረስ ብቻ ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመምጣት ሪፖርት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። ትም/ቤቱ

  • የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ። ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል። 1.  በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33% ከመቶ እና ከዚያ የተቆረጠ መሆኑን። 2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ። የመቁረጫ ነጥብ ፦ ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216 ➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204 ➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198 ➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165 #MoE

  • 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 ተጠጋጋ በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በዚህም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፥ ዝቅተኛውን 50 በመቶ የማለፊያ ነጥብ ያሟሉ ሆኖ የተወሰነ መሆኑን በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በቀን መስከረም 20/2018 ዓ.ም ተፈርሞ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ያሳያል።  በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ሚኒስተሩ ገልፀዋል። በዚህ ውሳኔ መሠረት 300 ነጥብ የነበረው የየኒቨርሲቲ መግቢያ ወደ 297 የተጠጋጋ መሆኑን ተረድተናል። #MoE

  • 30 сент. 2025 г.1 0504из FM94_7

    видео или голосовое, без подписи

  • ማስታወቂያ! በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ላመጣችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጣችሁና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፡- 1. የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫችሁ ውስጥ ማካተት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 2. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ መሆኑ እናሳውቃለን።

  • видео или голосовое, без подписи

  • ከታች የተያያዘዉን ፎርም ኮፒ በማድረግ ምርጫችሁን ያለምንም ስርዝ ድልዝ በጥንቃቄ ሞልታችሁ ይዛችሁ እንድትመጡ

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Falcon Grade 12Natural 2017 E.C — tgindex