Falcon Grade 10 2018 E.C
СтатистикаFalcon Academy grade 7 channel is dedicated to students and parents to exchange worksheets and other in formations.
- Последний пост
- 3 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 503
- 1/48двое суток
- 576
- 1/72трое суток
- 621
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Video from Dere
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ውድ የፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ መምህራን፣ ሰራተኞች እና ምሩቃን፣ በታላቅ ደስታና ኩራት የምናበስራችሁ ዜና አለን። ፋልከን አካዳሚ ለኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኦሎምፒያድ (IOAI 2026) ይፋዊ የሀገር ወኪል (Accredited Country Representative) በመሆን የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድን ወደ አስታና፣ ካዛክስታን ልኳል። ይህ ለፋልከን አካዳሚ ታሪካዊ ክንውን ሲሆን፣ የትምህርት ቤታችን ራዕይ የሆነውን ዓለም አቀፍ ብቃት፣ ፈጠራ እና የላቀ ውጤት በተግባር ያሳየ ኩራት ነው። በዚህ አጋጣሚ በቡድኑ ውስጥ የተካተቱትን ተማሪዎቻችንን እና የቡድን መሪውን ከልብ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። ኢትዮጵያን በዓለም መድረክ መወከላችሁ ለሁላችንም ታላቅ ኩራት ነው። እንዲሁም ለወላጆች፣ ለመምህራን፣ ለአሰልጣኞች፣ ለሁሉም የፋልከን አካዳሚ ማህበረሰብ እና ይህ ስኬት እንዲመዘገብ ለረዱ ሁሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ይህ ስኬት የፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች በትጋት፣ በእውቀት፣ በሥነ-ምግባር እና በፈጠራ ከሠሩ በዓለም መድረክ ላይ መወዳደር እንደሚችሉ የሚያረጋግጥ ትልቅ መልዕክት ነው። ስለዚህ ሁሉንም የፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች ይህን ስኬት እንደ መነሻ በመውሰድ በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በሂሳብ፣ በፕሮግራሚንግ እና በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ መስኮች ራሳችሁን በትጋት እንድታዘጋጁ እናበረታታችኋለን። በቀጣይ ዓመታት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድን የምትወክሉት ከእናንተ መካከል ይሆናሉ። መላው የፋልከን አካዳሚ ማህበረሰብ ለቡድናችን መልካም ዕድል እንዲመኝ እና በጸሎትና በሞራል ድጋፍ እንዲያበረታታቸው እንጠይቃለን። መልካም ዕድል ለቡድን ኢትዮጵያ! መልካም ዕድል ለፋልኮን አካዳሚ! የፋልከን አካዳሚ – ለዓለም የሚወዳደር ትውልድ እያፈራ ነው!
ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች የ11ኛ ክፍል የማ/ሳይንስ ተማሪዎች በዚህ https://t.me/+jRBknmS39IIzZWY0 እንዲሁም የተ/ሳይንስ ተማሪዎች https://t.me/+FEPZR6ASlsVkNjM0 ሊንክ አዲሱን የቴሌግራም ቻናል እንድትቀላቀሉ እና ወቅታዊ መረጃዎችን እንድታገኙ እናሳስባለን። ትም/ቤቱ
видео или голосовое, без подписи
እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ በቀን 05/11/2018 ዓ.ም የደረጃ ተማሪዎቻችንን ደማቅ በሆነ ፕሮግራም የትምህርት ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ ወላጆች፣ የወላጅ ተወካዮች እንዲሁም የክብር እንግዶች በተገኙበት አከናውነናል። ለውድ ውጤታማ ተማሪዎቻችን እና የልጆቻችሁን ዓመታዊ የልፋት ውጤት ያያችሁ ወላጆች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ት/ቤቱ።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
CLUSTER SOCIAL
ሲብስቴ የተመደቡ የማ/ሳይንስ ተማሪዎች
SCHOOL SOCIAL 2
SCHOOL SOCIAL1
ፋልከን የተመደቡ የማ/ሳይንስ ተማሪዎች
CLUSTER NAT.3
CLUSTER NAT.2