Falcon Grade 12Natural 2016 E.C
Статистика- Последний пост
- 5 нояб. 2024 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
የ12ኛ ክፍል ዋናው ሰርተፍኬት ስለመጣ ከዛሬ ማክሰኞ 26/02/17ዓ.ም ጀምሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። ትም/ቤቱ
без подписи
#MoE የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ። በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል። ተማሪዎች ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። በድረ-ገፅ 👇 https://placement.ethernet.edu.et በቴሌግራም 👇 https://t.me/moestudentbot የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። @tikvahethiopia @tikvahuniversity
#AAU ለ2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ ለመማር ቅበላ ያገኛችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ሪፖርት አድርጉ ተብሏል። ከአዲስ አበባ ውጪ የምትመጡ ተማሪዎች ጥቅምት 5 እና 6/2017 ዓ.ም በየተመደባችሁበት ካምፓስ በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ - የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣ - አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ - የማደሪያ አገልግሎት ለተሰጣችሁ ብርድ ልብስና አንሶላ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ መያዝ አለባችሁ፡፡ ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትኖሩ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የተመደበላችሁን የመኝታ ክፍል https://portal.aau.edu.et/NewStudent/DormitoryPlacement በመግባት ማየት ትችላላችሁ። ከአዲስ አበባ ውጪ ለምትመጡ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በመርካቶ፣ በላምበረት፣ በአቃቂ እና በአስኮ የመኪና መናኸሪያዎች ዩኒቨርሲቲው የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያቀርብ መሆኑን ገልጿል። ነዋሪነታችሁ በአዲስ አበባ ሆኖ ቅበላ ያገኛችሁ ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች እና ዶክመንቶች ይዛችሁ ሪፖርት የምታደርጉት ሰኞ ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። ለሁሉም ተማሪዎች አጠቃላይ ገለፃ (Orientation) ቅዳሜ ጥቅምት 9/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ የትምህርት ኮርሶች ምዝገባ ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን፤ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ማክሰኞ ጥቅምት 12/2017 ዓ.ም ይጀምራል፡፡ ©tikvahuni✍
без подписи
አስቸኳይ!!! ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትም/ሚኒስቴር የሚሞሉ ተጨማሪ ዩኒቨርሲቲዎችን በመጨመሩ ምክንያት ፎርሙን እንደአዲስ መሙላት አስፈልጓል በመሆኑም በመደበኛው እና በሪሜዲያል ፕሮግራሞች ላይ የሚያስመዘግብ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የፊታችን ሰኞ በ04/02/17ዓ.ም እስከ 6:00 ድረስ ብቻ ፎርሙን ሞልታችሁ በመምጣት ገቢ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ፦አዲሱ ፎርሙ ከታች ተያይዟል ።
без подписи
без подписи
የዩንቨርስቲ ምርጫ ፎርም አስከሚላክላችሁ ጠብቁ ስለተባልን እስከምናሳውቃችሁ ድረስ ትም/ቤት መምጣት አይጠበቅባችሁም። ትም/ቤቱ
без подписи
ማስታወቂያ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫን ይመለከታል በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር መስከረም 2017 2. ማስታወቂያ በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በRemedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ እና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር መስከረም 2017
https://www.facebook.com/100064128666149/posts/pfbid0UQyw86yoxbMt3c1P9Bi2k441gZxBSSsgbp8zngtxsWTio8XTMfBcDBS12g2q4vSwl/?sfnsn=mo&mibextid=6aamW6
без подписи
без подписи
без подписи
በ2017 ዓ.ም ወደ ሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች መግባት ለምትፈልጉ አዲስ ተማሪዎች
без подписи
без подписи
Ethiopian Secondary School Leaving Certificate Examination (ESSLCE) -------------------------------- LEYKUN BRHANAHIWOT KAHASAY Admission No: 4924593 Gender: M Stream: Natural Sc. School: FALCON ACADEMY -------------------------------- ・ Chemistry: 65 ・ English: 60 ・ Physics: 67 ・ Mathematics: 77 ・ Biology: 62 ・ Scholastic Aptitude Test: 73 --------------------------------- Your total score is 404
LEYKUN BRHANAHIWOT KAHASAY