tgindex
E

Ethiopian New Curriculum( Kg _12)

Статистика
@ethio_new_curriculumанглийский

This channel is used to address the new curriculum materials for the stake holders of education This is the bot of my channel u can use it to ask  question YouTube www.youtube.com/@tadietsegie6747 m https://telega.io/c/ethio_new_curriculum

Последний пост
19:50
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
46
Всего постов
71
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
22 894
−39 за 5 дн.
Сутки
−11
−0,05%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 786
40 постов
Вовлечённость
7,8%
к подписчикам
Постов в день
6,6
всего 71
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 012
1/48двое суток
1 159
1/72трое суток
1 250

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 19:507512из Cross bot

    ‼️የ12ክፍል ተማሪ ወጤት መረጃዎች የሚለቀቅበት የትምህርት ሚኒስቴር ቻናል ነው። 👉 https://t.me/+OaD1HdJc8uUxMDM0

  • 15 авг.1 712из Cross bot

    የ 6ኛ ክፍል ውጤት በይፋ ተለቋል ዉጤታቹን ከታች መመልከት ትችላላችሁ

  • 14 авг.2 3181

    без подписи

  • 14 авг.2 3121

    የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። ፈተናውን ከወሰዱ 31,159 ተማሪዎች መካከል 20,618 ተማሪዎች (66.2%) ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል። በክልሉ የመደበኛ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ ሲሆን፣ ለአርብቶ አደር እና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ አካባቢዎች ተማሪዎች 47% እና ከዚያ በላይ መሆኑ ተገልጿል። ውጤት ለማየት 👇 https://sw.ministry.et/#/result አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተማሪውን መለያ ቁጥር እና ስም በአማርኛ በማስገባት 'Check My Result' የሚለውን በመጫን ውጤትዎን ማየት ይችላሉ፡፡ @Ethio_new_curriculum @Ethio_new_curriculum

  • 14 авг.1 6562

    DILLA UNIVERSITY ከዩኒቨርስቲው አንድ ተማሪ የተፃፈ   ✅መገኛ ዲ.ዩ በደ/ብ/ብ ክልል በ ጌዲኦ ዞን በዲላ ከተማ የሚገኝ ዩኒቨርስቲ ሲሆን ከመዲናችን አዲስ አበባ በ 360 km ርቀት ላይ ይገኛል።ከክልሉ ዋና ከተማ  ሀዋሳ ደግሞ በ 80km ርቀት ላይ ይገኛል። ከ አዲስ አበባ ስትመጡ ሁለት አሪፍ 👌አማራጭ አላቹ ቀጥታ ዲላ የሚወስዱ መኪኖችን መጠቀም አሊያም ሀዋሳ ድረስ በባስ በመምጣት ከሀዋሳ ዲላ ሚኒባስ መጠቀም ከ አ/አ ዝዋይ ድረስ 🛣highway  ስለሆነ ባሪፍ ሰዓት ዲላ ከች ትላላቹ መንገዱ 5 ሰዓት ይፈጃል ግን ከ አ/አ እንዳነሳሳቹ የምትደርሱበት ሰዓት ይለያያል ግቢው አ/አ ድረስ ተማሪ ይቀበላል የሚባለው ነገር ውሸት ነው።ግን ዲላ መናሀሪያ ላይ ግን ይቀበላቹሀል የግቢ ሁኔታ ዲ.ዩ ከዋናው ግቢ ውጭ ሦስት ግቢዎች አሉት           ✅ኦዳያ (ሠመራ) አሴዴላ(በማለቅ ላይ ያለ አዲሱ ግቢ ሲሆን ምናልባትም በቅርቡ የተማሪዎች ቅበላን ሊቀላቀል ይችላል ) ሆስፒታል       ✅ዋናው ግቢ ዋናው ግቢ ጠበብ ያለ ቢሆንም ፅዱ ነው።ለዐይን የሚማርኩ ዛፎች እና አበቦች አሉ ግቢው ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ደረጃ በዛፎች የተሸፈነ ነው።እዚህ ግቢ የደረሳችሁ freshoch 👌 ግቢው ውስጥ ያሉ አብዛኞቹ ህንፃዎች የመማሪያ ክፍሎች ሲሆኑ ዶርምተሪዎች ግን ኖርማል የምድር ቤቶች ናቸው ከሴቶቹ እና እንድ ህንፃ የወንዶች ሲቀር። ሽንት ቤቶች ብዙም እይነፉም ነገር ግን ከሌሎቹ ግቢዎች ይሻላል ። ሻወር🛀 እንደልብ ነው በተለይ  ጠዋት ወሳኝ ነው👌       ✅ ኦዳያ(ሠመራ) ግቢ በጣም ሠፊው ግቢ ሲሆን ከስፋቱ አንፃር ብዙ ዛፎች የሉትም። ከዶርም-ካፌ/ክፍል እንዲሁም ከዋናው በር ዶርም ያለው ርቀት በዛ ፀሀይ🌞🥵😡🥴 ለዚህ ፍቱን መድሀኒቱ ጥላ፤ ጥላ ወሳኝ ነው🌂 👌ግቢው ሙሉ በሙሉ ህንፃ ነው ። ከሙቀቱ ብዛት ግቢው የሚታወቀው ሠመራ በሚለለው መጠሪያ ነው።           ✅ሆስፒታል ግቢ ከDURH(dilla university referal hospital ) ውስጥ ይገኛል።ከስሙ እንደምንረዳው የጤና ትምህርቶች ብቻ ይሰጡበታል። ሻወሩ አሪፍ ነው ሽንት ቤቱን ግን አጠይቁኝ🥴 የአየር ሁኔታ ዲላ ከ rift valley ከተሞች እንዷ እንደመሆኗ ትንሽ ሙቀት አለ።ነገር ግን አመቱን ሙሉ ዝናብ ነው ማለት ይቻላል። ስለዚህ ቀለል ያሉ ልብሶችን ብትይዙ መልካም ነው ባትይዙም ዲላ ልብስና ጫማ 👍እድሜ ለሞያሌ።የግቢዎችን የአየር ሁኔታ ስናይ          ✅ዋናው ግቢ ከሠመራና ከሆስፒታል ግቢ እንፃር ስናየው ከ ሆስፒታል ቀጥሎ ቀዝቃዛው ግቢ ነው።በዛፍ መሸፈኑ ነው እንጅ ከሰመራ ምንም አይለይም እንደውም ሁለቱን ግቢዎች የሚለያቸው ሚችሌ ወንዝ ነው።         ✅  ኦዳያ (ሠመራ) ግቢ ከላይ እንደፃፍኩላቹ የሙቀቱ ነገር 🥵 ውሀውም እንደዛውነው  ያለ እሳት የፈላ ነው።እንደ ዐይን 👁ብሌን የሚታዩ ዛፎች አሉት ወደ ዶርም አካባቢ ግን ጥቅጥቅ ያለ ዛፍ ነው ሙቀቱ ግን ያው ነው🤦‍♂️🙆‍♀️️          ✅ሆስፒታል ግቢ ይህ ግቢ ሰላም ያለው ግቢ ነው(ቴንሽን ስለሚበዛበት ግን ብዙ ተማሪዎች እይወዱትም ) ዛፍ የለዉም ነገር ግን ቀዝቃዛ ነው ። በጣምም ጠባብ ነው የምግብ ሁኔታ አብዛኛው ተማሪ  ምቾት ከማይሰጣቸው ነገሮች ውስጥ ካፌ ቀዳሚው ነው ብዙም አይመችም ስለዚህ ውድ freshochachn በሶ፣ኩኪስ፣ዳቦቆሎ፣ገብሥ ቆሎ፣ጭኮ(ለማታቁት ከ በሶ እና ከ ቅቤ የሚዘጋጅ ያበደ ምግብ ነው😋)እና ሌሎችንም ነገሮች መያዛቹን እንዳትረሱ ሚጥሚጣ እንኳን እዚሁ አለ።በሦስቱም ግቢ ተመሳሳይ ምግብ ነው የሚዘጋጀው        🧆 ቁርስ  ፍርፍር በዳቦ(ይህ ምግብ ሆስፒታ ግቢ አይታወቅም emergency food ነው ዳቦ ከለለ ማለት ነው) ሩዝ በዳቦ😋(ሩዝ በ ዳቦ ውስጤ ነው) መኮረኒ በዳቦ ዳቦ በ 🧉ሻይ ምሳ ምሥር ክክ ሽሮ ፓስታ ራት ምሥር ክክ ሽሮ (.'.)(ዜርፎር 😋)በሳምንት ሶስት ቀን ማክሰኞ፣ሀሙስ፣እሁድ(በነዚህ ቀን ቀድማቹ ካፌ ካልተሰለፋችሁ ተበላቹ😁ዜርፎር ልትበሉ ገብታቹ ውሀ ብቻ ጠጥታችሁ ትወጣላቹ🥴) ነገር ግን ዲላ የፍራፍሬ ሀገር እንደመሆኗ ማንኛውም ተማሪ ቀለል ባለ ዋጋ 🍌ሙዝ 🥑አቮካዶ 🍍አናናስ በብዛት ግቢዎች በር ይሸጣሉ እነዚህን ገዝቶ  የካፌን ምግብ balance ማድረግ ይቻላል ከዚህ ውጭው  ደግሞ ግቢ ውሥጥም ውጭም  ያሉ ካፌዎች ስላሉ አሪፍ ነገር መጠቀም ይቻላል ግቢ ውስጥ ያሉት እስከ ሌሊቱ 6ሰዓት ይሠራሉ ያ ማለት ከ ችኬ መልስ 😋😍  ማታ 5 ሰዓት ውስጤ ነው😍።በተረፈ ከላይ ያልኳቹን ስንቅ እንዳትረሱ ሲሆን በሶ 10kg ዳቦ ቆሎ እና ገብስ ቆሎ 5kg  ያው ግማሹ የሲኒየር (የኛ) ነው 😋እናንተን በጉጉት እንድንጠብቃቹ ከሚያረጉን ነገሮች ዋናዎች ናቸው 😍         ✅ዋናው ጊቢ 3-4ካፌዎች አሉ ግን ሁለቱ ብቻ ናቸው እስከ 6 ሰዓት የሚቆዩት።ውጭ መንቀሳቀስ የሚፈቀደው እስከ ከምሽቱ 1ሰዓት ነው። ዘቡላዎች ወጥ ባህሪ የላቸውም ስለዚህ በጊዜ መሰተሩ 👌 ላለመጨቃጨቅ።ከሰመራዎች ግን ይሻላሉ።          ✅ ኦዳያ(ሠመራ) በጣም ብዙ ካፌዎች አሉ አብዛኞቹ እስከ 6ሰዓት ይቆያሉ ነገር ግን አብዛኛው ተማሪ ውጭ ያሉ ካፌዎችን ተመራጭ ያደርጋሉ። ውጭ መንቀሳቀስ የሚፈቀደው እስከ ከምሽቱ 1ሰዓት ነው 1:01 ላይ እንኳን ዘቡላወች አይሰሟቹም ሀርድ ናቸው😡።           ✅ሆስፒታል ግቢ ውስጥ ምንም አይነት ካፌ የለም😡🤔 ነገር ግን ውጭ እንደፈለጋቹ ነው።ግቢው የሰዓት ገደብ የለም 🙅‍♀️ እንደፈለጋቹ ነው። ዲፓርትመንት ዋናው የምትመጡበት ጉዳይ ትምህርት እንደመሆኑ ዩኒቨርስቲው  የሚሰጣቸውን ዲፓርትመንቶች ማወቅ ግድ ነው ዋናው ግቢ በውስጡ 3 schools አሉት computational Natural science አፕላይድ ነገሮች Agricultural ለመቸከያ ስፔስ(ብዙም አይመከርም በተለይ  ለእህቶቻችን) ሁለት ላይበራሪ አለው እስከ ሌሊቱ 8 ሰዓት ክፍት ነው(እንደልብ ቦታ ስለማይገኝ freshoch መደባደብ ነው የሚቀራቸው ኧረ እንደውም የተደባደበ አይጠፋም🤕 ዛቻማ normal ነው😂 ትንሽ ልናፈስ ብለቹ ከወጣችሁ ቁሞ ለሚያሠፍስፍ fresh ሰርግና ምላሹ ነው ስትመለሱ ራሱ አይስሰሟችሁም ስለዚ ስትወጡ ወንበራችሁን ይዛቹ ነው😂 )     ይቀጥላል ....... @Ethio_new_curriculum @Ethio_new_curriculum

  • 14 авг.1 97713

    без подписи

  • 14 авг.1 9519

    без подписи

  • 14 авг.2 1237

    без подписи

  • 14 авг.2 2219

    без подписи

  • 14 авг.2 2219

    без подписи

  • 14 авг.2 2236

    без подписи

  • 14 авг.1 8068

    без подписи

  • 14 авг.2 02011

    без подписи

  • 14 авг.1 6402

    без подписи

  • 14 авг.1 5247

    без подписи

  • 14 авг.1 6067

    без подписи

  • 14 авг.1 5007

    без подписи

  • 14 авг.1 3557

    без подписи

  • 14 авг.1 1997

    без подписи

  • 14 авг.1 2197

    без подписи