AU Special School 🏫
СтатистикаAmbo University Special Non-Boarding Secondary School 🏫 ᴘᴏᴡᴇʀᴇᴅ ʙʏ @mesobplatforms™
- Последний пост
- 3 авг.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 631
- 1/48двое суток
- 723
- 1/72трое суток
- 779
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Notcoin yameletachu ihem indayameltachu This is real project
⁶–(· ⌣ ˙)_7 SIXXX SEVEEN APP IS HERE!!! https://telegram.me/sixsevenclub_bot/app?startapp=ref_568b2ff3
без подписи
без подписи
For the 2018 academic year, students who enrolled at Adama Science and Technology University and Addis Ababa Science and Technology University to study in the fields of Applied Sciences and Engineering are hereby informed that the entrance examination will be held on Tuesday, Meskerem 20, 2018 E.C., starting from 2:00 a.m. local time. Reminder: ✓ Candidates must bring a printed copy of their registration slip downloaded from the system as proof of registration. ✓ Candidates must also bring an official ID and their admission card and arrive at the examination center they selected during registration before the scheduled time. ✓ Bringing mobile phones and smart watches into the examination center is strictly prohibited. Adama Science and Technology University & Addis Ababa Science and Technology University
#ማስታወቂያ‼️ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ በአፕላይድ ሳይንስና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ማክሰኞ መስከረም 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ተፈታኞች ለፈተናው መመዝገባችሁን የሚገልፅ ከሲስተም ላይ በማወረድ ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ያስፈልጋል፡፡ ተፈታኞች ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያና የአድሚሽን ካርዳችሁን በመያዝ በምዝገባ ወቅት በመረጣችሁት የፈተና ማዕከል ከተጠቀሰው ሰዓት ቀደም ብላችሁ መገኘት አለባችው፡፡ ተፈታኞች ሞባይል ስልክ እና ስማርት ሰዓት ይዞ ወደ ፈተና ማዕከል መምጣት የተከለከለ ነው፡፡ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ Official Facebook Page 🔗 Check 👇 https://www.facebook.com/100064128666149/posts/pfbid02tqY4TAPeLiMCD1ZLccRQEcBy87gVBLhssiWvV9agdL3S1MqUj9r2AnEASZQFKUBDl/?app=fbl
без подписи
без подписи
#Notice #Urgent #AASTU #ASTU የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ Use this Link 👉🏾 LINK ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 📤📤📕📕📕📕📕📕📕📤📤 📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊 📒📒📒📒📒📒📊📊
без подписи
Dear UAT Applicants, Please find below the list of applicants who selected exam centers outside Addis Ababa University, including AAU’s Bishoftu Campus. Due to the limited number of test takers, some exam centers have been reallocated, taking into account the proximity of testing locations. We would also like to inform you that your exam date is scheduled for Wednesday, 24 September 2025. We encourage test takers to travel to their assigned test centers ahead of time. Details of the exam rooms, including specific locations, will be announced shortly. If you are not scheduled, kindly complete the form at the following 👉🏽 LINK AAU–Testing Center ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 📤📤📕📕📕📕📕📕📕📤📤 📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊 📒📒📒📒📒📒📊📊
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
#Out_Source_Information #AAU 👉🏾 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 ዓ.ም. በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት አመልካቾች በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ቅድመ ምረቃ በመደበኛ መርሃ ግብር ትምህርት ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምደባ ስለማያካሂድ በመንግስት ስኮላርሺፕ እንዲሁም በግል ከፍላችሁ በዩኒቨርሲቲያችን መማር ለምትፈልጉ የዩኒቨርሲቲዉን የመግቢያ ፈተና (UAT) እና ዩኒቨርሲቲዉ ያወጣዉን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡፡ 👉🏽 የመመዝገቢያ ቀናት እስከ መስከረም 09/ 2017 ዓ.ም ድረስ ይሆናል። 👉🏽 የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ይሄንን ፖስት ተመልከቱ። አ.አ.ዩ ሬጅስትራር ከታች ያለውን እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ የሚገልጸውን ቪዲዮ መከታል ትችላላችሁ።🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Step-by-step guide: Undergraduate Admissions ለመመዝገብ በቀላሉ ይኼንን ሊንክ ይጫኑ 👉🏽👉🏽👉🏽 LINK Note that: ይሄ ቪዲዮ የተሰራው በባለፈው ዓመት ሲሆን እንደ ጠቅላላ መረጃ እንዲሆናችሁ ነው የተላከው🙏🙏🙏 ጥያቄ ካላችሁ እዚህ ላይ ማቅረብ ትችላላችሁ 🏃♂️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚗️⚗️@Aastu_poll_and_quiz_bot⚗️⚗️ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ 📤📤📕📕📕📕📕📕📕📤📤 📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊📚 @Aastu_poll 📊📊 📊📊 📒📒📒📒📒📒📊📊