Bole Addis Primary School 2016
Статистика- Последний пост
- 7 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 404
- 1/48двое суток
- 462
- 1/72трое суток
- 499
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
እንዴት አደራችሁ! በጣም በጣም አስቸኳይ!!!! ለPGDT የክረምት ስልጠና፦ በዲፕሎማ እያስተማሩ ግን ዲግሪ እያላቸው ያልተያዘላቸው መ/ራን የPGDT ስልጠና ዕድል እንዲያገኙ ስለተወሠነ ዛሬ ረቡዕ (29/11/18ዓ.ም) ብቻ ከታች በተላከው ስም ዝርዝር መሠረት የት/ቤቱ ቋሚ መምህር መሆናቸውን የሚያረጋገጥ ደብዳቤ ከት/ቤታቸው፤ ኦርጅናልና ኮፒ የት/ት ማስረጃቸውን እና የት/ቤት መታወቂያቸውን በመያዝ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በአካል ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ተገኝተው መገጣጠሚያ በመውሠድ ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲት ሔደው ምዝገባ እንዲፈፅሙ እየገለፅን፤ ይዘው እንዲገኙ በእናንተ በኩል መልዕክት እንዲደርሳቸው እናሳስባለን። የምዝገባ ቀን፦ ሐምሌ 29/11/18ዓ.ም ብቻ የምዝገባ ቦታ፦ አ/አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ፣ OCR ህንጻ ላይ። የተመለመሉ ሰልጣኝ መምህራን ለምዝገባ ሲመጡ (የሚያስፈልጉ ነገሮች)፦ 1. የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ዋናውን 2. ፓስፖርት መጠን ያለው (4 ፎቶ ግራፍ) ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 3. ጥብቅ ማስታወሻ፤- ዩኒቨርሲቲው ለሰልጣኝ መምህራን ምንም አይነት የትራንስፖርት፤ የመኝታና የምሳ አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ሰላም መምህራን ሰልጠና መሰልጠን የምትፈልጉትን የስልጠና አይነት በደረሱ በግል የቴሌግራም አስገቡ።
22/11/2018 የሰራተኛ ቆጠራ ምዝገባ ያላደረጋችሁ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች ምዝገባውን በቶሎ እንድንጨርስ እየተጠየቅን ስለሆነ በአስቸኳይ እየመጣችሁ እንድትመዘገቡ በአክብሮት እናሳውቃለን።
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች 1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCyRp_ye5E-joooyGYzpAMfEvFBQdbJJs/edit 2. ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ትምህርት ቤቶች https://docs.google.com/forms/d/1exSs8OJs3UzYpyzcqQ8e13-JiczbyGR1ohmYFpdHJOY/edit 3. Barnoota Sadarkaa 1ffaan duraa hanga kutaa 8ffaa isa jala jiraniif Bara Barnootaa https://docs.google.com/forms/d/1UXIAIH736rY4YoENoRNSmNsYkZsOJFrh6o7-G3qz53E/edit ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
ቀን 21/11/2018 ዓ.ም በትኩረት ይነበብ እና መልዕክቱ ይተላለፍ; ስማቸው ከላይ የተዘረዘሩት ቀደም ሲል በስነ-ጥበባት (PVA) ትምህርት ስልጠና ላይ መሳተፍ የሚገባቸውን መምህራን መላካችሁ ይታወሳል። ስለሆነም እነዚህ መምህራን ከሰኞ 27/11/2018ዓ.ም እስከ አርብ 01/12/201ዓ.ም ስልጠና ስላላቸው መልዕክታቸው እንዲተላለፍላቸው እናሳስባለን፡፡ የስልጠናው ቦታ:- Ø ተፋሪ መኮንን ኮሌጅ እና ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መሆኑን እያሳወቅን
видео или голосовое, без подписи
ለሁሉም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የመምህራን ልማት ም/ር/መምህራን እንዴት አደራችሁ! ከትምህርት ሚኒስቴር የተላከውን የክረምት ትምህርት ማሻሻያ (ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ) የመምህራን የዩኒቨርሲቲ ምደባ አያይዘን የላክን ሲሆን በየዩኒቨርሲቲው የምዝገባ ቀን ዓርብ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም እና ቅዳሜ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም መሆኑን በመገንዘብ፣ ከትምህርት ቤታችሁ ያለፉ ሁሉም መምህራን ምደባቸውን አውቀው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ በእናንተ በኩል እንድታሳውቁ እናሳስባለን።
20/10/2018 የመንግስት ሰራተኞች ቆጠራ ምዝገባ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ እየተሰራ ስለሆነ ያልተመዘገባችሁ መምህራንና የአሰተዳደር ሰራተኞች ፈይዳ መታወቂያችሁን በመያዝ እስከ አርብ 24/10/2018 ደረስ መጥታችሁ አንድትመዘገቡ በአፅንዖት እናሳውቃለን።