tgindex
M.O.R East Addis Ababa Branch

M.O.R East Addis Ababa Branch

Статистика

East Addis Ababa Small Tax Payer Branch Office is one of many branches of Ministry of Revenues at Addis Ababa. Which are responsible for collecting revenue from customs duties and domestic taxes.

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
27
Всего постов
35
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
24 381
+57 за 3 дн.
Сутки
+2
+0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
3 935
34 постов
Вовлечённость
16,1%
к подписчикам
Постов в день
3,9
всего 35
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
4 008
1/48двое суток
4 593
1/72трое суток
4 953

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.2 4573

    видео или голосовое, без подписи

  • 14 авг.3 327310

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.3 251541удалён 14 авг.

    part 1

  • 13 авг.3 23230удалён 14 авг.

    видео или голосовое, без подписи

  • 13 авг.3 244231удалён 14 авг.

    part 2

  • 12 авг.4 89364

    ትክክለኛውን የዩቲዩብ እና የፌስቡክ አድራሻችን ይወዳጁ፤ የታክስ ትምህርቶችና ልዩ ልዩ ታክሳዊ መረጃዎችን ይከታተሉ!! M.O.R East Addis Ababa Branch ቲክቶክ አካውነት https://vt.tiktok.com/ZSapr1yoT/ ቴሌ ግራም https//t.me/moreastaa ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCaS60GHxhnCrPTcIjsd6nbw ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/Moreastaddisababa Telegram (https://t.me/moreastaa ለአስተያትዎ ሃሳብ መስጫ ቴሌግራም https://t.me/EastTaxPayersGroup የእውቀት አድማስዎን በማሰፋት ግብርዎን በህግንና ደንብን መሰረት በማድረግ በጊዜው ለማሳወቅ፣ ለመክፈል እንዲችሉና ካላስፈላጊ ቅጣትና ወጪ ለመዳን በእውቀት የታገዘ ስራ ለመስራት የሞጁላር ስልጠናን ይመዝገቡ !! የድርጅት ስራ አስኪያጅ ወይም ምክትት ስራ አስኪያጅ ከሆኑና ጊዜ ከሌለዎት የርቀት ትምህርት በመመዝገብ ይማሩ !

  • 11 авг.5 394114

    የታክስ ህጎች፣ ለግብር ከፋዮች በተከታታይ የሚሰጠውን “ሞጁላር” የተሰኘ ስልጠና መስጠቱ ተጠናክሮ ቀጥሏል ............ ነሀሴ 5/2018 //በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት // ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በታክስ ህጎች፣ ደንቦች እና መመሪያዎች ዙሪያ ለግብር ከፋዮች በተከታታይ የሚሰጠውን “ሞጁላር” የተሰኘ ስልጠና አጠናክሮ ቀጥላል ፤በዚህም የበጀት ዓመቱ የነሀሴ ወር የሞጁላር ስልጠና መስጠት ጀምሯል፡፡ የታክስ ከፋዮች ትምህርትና መረጃ አቅርቦት የሥራ ሂደት አስተባባሪ ወ/ሮ የሺወርቅ ተጫነ የስልጠናውን መጀመር አስመልክተው ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ታክስ ከፋዮች በቂ የታክስ ዕውቀት ኖሯቸው ግብራቸውን በሃላፊነት አዋጅ ፣ህግንና መመርያን ተከትለው መክፈል እንዲችሉ ታሰቦ ስለጠናው መዘጋጀቱን ገልጸዋል ።አያይዘዉም ከሰልጣኞች የሚጠበቀው ስልጠናውን በአግባቡ በመከታተል ያገኙትን ስልጠና ተገባር ላይ እንዲውሉ አሳስበዋል፡፡ ከዚህ ጋር አያይዘው የሥራ ሂደት አስተባባሪዋ በእለቱ በክፍል ሁለት (ሁለተኛ ሴመስቴር ) እየተማሩ ያሉትን የሞጁላር ሰልጣኞችን የትምህረቱ ሂደት ምን እንደሚመስል ምልከታ በማደረግ ሰልጣኞች ተገቢውን ስልጠና እያገኙ መሆናቸውን ለማወቅ ችለዋል ፡፡ በመቀጠልም አቶ ውቡ ፈንታው የታክስ ከፋዮች ትምህርት ከፍተኛ ባለሙያ በመጀመሪያ ሴምስተር ከሚሰጠው ስልጠና መሀከል ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ የሚለውን ርአስ ለሰልጣኞቹ ማሰልጠን ጀምረዋል፡፡ የሞጁላር ስልጠውን የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሙያተኞች በወጣላቸው ፕሮግራም መሰረት የሞጁላር ስልጠናውንም አየተከታተሉ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል ፡፡ …………. ትክክለኛውን የዩቲዩብ እና የፌስቡክ አድራሻችን ይወዳጁ፤ የታክስ ትምህርቶችና ልዩ ልዩ ታክሳዊ መረጃዎችን ይከታተሉ!! M.O.R East Addis Ababa Branch ቲክቶክ አካውነት https://vt.tiktok.com/ZSapr1yoT/ ቴሌ ግራም https//t.me/moreastaa ዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCaS60GHxhnCrPTcIjsd6nbw ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/Moreastaddisababa Telegram (https://t.me/moreastaa ለአስተያትዎ ሃሳብ መስጫ ቴሌግራም https://t.me/EastTaxPayersGroup የእውቀት አድማስዎን በማሰፋት ግብርዎን በህግንና ደንብን መሰረት በማድረግ በጊዜው ለማሳወቅ፣ ለመክፈል እንዲችሉና ካላስፈላጊ ቅጣትና ወጪ ለመዳን በእውቀት የታገዘ ስራ ለመስራት የሞጁላር ስልጠናን ይመዝገቡ !! የድርጅት ስራ አስኪያጅ ወይም ምክትት ስራ አስኪያጅ ከሆኑና ጊዜ ከሌለዎት የርቀት ትምህርት በመመዝገብ ይማሩ !

  • 11 авг.4 5192

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.4 6272

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.4 46052

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.4 9594

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.5 3074

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.4 9473

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 авг.4 6523

    видео или голосовое, без подписи

M.O.R East Addis Ababa Branch — tgindex