M.O.R. Medium Tax Payers No 1 Branch Office
СтатистикаThis is official Telegram Channel of M.o.R Medium Tax payers No 1 Branch office Join the channel
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 36
- Всего постов
- 40
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 252
- 1/48двое суток
- 3 988
- 1/72трое суток
- 4 301
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ እና በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ መመሪያ ላይ ስልጠና ተሰጠ። ነሀሴ 06/2018 ዓ/ም በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ቁ-1 ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲሱ የገቢ ግብር ማሻሻያ አዋጅ1395/2017 እና ማሻሻያዎቹን ተከትሎ በተሰጡ ማብራሪያዎች እንዲሁም በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ መመሪያ 1104/2017 ላይ በአዲሱ የግብር ከፋዮች ምደባ (tax payers’ segmentation) ከሌላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ወደ ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ለመጡ ግብር ከፋዮች በዛሬው ዕለት የአንድ ጊዜ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ሥልጠናውን በይፋ ያስጀመሩት የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የታክስ ከፋዮች ትምህርትና መረጃ አቅርቦት የሥራ ሂደት አስተባባሪ የሆኑት አቶ ተግባሩ ታምሩ እንዳሉት ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችንን ለተቀላቀሉ አዲስ ግብር ከፋዮች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈው የመካከለኛ ቁ-1 ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በይፋ ተቋቁሞ ስራ ከጀመረበት ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ በአገልግሎት አሰጣጡም ሆነ በገቢ አሰባሰብ አፈፃፀም ሂደቱ በሁለንተናው የተሻለ ተቋም እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ አቶ ተግባሩ አክለዉም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ግብር ከፋዮች በመሰረታዊ የታክስ ህጎችና አሰራሮች ያላቸውን ግንዛቤ በማስፋት ግብርን በፍቃደኝነት የመክፈል ባህላቸውን እንዲያሳድጉ እና በታክስ ህግ አሰራር እውቀት ክፍተት ምክንያት እንዳይቀጡ ለማድረግ በማሰብ በተለያዩ የሥልጠና አማራጮች ማለትም በመደበኛው የስልጠና መርሃ ግብር በሞጁላር እንዲሁም ስልጠናውን በአካል መጥተው መዉሰድ ላልቻሉ ግብር ከፋዮች በርቀት የስልጠና መርሃ ግብር እና ድርጅታቸው ያለበት ቦታ ድረስ በአካል በመሄድ የታክስ ህግ ዕዉቀቶችን ተደራሽ በማድረግ ረገድ መጠነ ሰፊ ሥራ እየሰራ እንደሆነ ገልፀው ስልጠናዉ እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ ትኩረት ሠጥተው እንዲከታተሉ አፅንኦት ሰጥተው ተናግረዋል፡፡ ሥልጠናው በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የታክስ ከፋዮች ትምህርት ባለሙያ በሆኑት አቶ ሙሉጌታ ጌቱ አማካኝነት የተሰጠ ሲሆን ከሠልጣኞች ለተነሱ ጥያቄዎች እና ሀሳቦች ምላሽ እና የማጠቃለያ ሀሳብ ተሰጥቷል፡፡
видео или голосовое, без подписи