MoR West Addis Ababa (ምዕራብ)
СтатистикаThis is official Telegram Channel of MoR-West Addis Ababa branch. Join the channel. Training Dep. 0115585348, E-Tax 0114700197
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 12
- Всего постов
- 36
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Новости и СМИ (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 2 246
- 1/48двое суток
- 2 573
- 1/72трое суток
- 2 776
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የ51ኛ ዙር የታክስ ከፋዮች ሞጁላር ስልጠና እየተሠጠ ይገኛል በገቢዎች ሚኒስቴር የምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ከፋዮች ትምህርትና መረጃ አቅርቦት የስራ ሂደት ለ51ኛ ዙር የታክስ ከፋዮች ሞጁላር ስልጠናን እየሰጠ ይገኛል፡፡ በክፍል አንድ ቀጥተኛ የሆኑ የታክስ አይነቶች ላይ ስልጠናው የተሰጠ ሲሆን በሞጁል አንድ ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ ግብር እና የውጪ መጋራት ላይ የታክስ ከፋዮች መረጃ አቅርቦት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ እንዳለ ኤልያስ፤ በሞጁል ሁለት ከንግድ ትርፍ የሚገኝ ገቢ ግብር እና ከቤት ኪራይ የሚገኝ ገቢ ግብር ላይ የታክስ ከፋዮች ትምህርት መሪ ባለሙያ አቶ ወርቁ ጋንታ፤ በሞጁል ሶስት ከተከፋይ ሂሳቦች ላይ ግብርን ቀንሶ ስለማስቀረት (ዊዝሆልዲንድ ታክስ) ላይ የታክስ ከፋዮች ትምህርት ባለሙያ አቶ ደጀኔ ከፋለ፤ በክፍል ሁለት ቀጥተኛ ያልሆኑ የታክስ አይነቶች ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስን በተመለከተ የታክስ ከፋዮች ትምህርት ዋና መሪ ባለሙያ አቶ ኃይለሩፋኤል ኑርጊ፤ የቴምብር ቀረጥ እና ሱር ታክስን በተመለከተ የታክስ ከፋዮች ትምህርትና መረጃ አቅርቦት የስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ ተፈሪ ዳምጤ ስልጠና ሰጥተዋል፡፡ ስልጠናው ለተከታታይ ሁለት ሳምንት መሰጠቱን የሚቀጥል ሲሆን የክፍል አንድ ቀጥተኛ የታክስ አይነቶች ላይ ፈተና ተሰጥቷል፡፡ በክፍል ሁለት ቀጥተኛ ካልሆኑ የታክስ አይነቶች መካከል የኤክሳይዝ ታክስ እና በክፍል ሶስት የታክስ አስተዳደር ሞጁሎች ላይ በቀጣይ ሳምንት መሰጠቱን ይቀጥላል፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት፡- https://t.me/morwestaa https://www.facebook.com/profile.php?id=100090259834322 https://www.youtube.com/@morwestaddisababasto www.tiktok.com/@morwestaa
የተሻሻለ የንግ ትርፍ (Income Statement) ማሳወቂያ ፎርም በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ 1395/2017 አንቀጽ 86 መሰረት ከአንድ በላይ የንግድ መስክ (ዘርፍ) ገቢ የሚያገኝ ድርጅት ለእያንዳንዱ የተለየ የንግድ ስራ መስክ የተናጠል የሂሳብ መዝገብ፣ ደጋፊ ሰነዶች እና የግብር ማስታወቅያ መያዝና ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው መደንገጉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የ2018 ዓመታዊ የኦላይን ማሳወቂያ ክፍት እስከሚሆን ድረስ ዓመታዊ ለማሳወቅ የምትመጡ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተያያዘው አዲሱ የማሳወቂያ ፎርም መሰረት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አጠቃቀሙን በተመለከተ https://www.youtube.com/watch?v=me5ZU_UxK-4&t=329s ያገኛሉ
የተሻሻለ የንግ ትርፍ (Income Statment) ማሳወቂያ ፎርም በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ 1395/2017 አንቀጽ 86 መሰረት ከአንድ በላይ የንግድ መስክ (ዘርፍ) ገቢ የሚያገኝ ድርጅት ለእያንዳንዱ የተለየ የንግድ ስራ መስክ የተናጠል የሂሳብ መዝገብ፣ ደጋፊ ሰነዶች እና የግብር ማስታወቅያ መያዝና ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው መደንገጉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የ2018 ዓመታዊ የኦላይን ማሳወቂያ ክፍት እስከሚሆን ድረስ ዓመታዊ ለማሳወቅ የምትመጡ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተያያዘው አዲሱ የማሳወቂያ ፎርም መሰረት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አጠቃቀሙን በተመለከተ https://www.youtube.com/watch?v=me5ZU_UxK-4 ያገኛሉ
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በሰኔና በሐምሌ ወር አዲስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ላወጡ ድርጅቶች ስልጠና ተሰጠ በገቢዎች ሚኒስቴር የምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት አዲስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ላወጡ ድርጅቶች በመሠረታዊ የታክስ ህጎች ላይ የግማሽ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ስልጠናውን የሰጡት የታክስ ከፋዮች ትምህርት ዋና መሪ ባለሙያ አቶ ኃይለሩፋኤል ኑርጊ አዲስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያወጡ ድርጅቶች ስለታክስ ግንዛቤ ኖሯቸው መብታቸውንና ግዴታቸውን እንዲረዱ ማድረግ የስልጠናው ዓላማ መሆኑን በመግለፅ አዲስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያወጡ ድርጅቶች ሳያውቁ ወደ ቅጣት እንዳይገቡና ቀጣይ ማድረግ ስለሚገባቸው ተግባር አስረድተዋል፡፡ በስልጠናው ስለ ታክስ ምንነት፣ የደረሰኝ ህትመትና አጠቃቀም፣ ግብር ቀንሶ ስለማስቀረት (ዊዝሆልዲንግ) ታክስ፣ ስለተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ስለሂሳብ መዝገብ አያያዝና ሌሎች አዲስ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ያወጡ ድርጅቶች ማወቅ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ከታክስ ህጉ አንፃር ገለፃ አድርገዋል፡፡ ከግብር ከፋዮች ለተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት፡- https://t.me/morwestaa https://www.facebook.com/profile.php?id=100090259834322 https://www.youtube.com/@morwestaddisababasto www.tiktok.com/@morwestaa
በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ 1395/2017 አንቀጽ 86 መሰረት ከአንድ በላይ የንግድ መስክ (ዘርፍ) ገቢ የሚያገኝ ድርጅት ለእያንዳንዱ የተለየ የንግድ ስራ መስክ የተናጠል የሂሳብ መዝገብ፣ ደጋፊ ሰነዶች እና የግብር ማስታወቅያ መያዝና ማቅረብ እንደሚጠበቅባቸው መደንገጉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የ2018 ዓመታዊ የኦላይን ማሳወቂያ ክፍት እስከሚሆን ድረስ ዓመታዊ ለማሳወቅ የምትመጡ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተያያዘው አዲሱ የማሳወቂያ ፎርም መሰረት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ አጠቃቀሙን በተመለከተ https://www.youtube.com/watch?v=me5ZU_UxK-4 ያገኛሉ