QUANTUM Accountancy Service LLP (QAS)
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 14
- 1/48двое суток
- 16
- 1/72трое суток
- 17
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የእርጅና ቅናሽ የሚፈቀድበት ሁኔታ ▫️ስለ እርጅና የሚደረገውን ቅናሽ ለመወሰን የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች ሊሟሉ ይገባል፤ ሀ. የእርጅና ቅናሽ ጊዜያቸውን ያላጨረሱ ንብረቶች ሽያጭ የተከናወነው ግንኙነት ባላቸው ሰዎች መካከል ከሆነና የተተላለፈበት ዋጋ ከተጣራ የመዝገብ ዋጋው የሚበልጥ ከሆነ የእርጅና ቅናሽ ለማስላት መሰረት የሚሆነው የተጣራ የመዝገብ ዋጋው ነው፡፡ ለ. በታክስ ከፋይ ስም ላልተመዘገቡ ሀብቶች የእርጅና ተቀናሽ ወጪ አይፈቀድም፡፡ ሐ. በባል ወይም በሚስት ስም የተመዘገበ ህንጻ ለግለሰብ ንግድ ስራ የዋለ እንደሆነ የእርጅና ተቀናሽ ሊፈቀድ የሚችለው ህንጻው ለንግድ ሥራው አገልግሎት እንዲውል፣ የእርጅና ተቀናሽ እንዲጠየቅበትና ህንጻው ሲሸጥ ተገቢውን ግብር እና ታክስ እንዲከፈልበት የባልና የሚስት የስምምነት ሰነድ ሲቀርብ ነው፡፡ ▫️ለደንቡ አንቀጽ 37 አፈጻጸም በቀጥተኛ የእርጅና ተቀናሽ የግብር ከፋይ ዋጋው የሚቀንስ ሀብት ወይም ግዙፋዊ ሀልዎት የሌለው የንግድ ስራ ሀብት ቀሪ ዋጋ ከብር 2000 የሚበልጥ ከሆነ የእርጅና ተቀናሽ ይፈቀድለታል፡፡ ▫️ማንኛውም የንግድ ሥራ ሀብት የተናጠል ዋጋ ከብር 2000 በታች ከሆነ በአንድ ጊዜ በወጪነት መያዝ አለበት፡፡ ▫️በዓይነት የሚደረግ የካፒታል ሀብት መዋጮ እና በውርስ ለሚተላለፍ ሀብት የእርጅና ቅናሽ መሰረት በሚተላለፍበት ጊዜ የነበረው የተጣራ የመዝገብ ዋጋ ነው፡፡
የ2018 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሒሳብ ሲቀርብ መሟላት ያለባቸዉ ሰነዶች 1. ዓመታዊ ሽያጭ ማጠቃለያ (summery report) 2. ከሽያጭ መመዝገቢያ መሣሪያ ዉጪ የእጅ በእጅ ደረሰኝ የተደረገ ሽያጭ ካለ ማጠቃለያ ሪፖርት 3. ድርጅቱ ከሚጠቀምበት ባንክ የባንክ ስቴትሜንት 4. የሂሳብ መግለጫዎች ማለትም የትርፍና ኪሣራ መግለጫ (Profit and loss statement) ፣የሀብት እና የዕዳ መግለጫ (balance sheet) ፣ የጥሬ ገንዘብ ገቢ እና ወጪ መግለጫ (Cash flow statement)፣የባለቤቶቹ ሁኔታ (owners’ equity position) እንዲሁም የመረጃ ቋት(Ledger) 5. ተከፋይ ሂሳብ(withholding tax) ካለ ማጠቃለያ ሪፖርት እና ዋናዉን ደረሰኝ 6. ለጥገናና ማሻሻያ የወጡ ወጪዎች ለየትኛዉ ቋሚ ዕቃ መጠገኛ ስለመዋሉ የሚያስረዳ ማስረጃና ማጠቃለያ ሪፖርት 7. የቋሚ ንብረት ደረሰኝ ወይም ማስረጃ 8. የእርጅና ቅናሽ የተያዘለት የንግድ ሥራ ሀብት በሠንጠረዥ የተሰላ ቅጽ 9. የተሰብሳቢና ተከፋይ ሂሳቦች ዝርዝር መግለጫ 10. በግብር እፎይታ ላይ ያለ ግብር ከፋይ ይሄንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ 11. ለበጎ አድራጎት ዓላማ የሚደረጉ ስጦታዎች ካሉ ለበጎ አድራጎት የተቋቋመ ድርጅት መሆኑን የሚያሳይ መረጃ እንዲሁም የጥሪ ደብዳቤና ገቢ የተደረገበት የባንክ ስሊፒ 12. የየወሩን VAT/TOT ሪፖርት ዝርዝር መረጃ የሚያሳይ ኤክሴል 13. ኦንላይን ያሳወቁበት ዓመታዊ ሪፖርት ሀርድ ኮፒ 14. በኦዲት ቦርድ የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ቅጂ 15. ሒሳቡ በተፈቀደላቸዉ የሒሳብ አዋቂዎች የተሠራ ከሆነ የሒሳብ ሠራተኛዉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣የንግድ ምዝገባ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቅጂ 16. ሂሳቡ በድርጅቱ የሒሳብ ሠራተኛ የተሠራ ከሆነ የሂሳብ ሠራተኛዉ የትምህርት ማስረጃ እና ተቀጣሪ መሆኑን የሚያመላክት መረጃ ተያይዞ መቅረብ አለበት 17. ዓመታዊ ሂሳብ ማሳወቂያ ቅጽ ከደንበኞች አገልግሎት ወስዶ መሙላት ያስፈልጋል፡፡ ▫️ በሠንጠረዥ ‘ሐ’ መሠረት ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት እና ከአንድ በላይ የንግድ ሥራ መስክ ገቢ የሚያገኝ የደረጃ “ሀ” ግብር ከፋይ፣ በዚህ አዋጅ እና በሌሎች ተፈጻሚነት ባላቸው ሕጎች መሠረት ለእያንዳንዱ የተለየ የሥራ መስክ የሂሳብ መዝገቦችን እና ደጋፊ መረጃዎችን በተናጠል መያዝ አለበት።(በ1395/2017 መሠረት)
видео или голосовое, без подписи
ተቀናሽ የማይደረጉ ወጪዎች እና ኪሳራዎች ▫️ የካፒታልነት ባህርይ ያላቸው ወጪዎች፤ ▫️ የኩባንያ አክሲዮን ወይም የሽርክና ማህበር መሠረት የሆነውን ካፒታል ለማሳደግ የሚወጣ ወጪ፤ ▫️ ከተቀጣሪው የወር ደመወዝ 15% (አሥራ አምስት መቶኛ) በላይ በፈቃደኝነት የሚደረግ የጡረታ ወይም የፕሮቪደንት ፈንድ መዋጮ፤ ▫️ የአክሲዮን ድርሻ እና የትርፍ ድርሻ ክፍፍል፤ ▫️ በመድን፣ በካሳ ወይም በዋስትና ውል መሠረት የተመለሰ ወይም ሊመለስ የሚችል ወጪ ወይም ኪሳራ፤ ▫️ ማንኛውንም ሕግ ወይም ውል በመጣስ የሚጣል የገንዘብ ቅጣት ወይም የሚከፈል ካሳ፤ ▫️ ግብር ከፋዩ በሂሳብ መዝገቡ የሚይዘው በወቅቱ ወጪ ያልተደረገ ነገር ግን ለወደፊት በግብር ዓመቱ ለሚከሰቱ ወጪዎች ወይም ኪሳራዎች መጠባበቂያ ይሆን ዘንድ የሚያዝ ገንዘብ ወይም የመጠባበቂያ ሂሣብ፤ ▫️ ግብር ከፋዩ ለራሱ የሚያወጣው የግል ውጪ፤ ▫️ በገቢ ግብር አዋጅ ወይም በውጭ ሀገር የታክስ ሕግ መሠረት የተከፈለ የገቢ ግብር ወይም ተመላሽ የሚደረግ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ ▫️ መሥሪያ ቤቱን ወክሎ በተለያዩ ቦታዎች ለሚገኝ ተቀጣሪ ከተቀጣሪው ከመቀጠር የሚገኝ ገቢ 10% (አሥር በመቶ) በላይ የሚከፈል የኃላፊነት አበል፤ ▫️ ከሚከተሉት በስተቀር ለመዝናኛ የሚወጣ ወጪ፤ ሀ. የግብር ከፋዩ የንግድ ሥራ የመዝናኛ አገልግሎት መስጠት ሲሆን፤ወይም ለ. ተቀናሽ እንዲደረግ በሚፈቅደው ልክ በማዕድን ማውጣት፣ በማኑፋክቸሪንግ ወይም በግብርና ሥራ የተሠማራ ቀጣሪ ሠራተኞቹን ለማዝናናት የሚያወጣው ወጪ፤ ▫️ ለበጎ አድራጎት ከሚሰጥ ስጦታ ውጭ የሚደረግ ስጦታ ወይም እርዳታ፤ ▫️ ግብር ከፋዩ አንድን የንግድ ሥራ ሀብት ግንኙነት ላለው ሰው ሲያስተላልፍ የሚደርስ ኪሳራ፤ ▫️ ማናቸውም ግብር ከፋይ ወደ ባንክ ሂሳብ ገቢ ከሚደረግ ቼክ፤ ወደ ባንክ ሂሳብ ገቢ ከሚደረግ የባንክ ድራፍት፤ ከአንድ የባንክ ሂሳብ ወደሌላ የባንክ ሂሳብ እና ወይም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ በተሰጣቸው የክፍያ መፈፀሚያ መንገዶች ገንዘብ ከማስተላለፍ ውጪ በአንድ ቀን ውስጥ ለአንድ ሰው ከብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በላይ በሆነ ጥሬ ገንዘብ የፈጸመው ወይም የፈጸማቸው ክፍያዎች፤
የታክስ ሒሳብ መዝገብን በሚገባ አዘጋጅቶ መያዝ ህጋዊ ግዴታ ብቻ ሳይሆን ለድርጅትዎ ጤናማ እድገት ወሳኝ ነው! በመመሪያ ቁጥር 176/2014 መሰረት የታክስ ሒሳብ መዝገብ ስለማዘጋጀት ማወቅ ያለብዎት ቁልፍ ነጥቦች፡ የታክስ ሒሳብ መዝገብ የሚዘጋጀዉ በማን ነው? ✅ ፈቃድ ያለው ባለሙያ: የሙያ ፈቃድ ያለው የሂሳብ ወይም የታክስ ኦዲት ባለሙያ እና/ወይም ማህበር። ✅ ብቁ የሂሳብ ሰራተኛ: በሂሳብ አያያዝ የትምህርት ዝግጅት ያለው ተቀጣሪ የሂሳብ ሰራተኛ። ✅ ግለሰብ ግብር ከፋይ ከሆነ: አስፈላጊውን የሂሳብ አያያዝ ትምህርት ዝግጅት እና ልምድ ካሎት የታክስ ሂሳብ መዝገቡን ራስዎ ማዘጋጀት ይችላሉ። ✅ ድርጅት ከሆነ: የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ ወይም ሰራተኛ አስፈላጊውን የሂሳብ አያያዝ ትምህርት ዝግጅት ያለው ከሆነ የታክስ ሂሳብ መዝገቡን ሊያዘጋጅ ይችላል። ማረጋገጫ ማቅረብ! · የታክስ ሂሳብ መዝገቡን ያዘጋጀው ሰው በሂሳብ አያያዝ ትምህርት የተመረቀ ስለመሆኑ ከተዘጋጀው የሂሳብ መዝገብ ጋር አያይዞ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል። ትክክለኛ የታክስ ሒሳብ መዝገብ በመያዝዎ ምን ያተርፋሉ? ✅ ከግብር ባለስልጣናት ጋር በሚኖርዎት ግንኙነት ግልፅነትን ይፈጥራሉ:: ✅ የታክስ ሒሳብ መዝገብ የድርጅትዎን የገንዘብ ሁኔታ በግልፅ ስለሚያሳይ ለድርጅትዎ ትክክለኛ ውሳኔዎችን እንዲሰጡ ይረዳዎታል፡: ✅ ለባንክና ኢንቨስተሮች እምነት ይፈጥራሉ: የተደራጀ መዝገብ ብድር ለማግኘት ወይም ኢንቨስተሮችን ለመሳብ ይረዳዎታል:: “አስታውሱ፡ ህጋዊና የተደራጀ የታክስ ሒሳብ መዝገብ ለድርጅታችሁ ስኬት መሰረት ነው!” የታክስ ሒሳብ መዝገብ ዝግጅት ጋር በተያያዘ ተጨማሪ ጥያቄ ካላችሁ? ባለሙያዎችን ያማክሩ! ከታክስ እና ሂሳብ ባለሙያዎች ጋር በመነጋገር መዝገብዎን በሚገባ ያደራጁ:: ስለ የታክስ ሒሳብ መዝገብ ዝግጅት ያላችሁን
New Declaration form for 2018
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
በአዋጅ ያልጸደቀው የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 'የደሞዝ ተመን ጥናት' ከፍተኛ ቅሬታና ውዝግብ አስነሳ የግብር ባለሥልጣናት "ያስጠናነው አዲስ ጥናት አለ" በሚል ድርጅቶች ለሠራተኞቻቸው መክፈል ያለባቸውን አነስተኛ የደሞዝ ተመን በራሳቸው በመወሰን ያለፉትን ዘጠኝ ወራት የግብር ልዩነት ወደ ኋላ ተመልሰው እንዲከፍሉ እያስገደዱ መሆኑ ተሰምቷል የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በበኩሉ እንዲህ ዓይነቱን ጥናት ያካሄደው አንዳንድ የግል ድርጅቶች የሠራተኞቻቸውን ደሞዝ ዝቅ አድርገው በማሳወቅ የደሞዝ ግብር (Payroll Tax) ያጭበረብራሉ በሚል መሆኑን ተገልጾል። Source: Meseretmedia @Ethiopianbusinessdaily
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከእዚህ ቀደም ፍራንኮ ቫሉታን በተመለከተ በተለያዩ ጊዜያት የወጡ ህጎችን የሚሽር comprehensive የፍራንኮ ቫሉታ ህግ አውጥቷል።
የገቢዎች ሚኒስቴር የአሰፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1263/2014 አንቀጽ 19(4)እና በፌደራል ታክስ አሰተዳደር አዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ይህን መመሪያ አውጥቷል፡፡