tgindex
Последний пост
6 июл.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
3 870
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
 
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 586
22 постов
Вовлечённость
41,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 6 июл.1 120149из eGP_Ethiopia

    без подписи

  • 6 июл.1 73031

    без подписи

  • 5 июл.1 99151

    без подписи

  • 5 июл.1 74043

    How eGP is Functional in different institutions in a multi directional way , Embrace it!

  • 5 июл.1 88082

    What a practical and participatory training is it!

  • 5 июл.1 5001

    без подписи

  • 5 июл.1 5101

    без подписи

  • 5 июл.1 5871

    без подписи

  • 5 июл.1 4932

    без подписи

  • 5 июл.1 4671

    без подписи

  • 5 июл.1 4731

    без подписи

  • 5 июл.1 3851

    без подписи

  • 5 июл.1 4452

    без подписи

  • 5 июл.1 50071

    без подписи

  • 5 июл.1 54482

    በኢ-ፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ፡፡ (ሰኔ፣28/2018ዓ/ም) ከተሸከርካሪ ስምሪትና አጠቃቀም(ኢ-ፍሊት ማኔጅመንት) ጋር በያያዘ ለሁሉም የፕሮጀክት ሰራተኞች ነዉ ስልጠና የተሰጠዉ፡፡ ስልጠናዉን የሰጡት የኢጂፒ ፕሮጀክት የአቅም ግንባታና የመስክ ድጋፍ ስፔሻሊስት አቶ ደበበ ማሞ ሲስተሙ የኤሌክትሮኒክ ስርዓትን በመጠቀም የመንግስት ተሸከርካሪዎች መረጃን መዝግቦ ከመያዝና ከማስተዳደር ባለፈ የአንድን ተሸከርካሪ እንቅስቃሴ በብቃት እና ዉጤታማ በሆነ የአገልግሎት ደረጃ ወጭ ቆጣቢ በሆነ መንገድ ለማከናወን የሚያስችል የተሸከርካሪ ስምሪት ማስረዳደሪያ ስርዓት መሆኑን በስልጠናዉ ወቅት ገልጸዋል፡፡ አያይዘዉም ሲስተሙን አስመልከቶ የመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣንን ተግባራት ያብራሩ ሲሆን ሲስተሙን ከሚጠቀሙ ተቋማት በኩልም የሚያከናዉኑትን ተግባራት አስረድተዋል፡፡ በመቀጠልም ኢ-ፍሊት ያስገኛቸዉ ዉጤቶች እና ፋይዳዉን በገለጻቸዉ ያካተቱ ሲሆን ግልጽና ወቅቱን የጠበቀ ሪፖርት ለማግኘት፣የተጠቃሚዎችን ጊዜ ለመቆጠብ፣ ነዳጅና ዘይትን ለመቆጠብ እና ሌሎች መሰል ጠቀሜታዎች እንዳሉት ጠቁመዋል፡፡ አቶ ደበበ አክለዉም ሲስተሙ በተፈለገዉ መጠን ለመተግበር ተግዳሮት የሆኑ እንቅፋቶን ያመላከቱ ሲሆን ለዉጥን ፈጥኖ አለመቀበል፣ቁርጠኛ ለመተግበር ዝግጁ የሆነ አመራር በየተቋማቱ አለመኖር፣በዘርፉ የተመደቡ ሰራኞች እና ሾፌሮች በሲስተሙ ዙሪያ የአቅም ዉስንነት መስተዋል እንደ ስጋት ከተቀመጡት ዉስጥ መሆናቸዉን ገልጸዋል፡፡ መርሃ-ግብሩን በተግባር ስልጠና ያስቀጠሉት አቶ ዳንኤል መልሰዉ (በኢጂፒ ፕሮጀክት ICT ኢንፍራ ስትራክቸር ሲኒየር ሰፔሻሊስት)ሲሰተሙ 13 ሞጁሎች ያሉት መሆኑን አስታዉሰዉ ሲስተሙን የመጠቀም አቅም ለማጎልበትና ሌሎች የሚጠቀሙ ተቋማትን ለማገዝ ብሎም በተሟላ አቅም ወደ ትግበራ እንዲገቡ ለማስቻል የሚያግዝ ቲዎሪን ወደ ተግባር የቀየረ ስልጠና ሰጥተዋል፡፡ ሰልጣኞቹ እያንዳንዱን የሲስተም ሂደት በቅደም ተከተልና በተግባር በመሞከር ጭምር በተናጠልም በቡድንም ስልጠናዉን የተከታተሉ ሲሆን አጠቃቀሙን በሚመለከት ግልጽነት የሚሹ ጉዳዮችን በግልጽ እየጠየቁና ተግባራዊነቱን በተግባር ጭምር በመሞከር እርስ በእርስ መረዳዳትንና መማርን ጭምር ያካተተ አሳታፊ ስልጠና በመስጠትና ሲስተሙን በሚመለከት አጠቃቀሙን በተገቢዉን መረዳት ሌሎች ተቋማትን ጭምር ማገዝ በሚያሥችል ቁመና ላይ ሊሆኑ እነደሚገባ እና ተግባራዊ ልምምዱ በዚህ ስልጠና ብቻ የሚገደብ ሳይሆን የዕለት ከዕለት ልምምድ እና ትግበራ የሚሻ መሆኑን በመግለጽ ስልጠና መርሃ-ግብሩ ተጠናቅቋል፡፡

  • 4 июл.1 7852из Amy

    без подписи

  • 4 июл.1 7452из Amy

    без подписи

  • 4 июл.1 6363из Amy

    без подписи

  • 4 июл.1 5573из Amy

    без подписи

  • 4 июл.1 6323из Amy

    без подписи