tgindex
T

Tax Ethiopia- Consultant

Статистика

The Accountant Finance solutions, Tax advisory, Experienced by revenue offices. Be with professional be safe financially !!! #ሂሳብ_ስራ_Accounting https://t.me/theAccountant2690 #Business # 22 elsa qolo #Investment #Accounting #Finance #tax #Exchange

Последний пост
16 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 398
+9 за 4 дн.
Сутки
+2
+0,14%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 214
22 постов
Вовлечённость
86,8%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
279
1/48двое суток
319
1/72трое суток
344

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://t.me/theAccountant2690

  • በኢትዮጵያ በውርስና ስጦታ ላይ አዲስ ታክስ ሊጣል ነው   በኢትዮጵያ በውርስ ወይም በስጦታ በሚገኙ ገቢዎች ላይ አዲስ የታክስ ዓይነት ሊጣል መሆኑ ተገለጸ።   ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የውርስና የስጦታ ገቢዎች ለዚህ ታክስ እንደሚዳረጉ ተመልክቷል።   ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) የአምስተኛውን ዙር የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም ግምገማ ተከተሎ ይፋ ባደረገው ባለ 132 ገጽ ሙሉ ሪፖርት እንደጠቆመው፣ የአገሪቱ የታክስ መሠረት በጣም ጠባብ በመሆኑ መንግሥት በየዓመቱ የአገር ውስጥ ገቢውን ለማሳደግ አዳዲስ የታክስ ዓይነቶችን ለመተግበር አቅዷል።   በዚሁ ሪፖርት መሠረት በውርስና ስጦታ  ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ በሚገኝ ገቢ ላይ ታክስ ይጣላል።   በሲጋራ፣ በአልኮልና በነዳጅ ምርቶች ላይ የሚጣለው ታክስ እንደሚጨምር የተገለጸ ሲሆን፣ ይህም አገራዊ ገቢን ከመጨመር ባለፈ ለጤና ፖሊሲዎች አተገባበር ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ተመልክቷል።   የኢኮኖሚ ባለሙያው አቶ ዋሲሁን በላይ በሰጡት አስተያየት፣ እነዚህ አዳዲስ የታክስ እርምጃዎች በአጠቃላይ በአገሪቱ ኢኮኖሚና በህብረተሰቡ ላይ ተጨማሪ ጫና ሊፈጥሩ እንደሚችሉ ጠቁመዋል።   ሆኖም መንግሥት አገራዊ ገቢውን ለማሳደግ ሲል ውሳኔዎቹን በቁርጠኝነት እንደሚተገብራቸው ይጠበቃል ብለዋል።ethio fm https://t.me/theAccountant2690

  • https://t.me/theaccountant2690

  • https://t.me/theaccountant2690

  • https://t.me/theaccountant2690

  • https://t.me/theAccountant2690

  • https://t.me/theAccountant2690

  • https://t.me/theAccountant2690

  • 31 июл.1 2748

    ...... Vat proc https://t.me/theAccountant2690

  • 31 июл.1 2115

    https://t.me/theAccountant2690

  • 31 июл.1 122110

    https://t.me/theAccountant2690

  • 20 июл.1 41929

    https://t.me/theaccountant2690

  • 15 июл.1 723216

    https://t.me/theAccountant2690

  • 15 июл.1 699314

    https://t.me/theAccountant2690

  • 10 июл.1 5814

    без подписи

  • https://t.me/theAccountant2690

  • 2 июл.1 760512

    без подписи

  • 19 июн.2 055611

    ከኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓት ጋር ተስማሚ የሆነ የሽያጭ መመዝገቢያ ስርዓት መጠቀም በሁሉም የሂሳብ መዝገብ በሚይዙ ታክስ ከፋዮች ላይ አስገዳጅ የሚያደርግ መመሪያ ወጥቷል። የኢፌዴሪ ገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ አስተዳደሩን ለማዘመን እና የታክስ ስወራን በዘላቂነት ለመከላከል ያስችላል ያለውን "የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ሥርዓት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 1142/2018" አውጥቷል። መመሪያው በዋናነት የታለመው የታክስ አስተዳደሩን ከዘመናዊው የቴክኖሎጂ እድገት ጋር ለማጣጣም ነው። እንደ መመሪያው ገለጻ፣ ማንኛውም የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ያለበት ታክስ ከፋይ በሚኒስቴሩ እውቅና ከተሰጠው የሽያጭ መመዝገቢያ ሶፍትዌር ጋር የተገናኘ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ የመጠቀም ግዴታ ይኖርበታል። ይህ አሰራር ግብይቶች በተከናወኑበት ወዲያውኑ (Real-time) ለሚኒስቴሩ ማዕከላዊ የመረጃ ቋት ሪፖርት እንዲደረጉ የሚያስችል በመሆኑ፣ መረጃዎችን የመሰወርና ደረሰኞችን የማጭበርበር እድልን በእጅጉ እንደሚያጠፋው ይጠበቃል። በአዲሱ መመሪያ መሰረት፣ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ የሚሰጠው በሚኒስቴሩ ተገንብቶ በሚቀርበው ማዕከላዊ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓት አማካኝነት ነው። እያንዳንዱ ደረሰኝ የደረሰኝ ምዝገባ ቁጥር (IRN) እና ፈጣን መላሽ ኮድ (QR Code) የሚሰጠው ሲሆን፣ ይህም ደረሰኙ ህጋዊ መሆኑን በገዢውም ሆነ በግብር ሰብሳቢው አካል በቀላሉ ለማረጋገጥ ያስችላል። በተጨማሪም ደረሰኞች በዲጂታል አማራጮች እንደ ኢሜይል እና አጭር የፅሁፍ መልዕክት ለገዢው እንዲደርሱ የሚደረግ ሲሆን፣ እንደ አስፈላጊነቱ ታትሞ እንዲሰጥም መመሪያው ይፈቅዳል። መመሪያው በሶፍትዌር አልሚዎች እና አገልግሎት አቅራቢዎች ላይም ጥብቅ የሆኑ መስፈርቶችን አስቀምጧል። ማንኛውም የሽያጭ መመዝገቢያ ሶፍትዌር አቅራቢ ወይም የክላውድ (Cloud-based SaaS) አገልግሎት ሰጪ ድርጅት በሚኒስቴሩ እውቅና ማግኘት ይኖርበታል። ለዚህም እንደ ዋስትና በባንክ ወይም በመድን የተረጋገጠ እስከ 50,000 የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ የመልካም አፈፃፀም ዋስትና እንዲያስይዙ ይጠየቃሉ። ይህም በዘርፉ የሚሰማሩ ድርጅቶች ጥራት ያለውና አስተማማኝ ቴክኖሎጂ ለታክስ ከፋዩ ማቅረባቸውን ለማረጋገጥ የታለመ ነው። ይፋ የተደረገው አዲስ መመሪያ፣ የኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ ሥርዓቱን በበላይነት የሚመሩና የሶፍትዌር ጥራቱን የሚቆጣጠሩ ሁለት ታላላቅ የባለሙያ ስብስቦች እንደሚቋቋሙ ይገልጻል። በመመሪያው መሠረት፣ የ"ቴክኒክ ቡድን" እና የ"እውቅና ሰጭ ቦርድ" የሚባሉ አካላት የሚቋቋሙ ሲሆን፣ እነዚህ አካላት ማንኛውም በገበያ ላይ የሚውል የሽያጭ መመዝገቢያ ሶፍትዌር የታክስ ሕጉን ማክበሩንና ከመንግስት የመረጃ ቋት ጋር በአግባቡ መገናኘቱን የማረጋገጥ ከፍተኛ ኃላፊነት ተሰጥቷቸዋል። መመሪያው ከፍተኛ የቴክኖሎጂ አቅም ለሌላቸው ወይም አዲስ ወደ ንግድ ዓለም ለሚገቡ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ልዩ ድጋፍ የሚያደርግ የ"ክላውድ ሽያጭ መመዝገቢያ ሥርዓትም" (Cloud Sales Register System) ይፋ አድርጓል። የኢንተርኔት ግንኙነት በማይኖርበት ወቅት ግብይቶች እንዳይስተጓጎሉ የ"ከመስመር ውጭ" (Offline) የሆነ አሰራርም ተዘርግቷል። በተለይም የምግብ፣ የመጠጥ፣ የመድኃኒት እና መሰል መሰረታዊ የችርቻሮ ንግድ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ ታክስ ከፋዮች የኢንተርኔት ግንኙነት ቢቋረጥ እንኳ ግብይቶችን መመዝገብ የሚችሉበትና ግንኙነቱ ሲመለስ መረጃው በራሱ የሚተላለፍበት ሥርዓት እንዲዘረጋ ተደንግጓል። የመረጃ ደህንነትን በተመለከተም እያንዳንዱ ሶፍትዌርና የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የደህንነት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማግኘት እንዳለበት ታዟል። በተጨማሪም የግል ታክስ ከፋዮች መረጃ ለሶስተኛ ወገን እንዳይጋለጥ እና ለመንግስት የሚተላለፈው መረጃ በሚስጥር (Encryption) የተጠበቀ እንዲሆን ጥብቅ ደንቦች ተቀምጠዋል። ከኤሌክትሮኒክ ደረሰኝ መመዝገቢያ ሥርዓት ተስማሚ የሆነ የሽያጭ መመዝገቢያ ስርዓት መጠቀም በሁሉም የሂሳብ መዝገብ በሚይዙ ታክስ ከፋዮች አስገዳጅ ሲሆን ትግበራው ባለስልጣኑ በሚያወጣው መርሐ ግብር መሰረት የሚተገበር ይሆናል ተብሏል። ይህ አዲስ መመሪያ ሰኔ 2/2018 ዓም በፍትህ ሚኒስቴር ተመዝግቦ በድህረ ገጹ ላይ አለ 🙏 https://t.me/theaccountant2690

  • 19 июн.1 48212

    https://t.me/theaccountant2690

  • 23 апр.2 18117

    https://t.me/theaccountant2690