ayer tena secondary school-1974
Статистика- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 22
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 816
- 1/48двое суток
- 2 081
- 1/72трое суток
- 2 244
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
For Grade 12 ( Batch of 2018)
Grade 11 and 12 Summer Tutorial Students.This to to strictly inform you that, you have to come to school on time. Beginning from Tomorrow(1/12/2018EC) We will take serious measures accordingly. Take care of you.
без подписи
без подписи
без подписи
ሰላም ለክረምት ዉጤት ማላቃያ ፕሮግራም ተሳታፈ ተመሪዎች ይህን የክረምት የ11ኛና 12ኛ ክፍሎች ልዩ የማጠናከረያ ትምህርት ኮንደንስድ ካሪኩለም(Condensed Curriculum) *ክፍል አንድና ሁለት* በማዉረድ መጠቀም ትችላላቹህ
без подписи
без подписи
የምዝገባ ፕሮግራም ከ10(1_8) ሀሙስ ከሰዓት (30/11/18)እና ከ10(9_16) አርብ ከሰዓት (1/12/18) መሆኑን እንገልጻለን።
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
በ90 ቀናት እቅድ አካል የሆነው የከተማ ግብርና ስራ በአየር ጤና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (ሀምሌ 29/2018 ዓ.ም) በኮልፊ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በሚገኘው በአየር ጤና አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እየተከናወኑ የሚገኙ የከተማ ግብርና ስራዎች ተጠናክረው በመካሄድ ላይ ይገኛሉ። በትምህርት ቤቱ ውስጥ ባሉ ክፍት ቦታዎች ወደ 11 ሺህ ካሬ የሚሸፍኑ የተለያዩ የጓሮ አትክልትና ፍራፍሬዎችን ፣ እፅዋትን በማልማት እንዲሁም የከብቶች ማድለብ ስራ በማከናወን ረገድ አርአያ የሚሆን ተግባር እየተከናወነ ይገኛል። በት/ቤቱ የተጀመረው የሌማት ትሩፋት ስራ የተቋሙን ሰራተኞች ተጠቃሚ ከማድረጉ ባለፈ በአከባቢው ለሚገኙ የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ምርቶችን በማቅረብ የኑሮ ውድነት እንዲቀንስና የገበያ መረጋጋት እንዲፈጠር የበኩሉን አስተዋፅኦ እያበረከተ ይገኛል። ይህ ቀደም ብሎ የተጀመረ እና በ90 ቀናት እቅድ ተጠናክሮ የቀጠለ የከተማ ግብርና ስራ ሲሆን ትምህርት ቤቱ አረንጓዴ ፣ ምቹ እና ሳቢ ከማድረግ ባሻገር ለተማሪዎች የግብርና ትምህርትን በተግባር የሚያሳይ ትልቅ የትምህርት መድረክ ሆኖ በማገልገል ላይ እንደሚገኝ ከክፍለ ከተማው ያገኘነው መረጃ ያሳያል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc