tgindex
Kokebe Tsibah Secondary School/Yeka Sub-City/

Kokebe Tsibah Secondary School/Yeka Sub-City/

Статистика

"መምህር የፈጣሪ ዓይን እና ጀሮ ነው።" 1924 ዓ.ም ተመሠረተ።

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
14
Всего постов
38
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 147
+6 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 633
38 постов
Вовлечённость
39,4%
к подписчикам
Постов в день
2,0
всего 38
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
729
1/48двое суток
835
1/72трое суток
901

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችን ውጤት ለማላቅ በክረምት መርሀግብር እየተሰጠ የሚገኘውን የማጠናከሪያ ትምህርት መሰረት ያደረገ ምዘና በኮከበ ጽባህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በሚገኘው ክላስተር ለሚማሩ ተማሪዎች ተሰጠ፡፡ (ነሀሴ 8/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2ኛ ደረጃ ተማሪዎችን የሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ለማላቅ አዘጋጅቶ ተግባራዊ እያደረገ የሚገኘውን የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት መሰረት በማድረግ የአንድ ወር ፈተና መስጠቱን የኮከበ ጽባህ ክላስተር አስታወቀ፡፡ ምዘናው ተማሪዎቹ ለአንድ ወር የተማሩትን ትምህርት ምንያህል እንደተገነዘቡ እና የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርቱን ውጤታማነት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ለማረጋገጥ ታስቦ መሰጠቱን የኮከበ ጽባህ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህርና የክላስተሩ አስተባባሪ አቶ ደለለኝ አስማረ ገልጸው ፕሮግራሙ ተማሪዎችን ለሀገር አቀፉ የ2ኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና በአግባቡ እንዲዘጋጁ ከማስቻሉ ባሻገር የእረፍት ጊዜያቸውን አላስፈላጊ ቦታ እንዳያሳልፉ ማድረጉን አመላክተዋል። በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት የኮከበ ጽባህ 2ኛ ደረጃ ሱፐርቫይዘር አቶ ዮናስ አባተ በበኩላቸው በኮከበ ጽባህ ክላስተር በሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ከሶስት የመንግስት እና ከሁለት የግል ትምህርትቤቶች የተውጣጡ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሀምሌ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርቱን በመከታተል ላይ መሆናቸውን ጠቁመው የክፍለከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት ፕሮግራሙ ውጤታማ እንዲሆን የሚጠበቅበትን የድጋፍና ክትትል ስራ በመስራት ላይ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 13 авг.1 258826

    ማሳስቢያ ለ11ኛና 12ኛ ክፍል የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት ለምትማሩ ተማሪዎች በነገ ዕለተ የማጠናከሪያ ትምህርት ወርሃዊ ፈተና ስላላችሁ የ11ኛና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ እንድትገኙ እያሳስብን ይህ ሳይሆን ቢቀር ምዝገባ የማትመዘገቡ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን:: 👉 ለፈተና ስትመጡ ዩኒፎርም መልበሳችሁን አትርሱ። ት/ቤቱ

  • 13 авг.1 321823

    ነገ ነሐሴ 8/2018 ዓ.ም የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል የውጤት ማላቂያ የክረምት ትምህርት/Summer Camp/ወርሃዊ ፈተና ይሰጣል። ኮከበ ጽባህ ክላስተር

  • 12 авг.1 443113

    Hubachiisa Barattoota Barumsa Barbaadan Hundaaf: Bara barnootaa 2019tti (A.L.H) sagantaa guyyaatiin kutaa 9ffaa - 10ffaa sirna barnoota Afaan Oromootiin hordofuu barattoota barbaaddan, dhuftanii akka barattan gammachuu guddaan isiniif ibsina.  Mana Barumsaa

  • 10 авг.2 059164

    ለትምህርት ቤታችን ከ9ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች 👉 ትምህርት ቤታችን ለ9ኛና 10 ክፍል ሴት ተማሪዎች እየተሰጠ በሚገኘው የማጠናከሪያ ትምህርት እንድታገኙ ትምህርት ቤቱ ሁኔታዎችን አመቻችቶ በነፃ እያስተማርን እንገኛለን:: 👉 ስለሆነም እስካሁን ያልመጣችሁ ተማሪዎች ከሰኞ እስከ እሮብ መጥተው እንድትማሩ ወላጆችም ልጆቻችሁን እንድታበረታቷቸው ስንል እናሳስባለን:: 👉 መቅረት አይቻልም ት/ቤቱ

  • 9 авг.2 4191930

    ከ9ኛ ወደ 10ኛ ክፍል ለተዛወራችሁና 10ኛ ክፍል ለደገማችሁ ነባር ተማሪዎች ከነገ ቀን 04/12/2018 ዓ.ም እስከ 08/12/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከዚህ በታችን በወጣው ፕሮግራም መሰረት እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ። 👉 ቀን 04/12/2018 ዓ.ም ከ9A እስከ 9D የነበራችሁ 👉 ቀን 05/12/2018 ዓ.ም ከ9E እስከ 9H የነበራችሁ 👉 ቀን 06/12/2018 ዓ.ም ከ9I እስከ 9L የነበራችሁ 👉 ቀን 07/12/2018 ዓ.ም ከ9M እስከ 9P የነበራችሁ 👉 ቀን 08/12/2018 ዓ.ም ከ9Q እስከ 9T ያላችሁ ምዝገባችሁ ይከናወናል:: ማሳሰቢያ 👉 በወጣላችሁ ፕሮግራም ብቻ ምዝገባ ይከናወናል:: 👉 የምዝገባ ሰዓት ጥዋት ከ2:30-6:30 እና ከሰዓት 7:30 እስከ 9:30 ብቻ ይሆናል:: 👉 ምዝገባዉ ከ9ኛ ወደ 10ኛ ክፍል የተዛወራችሁ ነባር ተማሪዎች ናችሁ:: 👉 ልትመዘገቡ ስትመጡ መፃፍ መመለሳቹን ማረጋገጫ ማቅረብ መቻል ይጠበቅባችሁአል:: 👉 ምዝገባ እንደጨረሳችሁ በዛው ቀን መፅሐፍ የምትወስዱ ይሆናል:: ት/ቤቱ

  • 9 авг.2 144195

    ማሳሰቢያ! ለ2019 ዓ.ም የ11ኛ እና የ12 ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የክረምት የማጠናከሪያ ትምህርት/Summer Camp/ከሐምሌ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:30-6:30 ሰዓት እየተሰጠ መሆኑ ይታዎቃል። 👌 የዚህ የውጤት ማላቂያ ስትራቴጂ ዋነኛ ዓላማ ተማሪዎችን ለሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በብቃት ከወዲሁ በማዘጋጀት ከፍተኛ ውጤት አምጥተው ወደ ከፍተኛ ትምህርት እንዲገቡ ማስቻል ነው። በመሆኑም ይህን ዓላማ ተረድተው አብዛኛው ተማሪዎች ከሰኞ እስከ ዓርብ ግማሽ ቀን ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ያሉ ቢሆንም ውስን ተማሪዎች ላይ የሚከተሉት ክፍተቶች ታይተዋል። እነሱም:- 1ኛ,ከሰኞ -አርብ በቋሚነት ያለመምጣት/በወጥነት አለመከታተል/ 2ኛ,ውስን ተማሪዎች ጀምረው የማቋረጥ እና 3ኛ,እስካሁን መጥተው ትምህርት ያልጀመሩ መኖራቸውን በየቀኑ ከምንወስደው አቴንዳንስ ለማረጋገጥ ችለናል። ስለሆነም ይህ መርሃ-ግብር የተጨመቀ ስርዓተ- ትምህርት /Condensed Curriculum /በአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅቶ በፕሮግራም የሚሰጥ በመሆኑ ሁሉም የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ተገኝታችሁ መማር ይጠበቅባችሗል። 👉 የሐምሌ እና የነሐሴ የማጠናከሪያ ትምህርት የመምህራን ክፍያን ሰብስበን ስለጨረሰን ከሰኞ ነሐሴ 4/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከላይ በተገለፁት ምክንያቶች እና በክፍያ ምክንያት የቀራችሁ ተማሪዎች መጥታችሁ እንድትማሩ ስንል በጥብቅ እያሳሰብን የክረምት ትምህርት የማትከታተሉ የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተጠያቂ የምናደርግ መሆኑን ወላጆች እና ተማሪዎች እንድትገነዘቡ እንፈልጋለን። 👌 መጥቶ መማሩ በዋናነት ጠቀሜታው ለራሱ ለተማሪው መሆኑ ሊታዎቅ ይገባል። 👉 አንድም ቀን ሳትቀሩ ትምህርታችሁን እየተከታተላችሁ ያላችሁትን ተማሪዎች እና ወላጆቻችሁን እናደንቃለን :እናመሠግናለን። በርቱ!! ትምህርት ቤቱ

  • 8 авг.2 02698

    ለትምህርት ቤታችን ከ9ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ተማሪዎችና ወላጆች 👉 ትምህርት ቤታችን ለ9ኛና 10 ክፍል ሴት ተማሪዎች እየተሰጠ በሚገኘው የማጠናከሪያ ትምህርት እንድታገኙ ትምህርት ቤቱ ሁኔታዎችን አመቻችቶ በነፃ እያስተማርን እንገኛለን:: 👉 ስለሆነም እስካሁን ያልመጣችሁ ተማሪዎች ከሰኞ እስከ እሮብ መጥተው እንድትማሩ ወላጆችም ልጆቻችሁን እንድታበረታቷቸው ስንል እናሳስባለን:: 👉 መቅረት አይቻልም ት/ቤቱ

  • 5 авг.3 265209

    ለ11ኛና 12ኛ ክፍል ክፍል ተማሪዎች 👉 ዉስን ተማሪዎች እስካሁን የማጠናከሪያ ትምህርት ያልተገኛችሁ እንዲሁም አልፎ አልፎ እየተገኛቹ እንዳላችሁ ዛሬ አቴንዳንሳችሁን ቼክ ስናደርግ ማረጋገጥ ችለናል:: 👉 ስለሆንም እየመጣችሁ ያልሆናችሁ ተማሪዎች ከነገ ጀምሮ የማትገኙ ከሆነ ምዝገባ የማታከናዉኑ መሆኑን በጥብቅ እንገልፃለን:: 👉 ወላጆች ተማሪዎችን እንዲገኙ የበኩላችሁን እንድትወጡ አደራ እንላለን:: ይህ ሳይሆን ቢቀር ትምህርት ለሚወስደው እርምጃ ኃላፊነት የምትወስዱ መሆኑን እንገልፃለን:: ት/ቤቱ

  • 3 авг.3 8514076

    ጥብቅ ማስታወቂያ ለትምህርት ቤታችን ነባር ተማሪዎች መፅሐፍት መመለሻ ቀን 👉 ከ9 ወደ 10 ክፍል ያለፋችሁ ተማሪዎች መፅሐፍት የምትመልሱት በ28/11/2018 ዓ. ም እስከ 29/11/2018 ዓ.ም 👉 ከ10 ወደ 11ኛ ክፍል ያለፋችሁ መፅሐፍት የምትመልሱበት ቀን በ30/11/2018 ዓ. ም እና 01/12/2018 ዓ.ም 👉 ከ 11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ያለፋችሁ ደግሞ በ04/12/2018 ዓ.ም - 05/12/2018 ዓ.ም ይመለሳል:: 👉 የ12ኛል ክፍል ተማሪዎች ደግሞ በ06/12/2018 እስከ 07/12/2018 ዓ.ም ይሆናል:: ማሳሰቢያ 👉 ሁሉም ተማሪ በተጠቀሰው ቀን መፅሐፍ መመለስ ይጠበቅበታል:: ት/ቤቱ

  • 2 авг.4 5663

    без подписи