tgindex
የካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት mereja

የካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት mereja

Статистика

Channel

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 049
+10 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 792
21 постов
Вовлечённость
87,5%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 21
Упоминаний
7
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
2 177
1/48двое суток
2 494
1/72трое суток
2 690

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 12 авг.2 45539

    видео или голосовое, без подписи

  • 12 авг.2 459147

    የትምህርት እድል ለ9ኛ ክፍል መስፈርቱ የሚያሟሉ ነገ ሀሙስ ጠዋት እሰከ 3:00 ብቻ ክፍለ ከተማ 7ኛ ፎቅ  መጥተው መመዝገብ ይችላሉ

  • 11 авг.59135из dam76

    📌ማስታወቂያ ✔️ለፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለማስተማር ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል። ✅በዚህም ለ10 ክፍል ተመዝጋቢዎች የተጠቀሰው 95% ወደ 85 % ዝቅ ያለ መሆኑን አውቃችሁ 85% እና በላይ ያላችሁ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ለመመዝገን ይህንን ሊንክ ጥጫኑ፤ ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://sbs.moe.gov.et/apply 🔤🔤🔤🔤🔤 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 7 авг.67466из dam76

    ⭐️ማስታወቂያ!   ➡️(ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ ይገኛል ➡️ በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን አጠናቋል ➡️ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡   ✔️መመዝገቢያ ሊንክ፡- ⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76

  • 3 авг.1 331210из dam76

    ⭐️ማስታወቂያ! ✔️(ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁና የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ✔️ውጤታችሁን ⬇️⬇️ https://bs.ministry.et ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡     Beeksisa! ✔️Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa  Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa  Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun: Barattoonni onlaayiniidhaan (online) galmooftanii fi qormaata seensaa fudhattan hundi;- Bu'aa keessan marsariitii ⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et  irratti ilaaluu kan dandeessan ta'uu ni beeksifna.  🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76 👏👏👏 https://t.me/dam76

  • 30 июл.2 0981

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.2 1241

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.1 8181

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.1 5811

    ✔️የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ✔️ በሚያዚያ 23 ት/ቤት

  • 29 июл.4 86425

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 июл.4 52124

    видео или голосовое, без подписи

  • 29 июл.3 798123

    🔤🔤🔤🔤🔤-6️⃣ ✔️የ6ኛ ክፍል የመነን ፣ገላንና ኮተቤ ሳይንስ ሸርድ ተፈታኞች ስም ዝርዝር 🔤ትምህርት ቤቶች ለማሪዎቻቸቹህ መረጃውን በአግባቡ አሳውቁ! 🔤ሳይፈተን የሚቀር ተማሪ መኖር የለበትም 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76

  • 28 июл.1 188510из dam76

    ⭐️አስቸኳይ ✅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን በዚህ ሊንክ በመግባት ⬇️⬇️⬇️ https://bs.ministry.et እና ሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን እንዲሁም ክፍላችሁን በመምረጥ ማእከል አረጋግጥ የሚለውን በመጫን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን   ✔️ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ    ✅ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ✔️በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76

  • 27 июл.1 25519

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.1 11015

    видео или голосовое, без подписи

  • 27 июл.747516из dam76

    ⭐️ማስታወቂያ! 📌(ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን ✔️በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች ት/ቤት ✔️በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤት እንዲሁም ✔️በሚኒሊክ/ኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ➡️ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች ✅ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን  ከላይ የተያያዘ ሲሆን ✅ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ✅ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ✔️በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡   ⭐️ማሳሰቢያ! ✅ ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት አለባቹህ ✅ ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 🔤🔤🔤🅰️ 🔤🔤🔤 ✅የተማሪዎች አለኝታ! ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76

የካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት mereja — tgindex