ቅዱስ ማርቆስ አ/ህና/የመ/ደ/ት/ቤት.Mana Barumsaa Qiddus Maarkoos Sad.1ffaa. Kidus Markos primary school.
Статистикаቅዱስ ማርቆስ አ/ህና/የመ/ደ/ት/ቤት የየዕለት ስራዎችና መረጃዎች መለዋወጫ
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 192
- 1/48двое суток
- 220
- 1/72трое суток
- 237
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#LearnEnglishforfree እንግሊዝኛ ቋንቋን ያለምንም ክፍያ በማንኛውም ጊዜ እና በየትኛውም ቦታ ሆነው ይማሩ! ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀውን የመምህራን እና የተማሪዎችን እንግሊዘኛ ቋንቋ ለማሻሻል የሚያግዝ ፖርታል ይጠቀሙ፡፡ ፖርታሉ ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለሁሉም የክፍል ደረጃዎች የተዘጋጀ ነው። በቀላሉ ለመረዳት በሚቻሉ በድምፅ፣ በፅሁፍ እና በምስል በተቀናበሩ ማስተማሪያዎች የእንግሊዝኛ ቋንቋን ለማሻሻል የሚያስችል ትምህርት ያገኛሉ። ወደ ፖርታሉ ለመግባት👇 http://learn-english.moe.gov.et ፖርታሉን ለመጠቀም ኢንተርኔት የሚያስፈልግ ቢሆንም ገንዘብ የማይቆርጥ ሲሆን፤ በስማርት ስልክ፣ ስማርት ቴሌቪዥን፣ በታብሌት እና በኮምፒውተር በማንኛውም የዌብ መፈለጊያ ላይ ይሰራል፡፡ @AAU
без подписи
የትምህርት እድል ለ9ኛ ክፍል መስፈርቱ የሚያሟሉ ነገ ሀሙስ ጠዋት እሰከ 3:00 ብቻ ክፍለ ከተማ 7ኛ ፎቅ መጥተው መመዝገብ ይችላሉ
ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴር መስራቤቱ አሳውቋል። (ነሀሴ 5/2018 ዓ.ም) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
ማስታወቂያ ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Qulqullina Barnoota Bulchiinsa Magaalichaa Keessatti Kennamu Ol Guddisuuf Giddu-Gala Madaallii Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Uumuudhaan Xiyyeeffannoodhaan Hojjachaa Jira. Haaluma Kanaan, Bara Barnootaa 2019tti Mana Barnoota Waliigalaa Sadarkaa Lammaffaa Misraq Goh Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Keessatti Barattoota Kutaa 9ffaa Hanga 12ffaa Simatee Barsiisuuf Hojii Qophii Xumuree Jira. Salphaatti, Barattoonni Mana Barnootaa Kana Keessatti Barachuu Barbaaddan, Ulaagaalee Dorgommii Miidiyaalee Hawaasummaa Biiroo Barnootaa Irratti Ibsaman Bu'uura Godhachuun, Liinkii Ibsameen Hanga 8/12/2018 A.L.I.tti Galmaahuu Kan Dandeessan Ta'uu Isinii Beeksifna. Liinkii Galmee:- https://bs.ministry.et ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
ማስታወቂያ! (ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን ያጠናቀቀ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://bs.ministry.et
ማስታወቂያ፡- በዚህ ዝርዝር ውስጥ የሚገኙ መምህራን ፒጂዲቲ ለመማር ያመለከቱና እንዲማሩ የተፈቀደላቸው ናቸው፡፡ በመሆኑም ምዝገባው ዛሬ 29/11/2018 ዓ.ም ስለሆነ ክፍለ ከተማ በመምጣት መገጣጠሚያ እየወሰዱ ምዝገባ እንዲያካሂዱ አስቸኳይ መልዕክት ይተላለፍላቸው፡፡
ማስታወቂያ! (ሀምሌ 27/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁና የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ውጤታችሁን https://bs.ministry.et ላይ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun: Barattoonni onlaayiniidhaan (online) galmooftanii fi qormaata seensaa fudhattan hundi;- Bu'aa keessan marsariitii https://bs.ministry.et irratti ilaaluu kan dandeessan ta'uu ni beeksifna. ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
ቀን 26/11/2017 ዓ.ም ለት/ቤታችን መ/ራን እና ሰራተኞች በሙሉ በነገው እለት ማለትም በ27/11/2018 በአንድ ጀንበር 800 ሚሊየን ችግኝ ተከላ ፕሮግራም ስለሚካሄድ Abyssinia ውሃ መፈብረክ አከባቢ ጥዋት 12:00 በመገኘት እንድተክሉ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ 🌴🌳🌴🌳🌴🌳🌴🌳🌴 BEEKSISA Guyyaa 26/11/2017 A.L. Barsiisota fi Hojjattoota M/Barumsaa Keenya Hundaf Bor gaafa guyyaa 27/11/2018tti sagantaan Ashaaraa magariisaa biqiltuu miiliyoona 800 guyyaa tokkoon dhaabuu waan gaggeeffamuuf, naannoo waarshaa bishaan Abyssinia ganama sa'aatii 12:00tti argamuun akka dhaabdan isin beeksisna. Mana Barumsaa iirraa
It is new
без подписи
የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ! (ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://lyuhub.com/jobs ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
ቅዱስ ማርቆስ አ/ህና/የመ/ደ/ት/ቤት.Mana Barumsaa Qiddus Maarkoos Sad.1ffaa. Kidus Markos primary school. pinned a photo
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ወላጆች ተማሪዎች እና የግቢው ማህበረሰብ በሙሉ እንደምን አላችሁ ? ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ይህ ( የቅዱስ ማርቆስ ቅ/መ/የ/ደ ት/ቤት የተማሪና የወላጆች ገጽ ) ግሩፕ የትምህርት ቤታችን የወላጆች እና የተማሪዎች ብቻ የቴሌግራም ገጽ ነው !! ተማሪዎችም ሆኑ የተማሪ ወላጆች በዚህ ገጽ፦ 👉 በትምህርት ቤቱ አጠቃላይ የሚተላለፉ መልዕክቶችን 👉 በትምህርት ቤቱ ስለሚሰሩ ተማሪ ተኮር ስራዎች 👉ነባርም ሆነ አዲስ የተማሪ ምደባዎች እና መማር ማስተማሩን መሰረት ያደረጉ መልዕክቶች ሁሉ የሚተላለፍበት ነው !! በዚህም በ2019 ዓ.ም ለሚኖረን የትምህርት ዘመን ለወላጅም ሆነ ለተማሪ ሊያመልጣቸው የማይገባ የትምህርት ቤታችን ገጽ ነው !! በዚህም የትምህርት ቤታችን ማህበረሰብ የሆናችሁ መምህራን የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ሰራተኞች እና ሌሎችም የትምህርት ስራ የሚመለከታችሁ በሙሉ ይህ የትምህርት ቤታችን የወላጅ እና የተማሪ የቴሌግራም ግሩፕ ወላጅ እና ተማሪ ጋር እንዲደርስ የበኩላችሁ አስተዋጽኦ እንድታበረክቱ እየጠየኩ https://t.me/+V9RTjWrhzt9kMDk0 እንዲሁም ከላይ ያያያዝኩትን QR Code scan በማድረግ ወደ ግሩፑ እንዲቀላቀሉ መልዕክቱን የትምህርት ቤታችን የተማሪ ወላጅ ለሆኑ ሁሉ እንድታደርሱ ጥሪዬን አስተላልፋለሁ !! መልካም ጊዜ !! 🙏🙏
ለነባር ተማሪዎች ብቻ✅