tgindex
Scholastic PDF Archive

Scholastic PDF Archive

Статистика
@ScholasticfileЯзыкианглийский

◉ WELCOME TO Scholastic PDF Archive◉ This channel is created to help( grade 9 - freshman university students!)🤝 📚Short text notes in English with short Amharic explanation 📚Hand writing notes by photo 📚 Voice explanations

Последний пост
20:35
Последнее чтение
13:25
Постов за неделю
19
Всего постов
31
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Языки
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 880
−2 за 3 дн.
Сутки
+11
+0,16%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
301
19 постов
Вовлечённость
4,4%
к подписчикам
Постов в день
2,7
всего 31
Упоминаний
3
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
164
1/48двое суток
187
1/72трое суток
202

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 20:35721из Quality Button

    🔯 እንትራንስ🎯 / የክላስ🎯 ውጤታችሁን  ከፍ ለማድረግ ሚን ትፈልጋላችሁ ❔

  • 19:4610862

    ፎርሙላን ወደ ጎን ለመፃፍ ስለማይመች ወደ ታች ነው የፃፍኩት።😔😔      ➡️ Neither of      ➡️ Either of      ➡️ Each of      ➡️ Every one of                +      Plural noun (subject)                +      Singular Verb. ያው እንደነገርኳችሁ ፎርሙላውን ወደ ጎን ለመፃፍ ስለማይመች ወደ ታች ነው የፃፍኩት ። እስኪ እናብራራው😁😁       #1⏭ Neither of Neither of  ካልን በሗላ የሚመጣው subject መሆን ያለበት plural subject ነው። ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ነው።🤗🤗 በአጭሩ ከ Neither of ቀጥሎ plural subject እንጠቀማለን ፡ verb ቡ ግን 🙊 singular Verb ነው የሚሆነው።         🤔 Examples Neither of the students....... disturbing now. A) is       B) are ☹️😕 መልሱ ምንድን ነው የሚሆነው?? እንግዲህ ቅድም እንደነገርኳችሁ፡ ከ Neither of ቀጥሎ የሚመጣው plural subject ነው። ከ plural subject ቀጥሎ ደግሞ singular Verb ነው።😇 ስለዚህ በዚህ ጥያቄ መሰረት Neither of + the students ( plural subject) + is ( singular Verb ) ይሆናል። ስለዚህ መልሱ 🤗 Neither of the students is disturbing now. 😳😳🤣🤣 አይገርምም ግን The students ተብሎ is ን መጠቀም። ህግ ህግ ነው አለ ባሻ🥺🥺        #2⏭ Either of Either of ካልን በሗላ የሚመጣው plural subject ሲሆን ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ነው። በ አጭሩ 🤗 ከ Either of በሗላ plural subject ን እንጠቀማለን፡ ከ plural subject ቱ በሗላ ደግሞ  singular Verb እንጠቀማለን።        😁😁Example Either of the workers....... to take the blame. A) has        B) have 😢😢 መልሱ??? ፈታ በሉ😁😁 ቅድም እንደነገርኳችሁ ከ Either of ቀጥሎ plural subject እንጠቀማለን ። ከ plural subject ቀጥሎ ደግሞ singular Verb እንጠቀማለን። ስለዚህ ፡ በዚህ ጥያቄ መሰረት ከ Either of ቀጥሎ ያለው the workers የሚለው plural subject ነው። ስለዚህ ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው ደግሞ singular Verb ነው ። ስለዚህ መልሱ Has  ወይስ have ?? ተናገሩ እንጅ😂😂 በቃ እሱን ስትገረፍ ታወራዋለህ።😢 ከ has እና ከ have የቱ ነው singular Verb?😳 Has ነው እሺ። ስለዚህ መልሱ👇👇 🤗 Either of the workers has to take the blame. 😤😱 አይገርምም ግን?? The workers ተብሎ has ን ስንጠቀም። ህግ ህግ ነው🤓        #3⏭ Each of Each of ካልን በሗላ የሚመጣው plural subject ሲሆን ከ plural subject ቱ ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ይሆናል። በአጭሩ ከ Each of በሗላ plural subject ን እንጠቀማለን ፡ ከ plural subject ቱ በሗላ ደግሞ singular Verb እንጠቀማለን።          🤔😋 Example Each of the books ......... stolen yesterday. A) was        B) were 😊 Well እንግዲህ ከ Each of በሗላ the books የሚለውን plural subject ነው የመጣው። ከ the books( ከ plural subject) በሗላ የሚመጣው ደግሞ singular Verb ነው። ስለዚህ was ወይስ were ?? የቱ ነው singular Verb?? Was ነው ኣ ። ስለዚህ መልሱ 😺😺 Each of the books was stolen yesterday. 😥ጉድ እኮ ነው😂 the books ተብሎ was😔 ። ህግ ህግ ነው።        #4⏭ Every one of Every one of ካልን በሗላ የሚመጣው plural subject ሲሆን ከ plural subject ቱ ቀጥሎ ደግሞ የሚመጣው singular Verb ይሆናል።            🤔 Example Every one of the teachers ......... unhappy of his/her monthly salary.    A) is      B) are ከ Every one of በሗላ የመጣው the teachers የሚለው plural subject ነው። the teachers ከሚለው plural subject ቀጥሎ የሚመጣው verb ደግሞ singular Verb ነው። ስለዚህ መልሱ ፡ 😏😒 Every one of the teachers is unhappy of his/her monthly salary. "አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰው መርሳት" አለ ዘፋኙ😂😂 አይከብድም ወይ the teachers ተብሎ is ን መጠቀም።😔😁 ህግ ህግ ነው ብሏል ባሻ😡😡 ግን እዚጋ ማስተዋል ያለብን ነገር Every of አይባልም። በህግ ያስቀጣል 🙆‍♂😳‍ okay😒 Every one of ነው የሚባለው😊 የዛሬው ክላስ በዚህ ይብቃን😢          🙈 ማስታወሻ 🙊 ከላይ የተማርናቸው ህጎች በ British English ብቻ ነው የሚያገለግሉት። በ American English ሲሆን ደግሞ ሌላ ህግ አላቸው። ለ Entrance ጥያቄ ግን መልሳችን የሚሆነው በ British English ስለሆነ ከላይ ያለውን ኖት ተረዱት🤕🤕          🙄 ማስታወሻ 🙆 "None of" ደግሞ የራሱ የሆነ special case አለው። በቀጣይ እናየዋለን።                          🎬🎤☑️ ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈      @Scholasticcluster ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈

  • 17:121123

    U can ask us any question which aint clear for U

  • 17:051061

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 16:041183

    Entrance SAT🤩 1. Which of the following has the greatest value? A. √0.3      B. 0.3 C. 1/3        D. 2/5 Try ይሄ አይነት ጥያቄ ሁሌም ይመጣል😊 EUEE  2005 SAT

  • Quite Quiet Quit Tell me the difference 👆

  • Quiz ማታ ይኑር?? English quiz

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • Biology EUEE 🙋QUESTION Which region of human digestive tract contains enzymes that perform well at High pH? A) Mouth B) stomach C) small intesine D) Large intestine

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🛑ለEntrance exam question ይጠቅማችኋል። Semicolon(;) Comma (,) እየተጠቀሙ ነው entrance question የሚሸውዱት። በደንብ ለዩት

  • видео или голосовое, без подписи

Scholastic PDF Archive — tgindex