tgindex
E
@ethiomatrichubанглийский

📌 Let us prepare you for matrics with 📚 Incredible books 📝 Short notes 🌐 Quizzes for all subjects 📍 Studying tips ❣️ Our other group and channel @Ethiomatrics @Ethioquizzes 📌 Contact us : @Ethiomatricshelpbot

Последний пост
13:15
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
4
Всего постов
70
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
12 010
−20 за 4 дн.
Сутки
−1
−0,01%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 892
40 постов
Вовлечённость
24,1%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 70
Упоминаний
2
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 980
1/48двое суток
2 269
1/72трое суток
2 447

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 13:152841

    All resources for the upcoming freshman class have been released in this channel. Please request to join via the following link: https://t.me/ethiofreshmanhub 📚🔗

  • 13:102892

    ⛔️እንድታውቁት ያህል.... ⚠️በዚህ ሰዓት ውጤት ተለቋል! እያሉ ማስታወቂያ የሚለቁ ቻናሎች ፣ ከማስታወቂያ የዘለል ነገር ምንም ነገር አንደሌለ ማወቅ አለባችሁ። 📝ስለዚህ እናንተ ሳትረበሹ በትዕግስት እንድጠብቁ እናሳስባችኋለን። ❌ከዚህ ውጭ "ፈተና ወቷል " ለማየት ይህን Join አድርጉ" የሚሉት አሉባልታ ነው እንጅ እስካሁን የተገለጸ አዲስ መረጃ የለም። ⬅️ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ! መልካም ቀን ለሁላችሁም 😊 🌐 JOIN :  @Ethiomatrichub                     @Ethiomatrics                     @Ethioquizzes

  • 12 авг.82951удалён 13:21

    без подписи

  • 11 авг.2 2658

    ለእህታችን ቻሌንጅ 🙏 100 ብር ለአንድ ሰው ትንሽ ቢመስልም ስንበዛ ግን ከኛ የወጣው 100 ብር ለሌላ ሰው ህይወቱን ማትረፍ ሊሆን ይችላል ከ100 ብር ጀምረን መላክ የምንችለውን እንላክላት... ለእህታችን እንድረስ❤️ CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 ሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay የምትመለከቱዋት ወጣት ታዳጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች በአጥንት ካንሰርን ህክምና ላይ ትገኛለች በሽታው ከታወቀ አንድ አመት ሆኗታል በበሽታው ምክንያትም የግራ እጇ ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል ሆኖም ግን ኤልሮይ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን እየተከታተለች ነው አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ በመሠራጨቱ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center በ ICU ትገኛለች ሆኖም ግን በአሁን ሰአት ላይ የሆስፒታሉ ወጪ በቀን ከ50,000ብር ነው ከቤተሰብ ከአቅም በላይ ስለሆነ እናትም አባትም አጠገቧ ስለሌሉ ጓደኞቿ እያሳከሟት ነው.. እኛ ከጎኗ እንሁን

  • 11 авг.2 201478

    без подписи

  • 11 авг.1 81868

    ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን ለመተግበር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት የተመለከተ መመሪያ አስተላልፏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፓሊሲ ላይ "የሙያና ቴክኖሎጅ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ሆኖ እንዲሰጥ ይደረጋል" በሚል አቅጣጫ መቀመጡን ያመለክታል። በዚህ መሰረት በየደረጃው የሥራና ተግባር ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ተቀናጅቶ እንዲሁም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ በሚያስችል መልኩ እየተሰጠ ይገኛል ብሏል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በተለያዩ የሙያ አይነቶች ከቀለም ትምህርታቸው ጎን ለጎን ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ12 የሙያ አይነቶች እየተሰጠ እንደሚገኝም ሰርኩላሩ ያትታል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ደግሞ በሁለተኛው ዙር እንዲተገበሩ ለተለዩት 11 የሙያ አይነቶች ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ ትምህርቶች እንዲሁም ለ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችና የመምህር መምሪያዎች ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል። በመሆኑም እነዚህን ተጨማሪ የሙያ አይነቶች ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ለማስጀመር :- • የክልሉ/የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ዝርዝር እቅድ በማዘጋጀት እና እቅዱን ለማከናወን በጀት በመያዝ የሙያ አይነቶችን በትምህርት ቤት እና በተማሪዎች ደረጃ በማስመረጥ፣ • የየሙያ አይነቱ መምህራንን በመቅጠር፣ • የመማሪያ ማስተማሪያ ግብዓት በሂደት በማሟላት፣ • መምህራንን እና የትምህርት አመራሮችን በማሰልጠን እና የህዝብ ንቅናቄ ስራዎችን በማከናወን ትምህርቱን ለማስጀመር ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የሙያ አይነቶቹ ፦ - ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ፣ - አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ - አልባሳት ቴክኖሎጂ፣ - ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት፣ - ቧንቧ ስራ፣ - ሶፍትዌር ማበልጸግ፣ - ሰብል አመራረት፣ - ጤና ክብካቤ አገልግሎት፣ - ሆቴል አገልግሎት፣ - ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት ናቸው። ምንጭ፡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ 🌐 JOIN :  @Ethiomatrichub                     @Ethiomatrics                     @Ethioquizzes

  • 10 авг.1 80826

    📢 በ 2019 የ Freshman ተማሪ ለምትሆኑ ብቻ! የ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች እንደ፦ 📄Teacher's guide 📄Freshman courses in PDF 📃worksheets 📄Mid exams 📄Final exams 📄Assignments 📄Coc Exams 📄Lecturer's  power points 🔔 የሚቀርብበት ቻናል Join አድርጉ👇🏾 @Ethiofreshmanhub @Ethiofreshmanhub

  • 9 авг.2 01027

    የኢንትራንስ ውጤት ሲለቀቅ ትምህርት ሚኒስቴር ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤታችሁን ለማየት 3 የተለያዩ አማራጮችን ያቀርባል፦ 📱 Telegram bot 🌐 Website 💬 SMS ነገር ግን በአንድ ጊዜ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ሲሞክሩ፣ የኢንተርኔት መጨናነቅና የግንኙነት ችግሮች ውጤታችሁን  ለማየት አስቸጋሪ ያደርጋሉ። 😩 አሁን ግን ቀላል አማራጭ አለ! በ @Ethiomatricshelpbot ከዛሬ ጀምሮ በመመዝገብ፣ ውጤት ሲለቀቅ በቀላሉ ለማየት አስቀድማቸ‍እሁ ዝግጁ መሆን ትችላላችሁ። ✅ ፈጣን ✅ ቀላል ✅ ደህንነቱ የተጠበቀ ✅ አስተማማኝ ✅ ለተማሪዎች የተዘጋጀ ከዛሬው ጀምረህ ተመዝገብ! 👉 @Ethiomatricshelpbot ለሌሎች ተማሪዎች ሼር ማድረግ እንዳትረሱ 🌐 JOIN :  @Ethiomatrichub                     @Ethiomatrics                     @Ethioquizzes

  • 8 авг.1 95451

    без подписи

  • 7 авг.2 80215

    These are Natural Science first Semester Modules for Most Universities. በ2019 ወደ ኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ለምገቡ ተማሪዎች በሙሉ ሼር እንድርግላቸው❗️ Join @Ethiofreshmanhub

  • 7 авг.2 77014

    без подписи

  • 7 авг.2 51315

    без подписи

  • 7 авг.2 29413

    без подписи

  • 7 авг.2 14014

    без подписи

  • 7 авг.1 99017

    без подписи

  • 7 авг.1 840816

    без подписи

  • 6 авг.4 1941852

    የ 12ኛ ክፍል ዉጤት በቅርቡ ይለቀቃል !! የ 2018 የ 12ኛ ክፍል ዉጤት ከ አዲሱ ዓመት እስከ አዲስ አመት ዋዜማ ባለው ጊዜ ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ከዉስጥ ያገኘነው መረጃ ይገልፃል! የ ፈተናው እርማት እንደተጀመረና በጊዜ ሁሉንም ነገር ለመጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተነግሯል። ♻️ ሌሎችም እንዲጠቀሙ Share አርጉላቸዉ! መልካም ቀን ለሁላችሁም 😊 🌐 JOIN :  @Ethiomatrichub                     @Ethiomatrics                     @Ethioquizzes

  • 28 июл.4 025611

    ለማስታወስ ያክል ነው ማለፊያ ነጥብ 297/600 ሲሆን የተጀመረው በባለፈው አመት ነበር ። በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው በአማካይ ውጤታቸው 49.50 - 49.99 በመቶ ያመጡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ የሚጠጋጋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቆ ነበር። በመሆኑም 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመግባት መማር እንደሚችሉ ተገልፆ ነበር። በባለፈው አመትም ተግባራዊ ተደርጎ ነበር ። @Ethiofreshmanhub

  • 25 июл.4 12682

    ሁላችሁም ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ ተሰጧችኋል። ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ይህንን ይፋ ያደረጉት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የ2018 በጀት አመት ሪፖርት ባቀረቡብት ወቅት ነው። 🌐 JOIN :  @Ethiomatrichub                     @Ethiomatrics                     @Ethioquizzes

  • 23 июл.4 5103

    без подписи