tgindex
Scholastic Freshman News

Scholastic Freshman News

Статистика

Rules of this group 👇 🌀 Speak/write by any language 🌀 Don't share dirty stuff🔞 🌀 Ask any question that related with education &answer when someone ask 🌀 respect each person 🌀speak only about freshman course related things. @Scholastic_clusters_bot

Последний пост
6 июл.
Последнее чтение
12:44
Постов за неделю
0
Всего постов
74
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 895
−9 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
443
40 постов
Вовлечённость
11,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 74
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 6 июл.3615из Scholasticcluster

    видео или голосовое, без подписи

  • 6 июл.3333из Scholasticcluster

    ማሽቃበጥ Bootlicking ማቃጠር Snitching ቆፍጠን በል Toughen up ✨✨✨✨✨✨ ━━━━━━━━━ ☞»@Scholasticcluster ☞»@Scholasticcluster

  • 6 июл.2882из Scholasticfile

    ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ አሳወቀ። የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ዘንድሮ ፈተናውን ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ሆኖ የተቆረጠውን 50 በመቶ እና በላይ አስመዝግበዋል። 768 ትምህርት ቤቶች ፈተና አስፈትነው 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸው ተገልጿል። ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ 👉https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም ━━━━━━━━━━━ We r Scholastic clusters 😎  ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈ for more Join us @Scholasticfile ┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉┈

  • 23 июн.1 05452

    ውጤትዎን ይመልከቱ! ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። ✨ Share with your  Friends          @freshmantips        @freshmantips

  • видео или голосовое, без подписи

  • 20 июн.31012из tikvahethiopia

    #Grade12 #NationalExam የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞች በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል። (ዝርዝሩን ከላይ ይመልከቱ) @tikvahethiopia

  • 27 мая43231из Scholasticfile

    Wish you Happy and Blessed Holiday Eid Mubarak 🙌

  • видео или голосовое, без подписи

  • 20 мая47131из Scholasticfile

    CHAMPIONS🥳 Huge 🎉Congratulations to All Arsenal Fans The wait is OVER😎

  • 13 мая48322из tikvahethiopia

    #Grade12 #NationalExam ከመጪው ሰኔ 24/2018 ዓ/ም ጀምሮ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለሚወስዱ ተፈታኞች የተዘጋጀ የመፈተኛ ክፍል መግቢያ ካርድ (Admission Card) በፈተና አስተዳደር ሲስተም (https://exam.eaes.et/) ከ03/09/2018 ዓ/ም ጀምሮ ለክልል ትምህርት ቢሮ፣ ለዞን ትምህርት መምሪያዎች እና ለትምህርት ቤት ተወካዮች መለቀቁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። አገልግሎት መ/ቤቱ ፦ 1. እያንዳንዱ ተፈታኝ ተማሪ በአድሚሽን ካርዱ ጀርባ ላይ የትምህርት  ቤቱን ወይም የወረዳው አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ማህተም የተደረገበትን አድሚሽን ካርድ ከትምህርት ቤቱ ወስዶ በእጁ መያዝ መያዝ እንዳለበት አሳስቧል። 2. በምዝገባ ወቅት በተፈታኙ ወይም በመዝጋቢው የተከሰተ የትምህርት መስክ ፣ የጾታ ፣ የፎቶ እና መሰል ማስተካከያዎች ካሉ ከግንቦት 30/2018 ዓ.ም በፊት ለትምህርት ቤቱ ማሳወቅና ሂደቱን ጠብቆ መስተካከሉንም ከትምህርት ቤቱ ማረጋገጥ እንደሚገባ ገልጿል። 3. እያንዳንዱ ተፈታኝ አድሚሽን ካርዱን ወደ መፈተኛ ማዕከል ሆነ መፈተኛ ክፍል ለመግባት የሚጠቀምበት በመሆኑ በአግባቡና በጥንቃቄ እንዲይዝ አሳስቧል። 4. ተፈታኞች ፈተና ላይ ከአድሚሽን ካርድ በተጨማሪ የፋይዳ መታወቂያ መያዝ እንደሚጠበቅባቸው ገልጿል። #EAES ግንቦት 5 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • видео или голосовое, без подписи

  • 24 апр.33452из Scholasticfile

    🚨 ሰበር መረጃ የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል። በሌላ በኩል ፦ - የሬሜዲያል ፕሮግራም ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17 እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️ ግንቦት 19 ኢድ አልአድሃ - የቅድመ ምረቃ ትምህርት መውጫ ፈተና ከሰኔ 2 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ/ም - የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና (NGAT) ከሃምሌ 29 እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም - የመሰረታዊ የንባብና የስሌት ክህሎት ምዘና ጥናትና ምርምር መረጃ መሰብሰብ ከሚያዚያ 26 እስከ ግንቦት 7 ቀን 2018 ዓ/ም ... ይሰጣል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም

  • 12 апр.4364из Scholasticfile

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ ✝️✨ ❤️🫶❤️ HAPPY EASTER

  • 24 мар.4731из Scholasticcluster

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 мар.519из Scholasticcluster

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 мар.505из Scholasticcluster

    видео или голосовое, без подписи

  • 20 мар.4863из Scholasticcluster

    🤔 DO YOU KNOW…? What does “What’s your pet peeve?” mean? 🗣️ Meaning: It means “What small thing really annoys you?” 📌 A pet peeve is something minor, but it irritates you a lot. Examples: ⭕️ People chewing loudly is my pet peeve. => What’s your pet peeve? => One of my pet peeves is being late. ⚠️ Very common in everyday conversation. ✨✨✨✨✨✨ ━━━━━━━━━ ☞»@Scholasticcluster ☞»@Scholasticcluster

  • 20 мар.34032из Scholasticfile

    🌙 እንኳን ለ1447 የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ። EID MUBARAK 🌙 ✨✨✨✨✨✨ ━━━━━━━━━ ☞»@Scholasticcluster ☞»@Scholasticcluster

  • 14 мар.3824из Scholasticcluster

    ብዙ ጊዜ ሰዎች እንግሊዝኛ ሲያወሩ የሚሰሩት ስህተት Mistake: "I am listening music." Correct: "I am listening TO music." Rule: Always use "TO" after "Listen". Amharic: "Listen" ስትሉ ሁሌም "To"ን አትርሱ። ✅Follow us @Scholasticcluster

  • 14 мар.372из Scholasticcluster

    видео или голосовое, без подписи

Scholastic Freshman News — tgindex