tgindex
Bethlehem Secondary School

Bethlehem Secondary School

Статистика

Bethlehem Secondary School's Official  Channel for:  Academic Resources, Schedules, News, Events, and more

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
16 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 673
−8 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,07%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 849
28 постов
Вовлечённость
69,2%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
838
1/48двое суток
960
1/72трое суток
1 035

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ለቤቴልሔም ክላስቴር መምህራን እና ር/መምህራን በሙሉ ሰኞ 11/ 12/2018 እና ማክሰኞ 12/12/2018 የክረምት ት/ት   ፈተና የሚሰጥ  መሆኑ ይታወቃል ስለሆነም፣ ሀ. መርሓ-ግብሩን በተመለከቴ   1ኛ. ከ1ኛ-3ኛ (2:30- 4:45) መደበኛ ት/ት በለበት የሚቀጥል ይሆናል፡፡ 2ኛ፣ 4:45-5:00 የተማሪዎች የእረፍት ጊዜ፣ ስሆን ፈተና የሚሰጥ እዛው በሚማሩበት ክፍል (5:00-6:00 ሰዓት ባለው ጊዜ እንደሚከተለው ይሆናል   -ከ5:00-5-30 (1ኛ ፈተና) -ከ5:31-6:00 (2ኛ ፈተና) - ከ6:01-6:30 ) (3ኛ ፈተና) የሚሰጥ  ይሆናል፡፡ ለ.  ፈታኝ መምህር በተመለከቴ          -ሁሉም በእለቱ 4ኛ እና  5ኛ ክፍለ ጊዜ የሚያስተምሩ መምህራን፡፡ 😳ስለሆነም መሪሓ ግብሩ ከወዲው አውቃቹ ለስኬቱ የበኩሎን አስታውፆ እንዲታደርጉ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡ 🫪🫪 ማርፈድ እንዲውም ወደኋላ ማጒተት ፈፅሞ የተከለከለ ነው፡፡

  • без подписи

  • 12 авг.1 04212

    በተጨማሪ ሰኞ 10/12/2018 ዓ፡ም የsummer Camp ብቃት ፈተና (test -1) የሚሰጥ በመሆኑ ከወዲው ዝግጅት እንድታደርጉከወዲው እናሳስቤን አቴንዳንስ ይታያል፡፡

  • 11 авг.1 2922

    ትምህርት ሚኒስቴር በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛና የ10ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ሊንክ https://sbs.moe.gov.et/apply መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴር መስራቤቱ አሳውቋል። (ነሀሴ 5/2018 ዓ.ም) ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 7 авг.1 613

    Beeksisa!   Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee Qulqullina Barnoota Bulchiinsa Magaalichaa Keessatti Kennamu Ol Guddisuuf Giddu-Gala Madaallii Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Uumuudhaan Xiyyeeffannoodhaan Hojjachaa Jira. Haaluma Kanaan, Bara Barnootaa 2019tti Mana Barnoota Waliigalaa Sadarkaa Lammaffaa Misraq Goh Saayinsii Moodeela Idil-Addunyaa Keessatti Barattoota Kutaa 9ffaa Hanga 12ffaa Simatee Barsiisuuf Hojii Qophii Xumuree Jira. Salphaatti, Barattoonni Mana Barnootaa Kana Keessatti Barachuu Barbaaddan, Ulaagaalee Dorgommii Miidiyaalee Hawaasummaa Biiroo Barnootaa Irratti Ibsaman Bu'uura Godhachuun, Liinkii Ibsameen Hanga 8/12/2018 A.L.I.tti Galmaahuu Kan Dandeessan Ta'uu Isinii Beeksifna.   Liinkii Galmee:- https://bs.ministry.et     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc

  • 7 авг.1 3924

    без подписи

  • 7 авг.1 5954

    без подписи

  • 7 авг.1 4694

    без подписи

  • 7 авг.1 3374

    без подписи

  • 7 авг.1 1235

    ማስታወቂያ!   (ነሀሴ1/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የሚሰጠዉን ትምህርት ጥራት ለማላቅ ሞዴል አለም አቀፍ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል በመፍጠር በትኩረት በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን በ2019 የትምህርት ዘመን በምስራቅ ጎህ የሳይንስ ልህቀት ማዕከል ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9ኛ እስክ 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር የቅድመ ዝግጅት ስራዉን ያጠናቀቀ በመሆኑ በትምህርት ቤቱ ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በትምህርት ቢሮ ማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ላይ በተገለጸው የመወዳደሪያ መስፈርት መሰረት በተጠቀሰው የመመዝገቢያ ሊንክ እስከ 8/12/2018 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡   መመዝገቢያ ሊንክ፡- https://bs.ministry.et

  • 5 авг.1 62822

    ለቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 11ኛ እና 12ኛ ክፍል የክረምት ትምህርት የምትማሩ ተማሪዎች በሙሉ በነገው እለት 30/11/2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ሞጁል የተጠናቀቀ እና ፈተና እንደሚሰጥ እንዲሁም አቴንዳንስ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግ አውቃችሁ በትምህርት ገበታችሁ እንድትገኙ እያሳሰብን ለሚፈጠው ችግር ት/ቤቱ ሐላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።

  • 29 июл.2 7682из Aku

    без подписи

  • 29 июл.2 5731из Aku

    без подписи

  • 29 июл.2 3151из Aku

    без подписи

  • 29 июл.2 2031из Aku

    без подписи

  • 29 июл.2 2901из Aku

    የቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም ሁለተኛው መንፈቅ ዓመት የሪፎርም እና ኬፒአይ ምዘና በምስል

  • 28 июл.2 36439

    без подписи

  • 28 июл.2 21710

    ለቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ነባርም ሆነ አዲስ ወደ ቤተልሔም 2ኛ ደረጃ የተመደባችሁ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ የ2019 ዓ.ም ምዝገባ የተጀመረ በመሆኑ ከዚህ በታች በተላከው ማስታወቂ የሚጠይቀወን መረጃ በመያዝ ምዝገባ እንድታከናውኑ እናሳስባለን።

  • 23 июл.2 9392

    без подписи

  • 14 июл.3 25811

    ጥብቅ ማሳሰቢያ ለቤተልሔም 2ኛ ደረጃ ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ያለፋችሁ በሙሉ እሰከ ዛሬ ማለትም 67/11/2018 ዓ.ም ድረስ የክረምት ትምህርት ፕሮግራም ላይ ነገ በ08/11/2018 ዓ.ም በኒውኤራ መጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እየመጣችሁ እንድትከታተሉ እያሳሰብን ይህ ባይሆን በቀጣይ ለሚፈጠረው ችግር ት/ቤቱ ሐላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን እናሳውቃለን።