- Последний пост
- 28 мая
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
✔️ይነበብ✅
👉 ለትምህርት ቤታችን መምህራን በሙሉ :- በትምህርት ቤታችን ነገ የተጠራው ስብሰባ ወደ ሌላ ቀን የተዛወረ መሆኑ እና የመማር ማስተማሩ ስራ ሙሉቀን መሆኑን እናሳስባለን። ማሳሰቢያ: - የወላጅ ወይቱ ግን በነበረበት ይቀጥላል ።
🙏🙏🙏ሠላም ጤና ይስጥልኝ ማስታወቂያ ለትምህርት ቤቱ ሰራተኞች በሙሉ ዛሬበ28/02/2018ዓ .ም ከቀኑ 9:30 አስቸኳይ ስብሰባ ስላለ በት ቤቱ መ የምገባ አዳራሽ እንድትገኙ በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ መቅረትም ሆነ ማርፈድ የማይቻል መሆኑን በድጋሜ እናሳስባለን። መልካም ግዜ ይሁንላችሁ።
👉👉 ማስታወቂያ፦ ✍ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ለምታስ ተምሩ መምህራን በሙሉ :- ነገ በጠራ ነው የ2018 ዓ.ም የወላጅ የትምህርት ጉባኤ ላይ ሁላችሁ ም ተገኝታችሁ በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት ተልዕኮውን በጋራ በተለመደው የትብብር ስራ እንድን ወጣ ለጥብቅ እናሳስባለን። 👉👉 ማሳሰቢያ ፡ ማርፈድና መቅረት ፈጽሞ የማይቻል ነው።
Photo from akliludemeke76
👉 ለሁሉም የት/ቤቱ ማህበረ ሰብ በሙሉ አርብ የኢሬቻ በዓል ዋዜማ በመሆኑ እና በ Cከታ እንግዶች ወደ ከተማዋ ስለሚገቡ እና መንገዶች ሊዘጋጉ ስለሚችሉ ትምህርት የሌለ መሆኑን እናሳውቃለን። ✍✍👉👉 ማሳሰቢያ ;- የነገው (የሀሙሱ ስብሰባ ግን ከቀኑ8. 00 ሰዓት መሆኑን እያስስ ብኩ አርፍዶ መምጣት በጣም ክልክል ነው።,!!!!
በወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ነገ በ22/1/2018 ኮከበጽባህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አመራሮች ለመምረጥ የቤት ተመዝጋቢዎች 9:00 ላይ የተጠራው ስብሰባ ለሌላ ጊዜ የተላለፈ መሆኑን እያሳወቅን እስቅናሳውቃችሁ በትግስት ተጠባበቁ ፡፡
✍ የተከበራችሁ የትምህርት ቤታችን 👉መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች : የወረዳ የት ምህ ርት ባለሙያዎች እና ለትምህርትቤቱ የ ትምህርት ማህበረሠብ በሙሉ : ✍በትምህርት ቤታችን በ 2018 ዓ.ም በርብርብ ማዕከል ይዘን የምንስ ራቸው ስራዎች :-🌷🌷🌷🌷 1 የተማሪዎችን ውጤትና ስነ ምግባር .ማሻሻል ። 2.ስ ለማዊ የመማ ማስተማር ሒደትን መጠና ከር 3ኛ. ቴክኖሎ ጀን በስፋት መጠቀም 4 የመምህራን እና የትት አመራሩን ብቃት ማሳደግ : 5 . የእንግሊዝኛ እናሒሳብ ት/ት ስትራቴጅ ን ማጠናከር ። 6 . ቅንጅታዊ አሰራርን አጠናክሮ ማስቀጠል ። 7. የት ምህረት ለትውልድ ስራን አጠናክሮ ማስቀጣ ል 8 የከተማ ግብርና ውጤታማ ማድረግ : : 9. የልዩ ፍላጐት ተማሪዎች ን መመዝገብ ። 10. ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ን አጠናክሮ ማስቀጠል ። 1 1 ቀዳማይ የልጅነት በትኩረት መሰረት 12. የሶሻል ሚድያን በአግባቡ መጠቀም ። 13. የተማሪዎች የቅበላ ፕሮግራም ። ለት/ት የደረሱ ህፃናትን ወደ ት/ቤት እንዲመጡበራችንን ክፍት አድርገን መቀለል ። ናቸዉ 👉 እነዚህ ን ከላይ የተዘረዘሩ ትን የትኩረት አቅጣጫዎች ዛሬ በተቀባበልነው የለውጥ መስመር ና የተቀጣጠለ ችቦ በሙሉ ወኔ እና አንሸነፍም ባይነት ወደፊት መገስገስ ይጠበቅብናል በማለት ዛሬ ያሳያችሁት ን ደስ የሚል የርብርብ ስራ ሁሌም አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ት /ቤቱ አደር እያለ የዛሬው ተግባራችን ውጤታማና ደስ የሚል እንደነበር መግለት እንወዳለን። 🙏🙏👍ለነበራችሁ ጉልህ ተሳትፎ በትምህርት ቤቱና በራሴ ስም ላመሠግ ናችሁ እወዳለሁ ።🙏🙏🙏 መልካም የስራ ዘመን ።👏👏👏
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
🏆🏆🏆🏆👏👏👏👏👏 እንኳን ደስ አላችሁ🌷🌷🏆🏆👏👏🌷🌷 የምንወዳችሁና የምናከብራችሁ የትምህርት ቤታችን መ / ራን : ተማሪዎች : ወላጆች : አስተዳደር ሰራተኞች ፡ወ ተመህ የት / ፅ/ቤት ሀላፊዎች ስሻይ ዘይት : እንዲሁም አልፈታችን ጀር ይሆናችሁ እኛን ወደ ፊት ለማስፈንጠር ለውጥ እንድና መጣ ያገዛችሁን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ 🏆🏆🌹🌹👏👏 ይህ ውጤት የሁለችንም ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን የማቀረብሲሆን ብርሃነ ህይወትን ገና ብርሃን እንደምናወጣላት ባለሙሉ ተስፋነኝ ።👏👏👏🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆🏆🌷🌷
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи