tgindex
K

KEBENA ADVENTIST SCHOOL

Статистика
Последний пост
29 июл.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 145
0 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 466
20 постов
Вовлечённость
128,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1 168
1/48двое суток
1 338
1/72трое суток
1 443

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • 29 июл.85752из yeka2016channel

    🔤🔤🔤🔤🔤-6️⃣ ✔️የ6ኛ ክፍል የመነን ፣ገላንና ኮተቤ ሳይንስ ሸርድ ተፈታኞች ስም ዝርዝር 🔤ትምህርት ቤቶች ለማሪዎቻቸቹህ መረጃውን በአግባቡ አሳውቁ! 🔤ሳይፈተን የሚቀር ተማሪ መኖር የለበትም 🔠🔠🔠🔠 🔠🔠🔠 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76

  • 23 июл.1 474149

    ‎ ጥብቅ ማስታወቂያ ‎የክረምት ማጠናከሪያ(ማላቂያ) ትምህርት ‎ ለማትማሩ ‎የ11 እና 12 ክፍል ተማሪዎቻችን በሙሉ!! ‎ ‎ የክረምት ማጠናከሪያ(ማላቂያ) ትምህርት መማር ‎ከአ.አ ትምህርት ቢሮ የተሰጠ እስትራቴጂ ሲሆን ይህን ትምህርት አለመከታተል ፈፅሞ የማይቻል ስለሆነ በአፋጣኝ የሚጠበቅባችሁን ክፍያ በካሽ ለት/ቤታችን በመክፈል የጥናት መርሐ-ግብሩን ትቀላቀሉ ዘንድ በጥብቅ እያሳሰብን ይህን ባለመተግበር ለሚያጋጥማችሁ ማንኛውም ችግር ሙሉ ሐላፊነቱን የምትወስዱት እራሳችሁ መሆናችሁን በጥብቅ እናሳውቃለን። ‎ ‎ ት/ቤቱ !!

  • 23 июл.1 31791

    ጥብቅ ማስታወቂያ ‎ከኛው የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ወደ 9ኛ ክፍል ‎ ለተዘዋወራችሁ ተማሪዎቻችን በሙሉ!! ‎ ‎ከኛው የቀበና አድቬንቲስት 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ወደ 9ኛ ክፍል የተዘዋወራችሁ እና በአካል ት/ቤት መጥታችሁ የተማሪ ፋይል ሳትከፍቱ በቀጥታ በት/ቤቱ አካውንት ላይ በመግባት የምዝገባ ክፍያ የፈፀማችሁ ተማሪዎች፣ ት/ቤታችን በተማሪነት የማያውቃችሁ እና በምትካችሁም ሌሎች አዲስ ተማሪዎችን የተቀበለ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።(የከፈላችሁት ገንዘብ ተመላሽ ይደረጋል) ‎ ት/ቤቱ

  • 20 июл.1 459122

    ሐምሌ 13/2018 ዓ.ም ለ2019 ትምህርት ዘመን የነባር እንዲሁም አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ በተመለከተ ለ2019 ትምህርት ዘመን የነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ ያጠናቀቅን በመሆኑ ከነርሰሪ (ኬጂ 1) ጀምሮ እስከ 8ኛ ክፍል ምንም ዓይነት ምዝገባ የማናከናውን መሆኑን እየገለጽን የ1ኛ ክፍል ተማሪዎችን ማስመዝገብ የምትፈልጉ ወላጆችን ብቻ እስከ 6 ተማሪዎች ድረስ የመቀበል ቦታ ያለን በመሆኑ ሐምሌ 15/2018 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ወላጆች በአካል በመቅረብና አስፈላጊውን የትምህርት ማስረጃ፣ የወላጅ እና የተማሪው/ዋ አንድ አንድ ፎቶግራፍ እንዲሁም የመመዝገቢያና የመስከረም ወር ክፍያ በድምሩ ብር 2800.00 በመያዝ ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በድጋሚ እናስታውቃለን፡፡ ት/ቤቱ

  • 18 июл.1 49742

    https://youtu.be/BvlKee-rcNc?si=vf2SeqznUeqgpml5

  • 17 июл.1 419164из dam76

    ⭐️የንስር አሞራ አስገራሚ ባህሪ እና አንተ 🔤 አንቺ እና 🔤 እኔ 🔤 ✅ስለ ንስር አሞራ ስነግርህ ከሚገርም መሳጭ ታሪክ ጋር ነው ... እውነት እውነት እልሃለሁ የንስር አሞራ ታሪክ በሁላችንም ህይወት ውስጥ አለና ከራስህ ጋር እያዛመድክ ካነበብከው መጨረሻህን ድል ድል ታሸተዋለህና በፍቅር ተከተለኝ። ➖➖ልጀምርልህ ➖➖ ✅ንስር አሞራ ፀሐይን ቀጥ ብሎ ማየት የሚችል ወደ ጸሐይ አቅጣጫ ጨረሩን እያየ መብረር የሚችል ብቸኛው የአለማችን ፍጥረት ነው ። አንድ ንስር በመብረር ላይ እያለ ቁራወች ጭልፊቶች 100 ወይም 200 ሁነው ከበው ሲጮሁበት ወደጸሐይ እያየ ከፍ ብሎ ይበራል ሌሎቹ ፍጥረቶች ወደ ጸሐይ እያዩ መብረር ስለማይችሉ ይጠፋቸዋል!! ✅ንስር ከሰው አይን 8 እጥፍ የተሻለ ማየት ይችላል ፣ ✅ ንስር ከ5-7 ኪሜ ያለን ለማደን የሚፈልገውን ነገር በደንብ ለይቶ ማየት ይችላል፣ ✅ ንስር ለአደን እስከ 120 km አካሎ ይበራል፣ ✅ ንስር መመጠለያ ከሌለበት አካባቢ ሁኖ ሃይለኛ ዝናብ ቢመጣ ወደላይ በምጠቅ ከደመና በላይ በሮ ዝናብና ወጀቡን ከስር ያደርጋል እንጂ በዝናብ አይቀጠቀጥም፣ ✅ንስር አድኖ እንጂ ጭራሽ የሞተ አይበላም፣ ✅ንስር ሲታመም ጸሐይን አተኩሮ በማየት ነው ህክምና የሚያገኘው፣ ✅ ንስር 340° ማየት ይችላል። ሰው 180° አካባቢ ነው ማየት የሚችለው፣ ✅ንስር አሞራ እስከ 70 አመት የሚኖር የእድሜ ባለፀጋ ነው ካልክ ልክ ነህ ... ግና 70 አመት ሙሉ በደስታ ከመኖሩ በፊት በእድሜው አጋማሽ ማለትም በ35 - 40 ባለው እድሜው ላይ ከባድ ነገር ይገጥመዋል ... ✅የመጀመሪያው :- ምግቡን ለማደን የሚገለገልበት ጥፍሮቹ ከመጠን በላይ ስለሚያድጉ ምግቡን ከመሬት ላይ ማንሳት ያቅተዋል ... ✅ሁለተኛው :- አጥንትን ሳይቀር መስበር አቅም ያለው አፉ(መንቁሩ) ስለሚታጠፍና ስለሚጣመም ምግቡን እንደወትሮው መመገብ ይሳነዋል ... ✅ሶስተኛው:- ክንፉና በአካሉ ላይ ያሉ ላባዎች ስለሚከብዱት ያ ሰማየ ሰማያትን እየሰነጠቀ ይበር የነበረው ሀይሉ ይክደዋል። ✅እነዚህ ሶስት ከባድ ነገሮች ንስር አሞራ በእድሜው አጋማሽ የሚያጋጥሙት ከባድ ችግሮች ናቸው። አሁን ንስር አሞራ ያለው ምርጫ ሁለት ነው። ⭐️1ኛ. ካረጀ አካሉ ጋር ዝም ብሎ በመቀመጥ ሞቱን መጠበቅ ? ⭐️2ኛ. አምስት ወር የሚፈጅ ስቃይና መከራ ያለበት መስዋዕትነትን ከፍሎ ቀሪውን 35 አመት በደስታ ማሳለፍ ? ⭐️የመጀመሪያውን ከመረጠ በእድሜው አጋማሽ ይሞታልና ታሪኩ እዛ ጋር ያበቃል። ሁለተኛውን ምርጫ ከመረጠ ግን እነዚህን አምስት መስዋዕትነቶች ማለፍ ይኖርበታል። ✔️፩ኛ. ከፍተኛ ተራራ ላይ በመውጣት የብቻውን ጎጆ ይቀልሳል። ✔️፪ኛ. ጎጆ ከቀለሰ በኋላ የመጀመርያ ስራዉ የአፉን መንቁር ከአለት ጋር በማጋጨት ነቅሎ ይጥላል። ✔️፫ኛ. ይህን ካደረገ በኋላ አዲስ መንቁር ይወጣለታል፡፡ መንቁሩ እስኪያድግ ድረስ ታግሶ በጎጆው ምንም አይነት ምግብ ሳይመገብ መቆየት ግዴታው ይሆናል፡፡ ✔️፬ኛ. አዲስ መንቁር ከበቀለለት በኋላ በአዲሱ መንቁሩ የገዛ እግሩን አሮጌ ጥፍር ነቃቅሎ ይጥለዋል። ✔️፭ኛ. አዲሱ የእግር ጥፍር ከበቀለለት በኋላ ደግሞ ይህንን አዲስ ጥፍር እንደ መሳርያ በመጠቀም በሰዉነቱ የተጣበቁትን እንዳይበር እንቅፋት የሆኑትን የገዘፉና ያረጁ ላባዎችን ነቃቅሎ ይጥላል። በምትኩ አዲስ ላባ ያበቅላል። ✔️ይህን 5 ወር በዚህ መልኩ በጀግንነት ከተወጣ በኋላ እንደገና ራሱን በራሱ ወልዶና ወጣት ሆኖ ወደ ንስሮች መንደር ብቅ ይላል፡፡ 🔣 🔣 🔣 ወዳጄ ሆይ:- ✔️ችግር ገጠመኝ ብለህ ያዙኝ ልቀቁኝ አትበል ፣ ችግሬ ... ችግሬ ... እያልክም ነጠላ ዜማ አትልቀቅ ፣ ፊትህንም ችግር ፊት አታስመስል ፣ ጥቅም ላይ እያፈጠጠ የሚከተል ሰው በበዛበት አለም ላይ መውደቅህን መጥሪያ ካርድ አታሰራበት ፣ መራብ መጠማትህን ፖስት ለማድረግ አትቸኩል ፣ መገፋትህን እንደ ትልቅ ነገር ቆጥረህ ኡኡኡ አትበል ፣ ስንት ነገር መስራት የምትችልበትን አዕምሮ ለሃሜትና "አሉ ... አለች" መሳሪያ በመጠቀም "የውሸት እየኖርክ - የእውነት አትሙት" ...በቃ! ... ልክ እንደ ንስር አሞራ በህይወትህ አጋማሽ ላይ ምርጫ መቶልሃል ... ፩ኛ. ችግሩን ታቅፎ መሞት ... ፪ኛ. ለችግሩ መስዋትነት ከፍሎ ማለፍ ... 🔤 አስተውል 🔤 ✅ሁለተኛውን ከመረጥክ ልክ እንደ ንስሩ አምስት ዋጋዎችን መክፈል አለብህና ዝግጁ ሁን ... ✅፩ኛ. ራስህን ከመጥፎ ነገሮች አርቀህ በፅሞና ሃሳብህን መግራት ጀምር ...ንስር አሞራው ከፍተኛ ተራራ ላይ የሚወጣው ከሁሉም ንስሮች እርቆ ለህይወቱ ዋጋ ለመክፈል ነው ... ይህን አይነት መላ ምሁራኑ "የስኬት ሱባኤ" ይሉታል። ✅፪ኛ. አንገብጋቢ ችግርህን ለመፍታት ቁርጥ ያለ አቋም ይዘህ እስከ ሞት የሚያደርስ መስዋትነት መክፈል። ንስሩ አፉ ላይ ያለውን ምግብ ማምጫ መንቁሩን እንደሚያስወግደው ሁሉ። ✅፫ኛ. መስዋት የከፈልክለት ነገር እስኪመጣ በትዕግስት መጠበቅ ... ይህ ደግሞ ንስሩ መንቁሩ እስኪያድግለት ድረስ ምግብ ሳይበላ እንደሚኖረው ሁሉ አንተም ዋጋ የከፈልክለት ነገር እስኪመጣ በትእግስት እና እምነት መጠበቅ። ✅፬ኛ. በትእግስት ጠብቀህ ያሰብከው ነገር ከመጣ በዋላ ህይወትህን ጠፍንገው የያዙህን ነገሮች መፍታት ... ልክ ንስሩ መንቁሩ እንዳደገለት የእግሩን ጥፍሮች በመንቁሩ እየወጋ እንደሚያስወግዳቸው ሁሉ። ✅፭ኛ. ሁሉን ካሳካህ በዋላ ወደ ህልምህ መብረር ... ይህ ማለት ንስሩ የእግሮቹን ጥፍር አስወግዶ እና አሮጌ ክንፎቹን አስወግዶ ከጠበቀ በኋላ አዲስ ክንፍ ፣ አዲስ መንቁር እና አዲስ ጥፍር ካበቀለ በዋላ እንደ አዲስ ጉልበታም ንስር ቀሪ ዘመኑን ይኖራል። 🥰ሲጠቃለል ... ✅አንተም ፣ አንቺም ፣ እኔም በዚህ ሁሉ መንገድ አልፈን ከባዱን ጊዜ ካለፍን በኋላ በአዲስ የህይወት መንቁር ፣ የተስፋ ጥፍር እና የስኬት ክንፍ ከፍ ብለን እንበር ዘንድ ..... ኑ ንስር አሞራን እንምሰል። ✅ለዚህ ነው ንስር የጥንካሬ የአይበገሬነት እና የከፍታ የመታደስ የአትኩሮት የሐያልነት ምልክት የሆነ ልዩ ፍጡር በመሆኑ በርካታ ሐገሮች ንስርን ምልክታቸው በማድረግ የሚጠቀሙት!! 🔤ንስር እንሁን 🔤 ✍️መልካም ቀን

  • 17 июл.1 00342из dam76

    ⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?single ✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?single ✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?single ✅የ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?single ✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?single ✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?single ✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?single ✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?single ✅Afan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?single ✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720

  • 17 июл.1 24941

    без подписи

  • 15 июл.1 1453

    без подписи

  • 15 июл.1 427322

    без подписи

  • 14 июл.1 5162

    ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከ6ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ያላችሁ የቀበና አድቬንቲስት ተማሪዎች የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ትናንት ሰኞ ሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም የጀመርን መሆኑን አውቃችሁ ትምህርት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች እንድትጀምሩ እናሳስባለን። ት/ቤቱ

  • 13 июл.1 777125

    ጥብቅ ማሳሰቢያ የቀበና አድቬንቲስት ት/ቤት ነባር ተማሪዎችን ለ2019 ዓ.ም ያላስመዘገባችሁ ወላጆች በሙሉ! የነባር ተማሪዎች ለ2019 ትምህርት ዘመን ከኬጂ 2 እስከ 8ኛ ክፍል ድረስ የምዝገባ ጊዜ ከሐምሌ 1/2018 እስከ ሐምሌ 7/2018 ዓ.ም የተሰጣችሁ ቢሆንም እስከ አሁን ድረስ ያላስመዘገባችሁ ወላጆች የመጨረሻው ቀን ነገ ማለትም ማክሰኞ ሐምሌ 7/2018 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በባንክ ወይንም በሞባይል ባንኪንግ የመመዝገቢያ እና የመስከረም ወር ክፍያ በ2018 ዓ.ም በነበረው የትምህርት ቤት እና የተማሪው/ዋ ኮድ መሠረት ክፍ በመፈጸም እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን ከዚህ በፊት በነበረው ማስታወቂያ መሠረት ባልተመዘገቡ ተማሪዎች ምትክ አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅታችንን ያጠናቀቅን በመሆኑና ለምዝገባ ከተሰጠው ቀን በኋላ በባንክም ሆነ በሞባል ባንኪንግ መክፈል የማትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ት/ቤቱ

  • 9 июл.2 229312

    ሐምሌ 2/2018 ዓ.ም ከ2ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች አዲስ ምዝገባ ለምትፈልጉ ወላጆች በሙሉ! የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከጨረስን በኋላ ቦታ ካለን አጣርተን ሐምሌ 9/2018 ዓ.ም የምንገልጽ መሆኑን በታላቅ ትህትናና አክብሮት እንገልጻለን፡፡ ት/ቤቱ

  • 9 июл.1 89639из KebenaAdvSch

    ሰኔ 28/2018 ዓ.ም ቀበና አድቬንቲስት ቅድመ አንደኛ ፣የመጀመሪና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ መለከታል -      ነርሰሪ (ኬጂ 1) ህጻናት ምዝገባ ረቡዕ ሐምሌ 1/2018 ዓ.ም ብቻ ይከናወናል፡፡ መስፈርቶች 1.     ህጻኑ/ኗ መስከረም 2019 ዓ.ም 3 ዓመት ከ10 ወር የሚሞላው/ት 2.    የልደት እና የክትባት ሰርትፍኬቶች ዋናውን እና አንድ አንድ ኮፒ 3.    የህጻኑ/ኗ ሁለት የወላጅ/አሳዳጊ አንድ 3 × 4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ 4.    የመመዝገቢያ ብር 520.00 እና የመስከረም ወር ክፍያ ብር 2,085.00 በድምሩ 2,605.00   -      አዲስ ገቢ የ1ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሐምሌ 2/2018 እስከ ሐምሌ 7/2018 ዓ.ም ይከናወናል፡፡ መስፈርቶች 1.     ከኬጂ ወደ አንደኛ የተዛወሩበት የውጤት ሪፖርት ካርድ እና የምስክር ወረቀት ዋናውንና ኮፒውን 2.    የተማረው/ዋ አንድ የወላጅ ወይም አሳዳጊ አንድ 3 × 4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ 3.    የመመዝገቢያ ብር 560.00 አና የመስከረም ወር ክፍያ ብር 2240.00 በድምሩ ብር 2800.00  ወደ ትምህርት ቤት በአካል በመምጣት ማስመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ት/ቤቱ

  • 9 июл.1 83611

    Don't forget to come with the FAYDA number of the student for registration.

  • 7 июл.2 0631228

    ማስታወቂያ ለ2019 ዓ.ም የቀበና አድቬንቲስት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ   v የአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ምዝገባ የሚፈፀመው     ከሐምሌ 08 – 10 ብቻ ሲሆን ለምዝገባው    የሚያስፈልጉ ቅድመ ሂደቶች ከዚህ በታች የተመለከቱት  ናቸው v ለምዝገባ የማመልከቻ ቀናት ከሰኔ 29 - ሐምሌ  03 ብቻ ሲሆን ማመልከቻ በሚያስገቡበት ወቅት     አመልካቾች ማሟላት ያለባቸውን መስፈርቶች  በተመለከተ ከት/ቤቱ ር/መ/ር ቢሮ መረጃ  መውሰድ ይቻላል 2. ሐምሌ 06/2018 ከሰዓት 8፡30 ላይ የመግቢያ      ፈተና ይሰጣል 3. ሐምሌ 07/2018 ከሰዓት 9፡00 ላይ የመግቢያ    ፈተናው ውጤት ለተፈታኞች ይገለፃል 4. ከሐምሌ 8-9 ባሉት ሁለት ቀናት እስከ 7፡00 ብቻ    ምዝገባ ይደረጋል 5. ሐምሌ 10 የምዝገባ መስፈርት አሟልተው    በተሰጣቸው ቀነ-ገደብ ባልተመዘገቡ ተማሪዎች    ምትክ በተጠባባቂነት የተያዙ ተማሪዎች    ይመዘገባሉ   ት/ቤቱ

  • 7 июл.1 9012132

    ማስታወቂያ ለ2019 ዓ.ም ለቀበና አድቬንቲስት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ነባር ተመዝጋቢ ተማሪዎች በሙሉ                       የተከለሰ(በድጋሚ የወጣ) የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ከሐምሌ 01-07/2018 የሚፈፀም ሲሆን ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅድመ - ዝግጅቶች 1. የክፍያ ዝግጅት  ሀ. የመመዝገቢያ ክፍያ 748 ብር                         ለ. የመስከረም ወር ክፍያ 2992 ብር                         ሐ. የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ 1500 ብር 4. ከኛው የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት ወደ 9ኛ ክፍል ተዘዋውረው የመጡ  ሁሉም ተማሪዎች ከሐምሌ 01-     02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 - 7፡00 ድረስ ብቻ ፋይዳ መታወቂያ ፤የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ     ዉጤት ኮፒ፤ክላሰር(ዶሴ) እና የወላጅ እና የተማሪ 2 ጉርድ ፎቶግራፍ ይዘው በአካል ት/ቤት     በመቅረብ ምዝገባ መፈፀም ይጠበቅባቸዋል(ለምዝገባ ከተሰጠው ቀን ውጪ የሚመጣውን ተማሪ     ት/ቤቱ ፈፅሞ አያስተናግድም) 5. በዚህ ዓመት አቭሬጅ ውጤታቸው ከ75% በታች ያሉ ተማሪዎች በሙሉ የክረምት ማጠናከሪያ    ትምህርት መማር ግዴታ ሲሆን ከኛው የ1ኛ ደረጃ ት/ቤት ወደ 9ኛ ክፍል ተዘዋውረው የመጡ         ተማሪዎች ግን ሁሉም የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መማር ግዴታ ነው) 6. ከ75% በላይ አቭሬጅ(አማካይ ውጤት) ያላቸው የ2018 ዓ.ም ተማሪዎቻችንም የክረምት     ማጠናከሪያ ት/ቱን ቢቀላቀሉ የበለጠ ተጠቃሚ ይሆናሉ 7. የክረምት ትምህርቱ የሚሰጠው ከሐምሌ 08 እስከ ነሐሴ 08/2018 ዓ.ም  ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ    3፡00 - 6፡00 ብቻ ነው 8. የክረምት ትምህርት ምዝገባ የሚከናወነው ከሐምሌ 1 እስከ 3/2018 ከጠዋቱ 3፡00 - 7፡00        ሲሆን የመደበኛ ትምህርት ምዝገባው ግን በኦንላይን ከሐምሌ 05 እስከ 07/2018 ዓ.ም ብቻ     ነው፡፡ 9. የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ክፍያ የሚፈፀመው ከሐምሌ 01-03/2018 ዓ.ም በአካል     ት/ቤት በመቅረብ  በካሽ ነው 10. የባንክ ሲስተሙ ለምዝገባ ኦላይን(Active) የሚሆነው የክረምቱን ምዝገባ ከሐምሌ 01 እስከ       03/2018 ዓ.ም ቀድመው ለፈፀሙ ተማሪዎች ብቻ ነው      11. የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መማር እየተገባቸው የክረምቱን ትምህርት ምዝገባ ሳይፈፅሙ       በባንክ ሲስተም ስህተት ምክኒያት መደበኛውን ምዝገባ ፈፅመው የሚገኙ ተማሪዎች በትምህርት       ቤት መዝገብ ላይ ስለማይኖሩ እንደተመዘገቡ አይቆጠርም፤ ስለሆነም ት/ቤቱ በምትካቸው       አዲስ ተማሪ የሚቀበል እና ለመደበኛው ትምህርት ምዝገባ አካሄዱን ባልጠበቀ መንገድ      የከፈሉት  ገንዘባቸው ተመላሽ የሚደረግ መሆኑን በጥብቅ ማሳሰብ እንወዳለን   12. የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከሐምሌ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ የክረምት       ማጠናከሪያ(ማላቂያ) ትምህርት እንዲወስዱ ከአዲስ አበባ ት/ቢሮ የተላለፈ መመሪያ ስላለ       ሁሉም ተማሪዎች ከወዲሁ አስፈላጊውን መሰናዶ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል                                               ት/ቤቱ

  • 6 июл.1 56632

    የስብሰባ ጥሪ ለቀበና አድቬንቲስት ት/ቤት መምህራንና ሠራተኞች በሙሉ! ነገ ማክሰኞ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም በ3፡00 ሰዓት ተቅላላ ስብሰባ ስለሚካሄድ በተጠቀሰው ሰዓትና ቀን  እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ት/ቤቱ