tgindex
💖 ዕፀጳጦስ 💖

💖 ዕፀጳጦስ 💖

Статистика

ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጃት ቤዛም የሆናት ቅድስት ቤተ ክርስትያንን ከአጽራረ ቤተ ክርስትያን ለመጠበቅ የራሱን ድርሻ ለመወጣት የሚተጋ ቻናል ዕፀጳጦስ። 👇ተቀላቀሉን👇 https://t.me/tsepatos ለማንኛውም ሃሳብ፣አስተያየት በ👉 @Elaa24u @Te_best 👈

Последний пост
24 апр. 2024 г.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
2 920
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
 
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
7 278
20 постов
Вовлечённость
249,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://t.me/kingyGMbot/gmgm?startapp=ref_963773 Join farming with Vudi (@investkingyru)

  • 11 нояб. 2023 г.10 тыс53из MahitotTube

    በማርያም የተዋህዶ ልጆች እኛ አዳዲስ መዝሙሮችን እንለቃለን ግን ለሰው መድረስ ባለበት መልኩ እየደረሰልን አይደለም እና ይሄንን መልእክት ቢያንስ ለ10 ሰዎች Share በማድረግ ተባበሩን🙏 የማኀቶት ቲዩብን የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ከስር ያለውን ሊንክ ይንኩት 👇👇👇 https://t.me/+tuexKrv2dmY2NmVk https://t.me/+tuexKrv2dmY2NmVk https://t.me/+tuexKrv2dmY2NmVk

  • 12 сент. 2023 г.8 5503из Ortho_pictures

    ..🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ! 2016 🌼🌼.. 🌼 https://t.me/Ortho_pictures 🌼

  • 6 сент. 2023 г.7 020135из Ortho_pictures

    ጳጉሜ ፩ #የማዕተብ_ቀን "ማዕተብህን በአንገትህ እሰረው ስትሄድ ይመራሃል ስትተኛ ይጠብቅሃል" መጽሐፈ ምሳሌ 6:21 https://t.me/Ortho_pictures ❤️

  • 9 июл. 2023 г.6 9502из Ortho_pictures

    Watch "2015 የወጡ ተወዳጅ መዝሙሮች ስብስብ / Best 2022/23 Orthodox mezmur collection" on YouTube https://youtu.be/j-tDNNYlN_U

  • 24 мар. 2023 г.11,4 тыс2

    0967437703

  • 24 мар. 2023 г.13,4 тыс2

    видео или голосовое, без подписи

  • 24 мар. 2023 г.15,8 тыс2

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 24 мар. 2023 г.13,4 тыс43

    видео или голосовое, без подписи

  • ✞ እንደበደሌ አልከፈልከኝም ✞ እንደበደሌ አልከፈልከኝ ፍቅር ነህና እያለፍከኝ ምን እከፍላለሁ ላንተ የሚሆን ታውቀው የለም ወይ ችሎታዬን ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል ታርቀዋለህ የኔን በደል እንደምትወደኝ አዉቃለሁ እኔ ባስመርርህም እድሜ ዘመኔ አዝ= = = = = ከሰው ሁሉ ጋር ብትፈራረድ የትኛዉ ይሆን ፀድቆ የሚሔድ ያለምን ሃጢያት ደምህ ሸፈነው የተፈወስኩት እኔም በእርሱ ነው አዝ= = = = = ዘመኔ እንደ ሳር መሆኑን አስብ እድሜዬ ታጥሯል በጊዜ ገደብ መልካም ሰርቼ እንዲያልፍ ወራቴ በጎውን አብዛ በሰውነቴ አዝ= = = = = የልጅነቴን አታስብብኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ በሩን አትዝጋው ያዳራሹን ዘይቴን ልሙላ የመቅረዙን መዝሙር በ ሊቀ መዘምራን ዲያቆን ቴድሮስ ዮሴፍ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ https://t.me/tsepatos ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

  • ✞መቼ ነው ጌታ✞ መቼ ነው ጌታ ኧረ መቼ ነው መቼ ነው ጌታዬ እንደ ቃልህ የሚሆን ጉዞዬ አልተማርኩም አልል /አስተምረኸኛል/(፪) ቃልህን እንደ ወተት /አጠጥተኸኛል/(፪) አዝ= = = = = የታለ አኗኗሬ /አንተን የሚመስለው/(፪) በልማድ ሕይወት ነው /የምመላለሰው/(፪) አዝ= = = = = ይህ አንደበቴማ /በቃልህ ሰልጥኗል/(፪) ልቦናዬ ከአንተ /ከፊትህ ኮብልሏል/(፪) አዝ= = = = = አንተን እንደማውቅህ /አብዝቼ ባወራ/(፪) የተዘራው ሁሉ /ፍሬም አላፈራ/(፪) አዝ= = = = = እዘንልኝና/መንገዴን አቅናልኝ/(፪) የአመጽ ሥራዬን /በደሌን ተውልኝ/(፪) አዝ= = = = = ቃልህ እንዳይሰደብ /በእኔ ድካም/(፪) አርመው እርሻህን/መድኃኔዓለም/(፪) አዝ= = = = = ከእስራቴ ፈተህ/ነጻነት ስጠኝ/(፪) በቀኝህ አቁመህ/ጌታ ሆይ ባርከኝ/(፪) አዝ= = = = = ኃጢአት በዝቶ በእኔ /እንዳያጠፋኝ/(፪) የብርሃን ፊትህ /ይገለጽልኝ/(፪) ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ "አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ ከፊትህ አትጣለኝ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ" መዝ፶፥፲-፲፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ https://t.me/tsepatos ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

  • ጥሩልኝ ዳዊትን በገናውን ያምጣ መንፈስ አስጨንቆት/ሳኦል ስለመጣ/(፪) ምድር ግብሯን ትታ ሕግ እያፈረሰች የሳኦልን መንገድ ስለ ተከተለች ከህልም አለም ቅዠት እንድትረጋጋ ያን ዳዊትን ጥሩት ይደርድር በገና አዝ= = = = = የእርኩሰትን ሥራ ዓለም ስላበዛች ያልተፈቀደውን ምርኮን ስለያዘች በዝማሬው ጸጋ ፈውስን እንድታገኝ ጥሩልኝ ዳዊትን በበገና ይቃኝ አዝ= = = = = የአባቶቹን ትዕዛዝ መንገድ ስለሳተ ፀያፍ የሆነውን ሕጉን ስለሻተ ለንስሐ ደርሶ መንግስት እንዲቀና ጥሩልኝ ያን ዳዊት ይደርድር በገና አዝ= = = = = መለያየት በዝቶ ፍቅር ስለራቃት ስላቀረቀረች መንገድ ስለጠፋት በጥልቁ ዝማሬ ምሕረትን እንድታይ ዳዊት ይነሳና በበገና እንጸልይ ዳዊት ይነሳና በበገና ትቃኝ ዘማሪ አቤል ተስፋዬ

  • ✞የጴጥሮስን ዕንባ✞ የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ እልሃለሁ ኃጢአቴን ልናዘዝ ፍቅርህን እያየሁ በሞት ጥላ ውስጥ እንኳን ብሄድ ጌታሆይ(፪) ልቤን በፍቅር ውሃ እጠበው እባክህ ቸርነትህ በዝቶ ምህረት ቢያሰጠኝ እጀቼን ዘርግቼ እማጸናለሁኝ ደምህ የፈሰሰው ለኔ ስለሆነ(፪) በኃጢአት ልተወኝ ልብክ አልጨከነም አዝ= = = = = ዓለማዊ ምግባር ልቤ ቢከተልም ከዚህ ሁሉ ማዳን ጌታ አይሳንህም ኃጢአት እየሰራሁኝ ባስቀይምህም(፪) በሄሶጵ እርጨኝ ጌታ እጠበኝ እባክህ አዝ= = = = = ዲያቢሎስ ያመጣው ጸጸት የውድቀት ነው የይሁዳ ምሬት የሞት ነው ፍፃሜው ይህንን መማረር እኔ አልፈልግም(፪) የውድቀት ጉዞ እንጂ ትንሳኤ የለውም ጴጥሮስ አባብሎ የተማጸነበት ፍቅሩን በንስሐ ስቦ ያመጣበት ፍፃሜው የሚያምር ንስሐ ስጠኝ(፪) የለቅሶ አምሀ የእንባን ይወት ስጠኝ መዝሙር ይልማ ኃይሉ "ጴጥሮስም ወደ ውጭ ወጥቶ ምርር ብሎ አለቀሰ።"

  • ✞ምኵራብ✞ ⛪️ኧኸ ቤትህ ቅዱስ ነው መቅደስህ⛪️ ለዘለዓለም መርጬዋለሁ በረድኤቴ እገልጣለሁ ልቤና ዓይኔ በዚያ ነውና እሰማለሁኝ ጸሎት ምስጋና ⛪️ኧኸ ቤትህ ቅዱስ ነው መቅደስህ⛪️ ቤትህን ከበው ገንዘብ መዋጮ የሚሸጡበት በግና እርግቦች እንዲገለበጥ መደባቸው የቤቱ ጌታ አንተ ጎብኘው ⛪️ኧኸ ቤትህ ቅዱስ ነው መቅደስህ⛪️ የቤትህ ቅናት በላኝ እንደ እሳት ክፉ ጥላቻ ሲበረቱባት የአህዛብ ዛቻ የአህዛብ ፈረስ አስተናገደች የክብርህ መቅደስ ⛪️ኧኸ ቤትህ ቅዱስ ነው መቅደስህ⛪️ ለፍርድ ተነሳ ዝም አትበል ጌታ እንዲፈራስ የሻጭ ገበታ መመለያየቱ በልጧል ከትናንት ዛሬም አምላክ ሆይ ቤትህን ጎብኛት

  • እኔስ በምግባሬ ============ እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለሁ/2/ እዘኝልኝ ድንግል እለምንሻለሁ/2/ አዝ... ያንን የእሳት ባህር እንዳላይ አደራ እዘኝልኝ ድንግል ስምሽን ስጠራ/2/ አዝ... የዳዊት መሰንቆ የኤልያስ መና የናሆም መድሃኒት ንኢ በደመና/2/ አዝ... አንቺ ነሽ ጉልበቴ በደከመኝ ጊዜ የልቤ መፅናኛ እረዳት ምርኩዜ/2/ አዝ... አፈሳለሁ እንባ በጣም ተጨንቄ እማፀንሻለሁ በደሌን አውቄ/2/ ወስብሐት ለእግዚአብሔር

💖 ዕፀጳጦስ 💖 — tgindex