tgindex
Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

Pastor Teddy Tadesse OFFICIAL

Статистика

https://youtube.com/@TeddyTadesseOFFICIALChannel tiktok.com/@teddy_tadesse_e www.Instagram.com/teddy_tadesse_ https://www.facebook.com/profile.php?id=100044528225729 t.me/TeddyTadesseOFFICIALChannel

Последний пост
21 мая 2025 г.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 347
+10 за 5 дн.
Сутки
+2
+0,15%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
2 797
20 постов
Вовлечённость
207,6%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://youtu.be/Kujj-wYG0Vw?si=zPIE9fPcmmL36SXM

  • 💥የመዝሙር ድግስ 📌ከተወዳጁ ዘማሪ ፓስተር ኬፋ ሚደቅሳ ጋር 📍በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ 🛑ግንቦት 30❗️ @TeddyTadesseOFFICIALchannel

  • https://youtu.be/ZGPwQOeAr1c?si=LZjjHn2liIejP3W6 💥💥💥በቁጥር 4 የመዝሙር ሰንዱቅ ከተካተቱ መዝሙሮች “ዓለም የሌላት ሰላም አለኝ እኔ” በምስል ጭምር እንድትባረኩበትና ለወዳጆቻችችሁም በማጋራት ዩቲዩብ ቻናሉንም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እነሆ 👉🏾👉🏾 https://youtu.be/ZGPwQOeAr1c?si=PuxTCWjkvVswzVNe @TeddyTadesseOFFICIALchannel

  • ከጌታ ጋ ኑሮ እኔ ተስማምቶኛል እርሱን ተከትዬ ህይወት በዝቶልኛል የቀረብኝ የለም ለምልሟል ዘመኔ እርሱን በማመኔ ሞኝነት ቢመስል በእርግጥ ላልገባቸው የዚህ አለም ጠቢባን እውነት ጠፍቶባቸው ለኔ ግን የዘለዓለም ነው የዘለዓለሜ |x2| አየሱስ የዘለዓለም ነው የዘለዓለሜ |x2| አላፈርኩም አልከሰርኩም አንገቴን ደፍቼ አላቀረቀርኩም ቀና አረገኝ ቀና ቀና የልቤ አምላክ ጸሎቴን ሰማኝና ለኔስ ያረገልኝ ብዙ ነው ድምጼን ከፍ አድርጌ አወራለው የጌታዬን ስራ ሌት ተቀን ባወራ አይሰለቸኝ እኔ ውድ ነው መዳኔ ስለት አለብኝ እኔ |x2| ለዉዴ ለኢየሱስ ዘመኔን ሰጥቼ ከሞት አመለጥኩኝ ከእቅፉ ገብቼ አለም በከንቱ እንዳትበላው እድሜዬን ዘመኔን ከጌታ ጋ ኑሮ እኔ ተስማምቶኛል እርሱን ተከትዬ ህይወት በዝቶልኛል የቀረብኝ የለም ለምልሟል ዘመኔ እርሱን በማመኔ ሞኝነት ቢመስል በእርግጥ ላልገባቸው የዚህ አለም ጠቢባን እውነት ጠፍቶባቸው ለኔ ግን የዘለዓለም ነው የዘለዓለሜ |x2| አየሱስ የዘለዓለም ነው የዘለዓለሜ |x2| የወደደኝ ጠላት ሳለሁ አሳዳጁ እኔ ወገን ሆኜ ቀረሁ ምህረት ፀጋን ተቀብዬ ምስክሩ እስክሆን አገልጋይ ተብዬ ለኔስ ያረገልኝ ብዙ ነው ድምጼን ከፍ አድርጌ አወራለው የጌታዬን ስራ ሌት ተቀን ባወራ አይሰለቸኝ እኔ ውድ ነው መዳኔ ስለት አለብኝ እኔ |x2| ለዉዴ ለኢየሱስ ዘመኔን ሰጥቼ ከሞት አመለጥኩኝ ከእቅፉ ገብቼ አለም በከንቱ እንዳትበላው እድሜዬን ዘመኔን @TeddyTadesseOFFICIALchannel

  • https://youtu.be/wOH3SHvVDS0?si=cvgcAldmR4ZSZZDg

  • https://youtu.be/ZcqoWVyC21k?si=TCG6c6cHUiC2ssQv

  • https://youtu.be/krqpaoIbeyg?si=m_WUAU0rTZs55blR

  • ኢያ21:45 እግዚአብሔር ለእስራኤል ቤት ከተናገረው መልካም ነገር ሁሉ ተፈጸመ እንጂ ምንም አልቀረም። @TeddyTadesseOFFICIALchannel

  • https://youtu.be/gamk4Vlxmiw?si=nXjvvqUbgCc6bwId

  • Coming ...... #Kefa @TeddyTadesseOFFICIALchannel

  • https://youtu.be/ki3hs8RNrV8?si=19UozmPSiD3WCwWA

  • https://youtu.be/p3Dwe_I2m6U?si=eJ5eM2qhDTOn44Ca

  • እሁድ @TeddyTadesseOFFICIALchannel

  • 🛑ማንምሳያውቀኝ❗️ከ፩ ምዕራፍ የመዝሙር በዓል ከተዘመሩ መዝሙሮች መሀል ይህንን ትባረኩበት ዘንድ እነሆ። ለወዳጅ ጓደኛ ሼር በማድረግ የዚህ አገልግሎት አጋር ትሆኑ ዘንድ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን ። ብሩካን ናችሁ https://youtu.be/8knupSnRgok?si=ypA_OoEXAMA-Iecs

  • ሰኞ በJps Church @TeddyTadesseOFFICIALchannel

  • 🛑ሄቨን ሚዲያን ሰብስክራይብ ስለምታደርጉት እናመሰግናለን‼️https://youtube.com/@heavenmedia-ux2in?si=8RVEtKliwROsS6x5 @TeddyTadesseOFFICIALchannel

  • እንዳልሸማቀቅ አንገት እንዳልደፋ ዛሬን እያሳየህ እየሆንከኝ ተስፋ🥰 https://youtu.be/Z3em87Si2nM?si=V0udxNzl824AquyD

  • ደሞ በሀዋሳ Yosef Kassa 🥰🥰 @TeddyTadesseOFFICIALchannel

  • ህልውናው ባለበት እንደመሆን ምን ደስ የሚል ነገር አለ? @TeddyTadesseOFFICIALchannel

  • Coming ..... 🔥 @TeddyTadesseOFFICIALchannel