Akhi.ayman
СтатистикаThis channel created for dawaa'h Qissah and other Islamic good behavior
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 12:45
- Постов за неделю
- 4
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Криптовалюты (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 13
- 1/48двое суток
- 14
- 1/72трое суток
- 16
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🦋ኹዝ🤌… የተሰኘውን ታሪክ በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል ። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??
ፍቅር ወይስ ገንዘብ...?
እንደሷ አላገኘውም ....... «ስሙ ሙዚዕ ይባላል ። ሚስቱ ከሞተች 15 ዐመታት ተቆጥረዋል ። ከወዳጆቹ አንዱ " በብቸኝነት ብዙ ቆየህ ለምን አታገባም ? " ሲለው " እሷን መሳይ አላገኘሁም ። እንደው ከሷ እልፍ ደግነትና መልካምነት ውስጥ አንዱን ልንገርህ ። የሆነ ጊዜ በሆነ ጉዳይ መግባባት ሳንችል ቀረንና መጨቃጨቅ ጀመርን ። ጭቅጭቁም እየከረረ መጣና ለፀብ ደረስን ። ከዚያም ፊትሽን ማየት አልፈልግም ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሺ ብዬ ጮህኩባት ። እንዳልኳት አደረገች ። ከአንድ ሳምንት በኋላ ናፍቆቷ በረታብኝና ወደቤተሰቦቿ ቤት አቀናሁ ። እንደደረስኩ........ ለማንበብ ꜰʀᴇᴇ ᴡᴀᴠᴇ @ezedinm1
🦋ይህ ሰው በርሲሳ ይባላል። አላህን ተገዢ ነበረ። ከእለታት አንድ ቀን ግን ነገራቶች መቀያየር ይጀምራሉ። ሸይጧን በሰው ተመስሎ መጥቶ ሊያጠመው ይሞክራል። ብዙ ሰዎችን ልክፍት ያሳምምና መልሶ መጥቶ ወደ ልክት ሚያክም ሰው ልውሰዳቹ እያለ ወደሱ ይወስዳቸዋል። ከዛም መጨረሻ ላይ ከንጉስ ቤተሰብ የሆነችን ሴት ያሳምምና ወደሱ ያመጣታል። እሱም ያክማታል ነገርግን ሲያማማት በጣም ትገላለጥ ነበረ። በርሲሳም በተደጋጋሚ ባየው ነገር ይማረክና ከሷ ጋር.......Read More 🦋ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ ከታች ያለውን 𝐑𝐄𝐀𝐃 𝐌𝐎𝐑𝐄 ይጫኑ🕹 ▽▾▾▾▾▾▾▾▾▾▿▾▿▿▿▿▿▿▿▾▿▾▾▿▿▾▾▿▾▾▿▾▿▿▼ 🟠𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠 👇👇👇👇 🛰WAVE :-@ezedinm1
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ እነሆ አስተማሪ አዝናኝ ኢስላማዊ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል ። ቁርአንን በተለያዪ ቃሪኦች Profile picture Islamic meme 🤪 Islamic jokes 🥰 አሪፍ አሪፍ ኢስላማዋ መልዕክቶችን እንዲሁም አሸላሚ ጥያቄ እና መልስ የያዙ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል :: ሁሉንም ይዘናል ገብታችሁ ጎብኙን 🥰 For free wave 👉 @ezedinm1
🌱 ቁርኣን ቃሉም ማዕናውም ከአላህ የመጣ ነው። •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🌹ንጉሱ እና አራት ሚስቶቹ🥹 አንድ ንጉስ ከአራት ሚስቶቹ ጋር ይኖር ነበር ሁሉንም ሚስቶቹን ይወዳቸዋል ግን አራተኛዋን ከሁሉም በበለጠ ይወዳታል ይንከባከባታል ሶስተኛዋን ይወዳታል ከክፉ ነገርም ይጠብቃታል ግን ትታው ሌላ ወንድ እንደምታገባ ያውቃል ሁለትኛዋንም ይወዳታል ልክ እንደ አራተኛዋ እና እንደ ሳስተኛዋ ባይሆንም ሚስጥሩን ያወያያታል የመጀመሪያዋን ግን ከነጭራሹ ረስቷታል ግን እሷ ከሁሉም በላይ ትወደዋለች አንድ ቀን ንጉሱ ሊሞት እንደሆነ ሲያውቅ........ 𝙵𝚁𝙴𝙴 𝚆𝙰𝚅𝙴 @Ezedinm1
#ተሸፋኟ የተሰኘውን እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??
🌹ንጉሱ እና አራት ሚስቶቹ🥹 አንድ ንጉስ ከአራት ሚስቶቹ ጋር ይኖር ነበር ሁሉንም ሚስቶቹን ይወዳቸዋል ግን አራተኛዋን ከሁሉም በበለጠ ይወዳታል ይንከባከባታል ሶስተኛዋን ይወዳታል ከክፉ ነገርም ይጠብቃታል ግን ትታው ሌላ ወንድ እንደምታገባ ያውቃል ሁለትኛዋንም ይወዳታል ልክ እንደ አራተኛዋ እና እንደ ሳስተኛዋ ባይሆንም ሚስጥሩን ያወያያታል የመጀመሪያዋን ግን ከነጭራሹ ረስቷታል ግን እሷ ከሁሉም በላይ ትወደዋለች አንድ ቀን ንጉሱ ሊሞት እንደሆነ ሲያውቅ........ 𝙵𝚁𝙴𝙴 𝚆𝙰𝚅𝙴 @Ezedinm1
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ እነሆ አስተማሪ አዝናኝ ኢስላማዊ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል ። ቁርአንን በተለያዪ ቃሪኦች Profile picture Islamic meme 🤪 Islamic jokes 🥰 አሪፍ አሪፍ ኢስላማዋ መልዕክቶችን እንዲሁም አሸላሚ ጥያቄ እና መልስ የያዙ ቻናሎችን ይዘን ቀርበናል :: ሁሉንም ይዘናል ገብታችሁ ጎብኙን 🥰 For free wave 👉 @ezedinm1
🦋ይህ ሰው በርሲሳ ይባላል። አላህን ተገዢ ነበረ። ከእለታት አንድ ቀን ግን ነገራቶች መቀያየር ይጀምራሉ። ሸይጧን በሰው ተመስሎ መጥቶ ሊያጠመው ይሞክራል። ብዙ ሰዎችን ልክፍት ያሳምምና መልሶ መጥቶ ወደ ልክት ሚያክም ሰው ልውሰዳቹ እያለ ወደሱ ይወስዳቸዋል። ከዛም መጨረሻ ላይ ከንጉስ ቤተሰብ የሆነችን ሴት ያሳምምና ወደሱ ያመጣታል። እሱም ያክማታል ነገርግን ሲያማማት በጣም ትገላለጥ ነበረ። በርሲሳም በተደጋጋሚ ባየው ነገር ይማረክና ከሷ ጋር.......Read More 🦋ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ ከታች ያለውን 𝐑𝐄𝐀𝐃 𝐌𝐎𝐑𝐄 ይጫኑ🕹 ▽▾▾▾▾▾▾▾▾▾▿▾▿▿▿▿▿▿▿▾▿▾▾▿▿▾▾▿▾▾▿▾▿▿▼ 🟠𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠 👇👇👇👇 🛰WAVE :-@ezedinm1
'ድንግል ነሽ🤔?' ከረፋዱ 4:25 እንደወትሮዬ ፌስቡክ ስገባ አራት መልዕክቶችን አገኘሁ። ሁለቱ የቅርብ ጓደኞቼ ሲሆኑ አንዱ በፌስቡክ የማዉቀዉ ኡስታዝ የጠየቅኩትን የፈታዋ ጥያቄ የሰጠኝ ምላሽ ነበር። ሌላኛዉ ደግሞ አልፎ አልፎ 'ሰላም' ይለኛል ነገር ግን እምብዛም ትኩረት ሳልሰጠዉ ለጻፈዉ ነገር ምላሽ እሰጠዋለሁ። እንደተለመደዉ ለሰላምታዉ ምላሽ ሰጥቼ ልወጣ ስል 'የሆነ ጥያቄ ልጠይቅሽ' አለኝ። ብዙ የሚያቆየኝ ስላልመሰለኝ እንዲጠይቀኝ ፈቃደኛ ሆኜ ከፌስቡክ መዉጣቴን ተዉኩት። 'ድንግል ነሽ?' ብሎ ጠየቀኝ። በእርግጥም የማይመለከተዉን ጥያቄ ጠይቆኛል ምን ብዬ ልመልስለት። ብዙ ነገር በሃሳቤ ዉስጥ ተመላለሰ። ለጠየቀኝ ጥያቄ ቀጥተኛ መልስ ልስጠዉ ወይስ በስድብ ላቃለዉ። ትክክለኛዉ የቱ እንደሆነ ባላዉቅም እሱ ጋር ክርክር ከምገጥም ብዬ ትክክለኛዉን መልስ ነገሬዉ ንግግራችንን ለመቋጨት ወሰንኩ። 'አዎ ነኝ' ብዬ መልሼለት ከፌስቡክ መዉጣት ተሳነኝ። ቀጣይ የሚጽፈዉን ለማንበብ ስል ኦንላይን ቆየሁ። እንዲህ ይላል...... See more.
📖 የማላውቃት ፍቅረኛዬ እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ድንቅ ታሪክ.... ክፍል አንድ •••••
እንደሷ አላገኘውም ....... «ስሙ ሙዚዕ ይባላል ። ሚስቱ ከሞተች 15 ዐመታት ተቆጥረዋል ። ከወዳጆቹ አንዱ " በብቸኝነት ብዙ ቆየህ ለምን አታገባም ? " ሲለው " እሷን መሳይ አላገኘሁም ። እንደው ከሷ እልፍ ደግነትና መልካምነት ውስጥ አንዱን ልንገርህ ። የሆነ ጊዜ በሆነ ጉዳይ መግባባት ሳንችል ቀረንና መጨቃጨቅ ጀመርን ። ጭቅጭቁም እየከረረ መጣና ለፀብ ደረስን ። ከዚያም ፊትሽን ማየት አልፈልግም ወደ ቤተሰቦችሽ ተመለሺ ብዬ ጮህኩባት ። እንዳልኳት አደረገች ። ከአንድ ሳምንት በኋላ ናፍቆቷ በረታብኝና ወደቤተሰቦቿ ቤት አቀናሁ ። እንደደረስኩ........ ለማንበብ ꜰʀᴇᴇ ᴡᴀᴠᴇ @ezedinm1
ፍቅር ወይስ ገንዘብ...?
🏷 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇 📌ኑ በነፃ 💯ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 👀🥰 🔰Folder 1👇 ➦ Above ➣ 300+ subscribers 🔰Folder 2👇 ➦ Above ➣ 1k+ subscribers 🏷 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ 👇👇