tgindex
ECFC LA
@ECFCLAанглийский

Welcome to ECFC-LA's Telegram Channel. This channel is owned by Ethiopian Christian Fellowship Church Los Angeles and its sole purpose is to communicate with church members and friends of ECFC-LA

Последний пост
17:37
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
444
−1 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
357
21 постов
Вовлечённость
80,4%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
262
1/48двое суток
300
1/72трое суток
323

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 17:371031

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰላም ወገኖች :- አመታዊ ሪትሪታችን ደረሰ:: ከዚህ በላይ ያለው ኢንፎርሜሽን ከ ኦገስት 13 እስከ ኦገስት 16 ለሚካሄደው ሪትሪት ይዘን መምጣት የሚገባንን ነገሮች የሚያሳይ ነው:: ተባረኩ!!

  • ሰላም ቅዱሳን! ዛሬ ምሽት 6pm -8pm ወደ ፀሎት መስመራችን  በመግባት አብራችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እናበረታታለን  :: ተባረኩ!! Teleconference Number 7743234400 Pin 90404#

  • ነገ የሽማግሌዎች ጥቆማ ቀን ነው! በ ECFC ሎስ አንጀለስ አገልጋዮች ለሆናችሁ በሙሉ! የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ! እግዚአብሔር ECFC ሎስ አንጀለስን በመልካም የመሪዎች የመተካት ባህል እንደባረካት ይታወቃል። ስለዚህም የአራት ዓመት የአገልግሎት ዘመናቸውን በጨረሱ ሽማግሌዎች ምትክ ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት ይህንን ኃላፊነት ተረክበው የሚያገለግሉ ሽማግሌዎችን ነገ እሁድ ኦገስት 9 (August 9th) እንደምንጠቁም በቤተ ክርስቲያናችን ሲነገር መቆየቱ ይታወቃል። በመሆኑም፣ በቤተ ክርስቲያኗ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የመጀመሪያውን ጥቆማ የሚያደርገው የአገልጋዮች ጉባኤ (GMA) ስለሆነ፣ እርሶም ከቤተ ክርስቲያናችን አገልጋዮች አንዱ ከሆኑ በዚህ ዕለት ከአምልኮ በሁአላ በአካል በመገኘት ወይም በዕለቱ በሚላከው የድህረ-ገፅ መስመር (Online link) በመጠቀም ጥቆማዎን እንዲሰጡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ይህን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ከምርጫው ጋር ተያይዘው ባሉ ጉዳዮች ቢያውቋቸው ያልናቸውን ሐሳቦች ያገኛሉ! https://t.me/+aRvxmPea5_U2YmRh የECFC የሽማግሌዎች አስመራጭ ኮሚቴ!

  • ሰላም ቅዱሳን! ዛሬ ምሽት 6pm -8pm ወደ ፀሎት ገባ ገባ በሉ :: ተባረኩ!! Teleconference Number 7743234400 Pin 90404#

  • የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልዎ! እግዚአብሔር ECFC ሎስ አንጀለስን በመልካም የመሪዎች የመተካት ባህል እንደባረካት ይታወቃል። ስለዚህም የአራት ዓመት የአገልግሎት ዘመናቸውን በጨረሱ ሽማግሌዎች ምትክ ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት ይህንን ኃላፊነት ተረክበው የሚያገለግሉ ሽማግሌዎችን የፊታችን እሁድ ኦገስት 9 (August 9th) እንደምንጠቁም በቤተ ክርስቲያናችን ሲነገር መቆየቱ ይታወቃል። በመሆኑም፣ በቤተ ክርስቲያኗ መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የመጀመሪያውን ጥቆማ የሚያደርገው የአገልጋዮች ጉባኤ (GMA) ስለሆነ፣ አገልጋዮች የሆናችሁ በሙሉ (በየትኛውም በቤተ ክርስቲያኒቱ የአገልግሎት ዘርፍ የምታገለግሉ) በዚህ ዕለት ከአምልኮ በሁአላ በአካል በመገኘት ወይም በዕለቱ በሚላከው የድህረ-ገፅ መስመር (Online link) በመጠቀም ጥቆማዎን እንዲሰጡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ከዚህ በታች ያለውን የቴሌግራም ሊንክ በመጫን ከምርጫው ጋር ተያይዘው ባሉ ጉዳዮች ቢያውቋቸው ያልናቸውን ሐሳቦች ያገኛሉ! https://t.me/+aRvxmPea5_U2YmRh የECFC የሽማግሌዎች አስመራጭ ኮሚቴ!

  • ሰላም ቅዱሳን! ዛሬ ምሽት 6pm -8pm ወደ ፀሎት ገባ ገባ በሉ :: ተባረኩ!! Teleconference Number 7743234400 Pin 90404#

  • ሰላም ቅዱሳን! ዛሬ ምሽት 6pm -8pm ወደ ፀሎት መስመራችን  በመግባት አብራችሁ የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እናበረታታለን  :: ተባረኩ!! Teleconference Number 7743234400 Pin 90404#

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰላም ወገኖች:- እነዚህ የወንድም አድነው መጻሕፍት ለወንጌል የተሰጡ ናቸው:: ለማዘዝና የበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ወንድም አድነውን በዚህ ቁጥር contact አድርጉት:: +13238683202 እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • ሰላም ወገኖች ይህ ተከታታይ ትምህርት እሁድ August 23 ይጀምራል። በመጀመሪያ በጸሎት እንድትቆዩ አደራ እያልን በተጠቀሰው ቀን በተሰጠው የዙም ሊንክ በመግባት አብረን እድንማር በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ይህንን ፍላየር በዚህ ትምህርት ይጠቀማሉ ለምትሏቸው ሁሉ ሼር አድርጉት። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • ሰላም ወገኖች :- በወጣት ለክርስቶስ የተዘጋጀው ሪትሪት እየተቃረበ ነው:: ከ ኦገስት 13 እስከ ኦገስት 16 በሚኖረው ሪትሪት የእግዚአብሔር መገኘት በመካከላችን እንዲሆን ከነገ ኦገስት 3 እስከ ኦገስት 9 የጾም የጸሎት ጊዜ ይኖራል:: ስንጾም እንውልና ማታ ማታ ከ 6pm እስከ 8 pm. በቴሌ ኮንፈረንስ አብረን በጋራ እንጸልያለን:: የየእለቱ ምንባብና የጸሎት ርዕሶች ከዚህ መልዕክት ጋር ተያይዟል:: ሁላችንም በቤተክርስቲያን የፀሎት መስመር እየገባን ከወጣቶቻችን ጋር ማታ ከ6-8 pm እንድንፀልይ ቤተክርስቲያን ታበረታታለች። የፀሎቱ የስልክ መስመር (774) 323 4400 Pin 90404#. ስለሪትሪቱ ጥያቄ ካላችሁ ወይም ለመመዝገብ ወንድም አለሜን በዚህ ቁጥር ደውሎ ማናገር ይቻላል::2133794348 እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

  • የወጣቶች ሪትሪት ጾም ጸሎት

  • Happy Sunday የእግዚአብሔር ቤተሰቦቻችን እንዴት አደራችሁ!! እንኳን አደረሳችሁ ለAugust 2/2026!! ዛሬ የመጨረሻ የ2ኛጢምቲዎስ የጥያቄና መልስ ቀን ነው:: እናጠናቅቃለን:: የምትችሉ ሁሉ ኑ አብረን ቃሉን እንማር። በPastor Hailu Cherenet::  የዙም ሊንኩ የሚከተለው ነው:: https://us02web.zoom.us/j/3820612593?omn=87019130873 ወይም Meeting ID: 382 061 2593 ወይም በስልክ በመደወል +16699006833,,3820612593# የዙም መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን::

  • видео или голосовое, без подписи

  • ሰላም ቅዱሳን ከላይ ያለው ሊንክ ከፊታችን ሰኞ እስከ እሁድ ኦገስ 3-9 ድረስ ባለን የፆም የፀሎት ጊዜ የምናነበውና የምንፀልይበት የመፅሃፍ ቅዱስ ክፍል ነው። የምንችል ሁሉ በቤተክርስቲያን የፀሎት መስመር እየገባን ከወጣቶቻችን ጋር ማታ ከ6-8 pm እንድንፀልይ ቤተክርስቲያን ታበረታታለች። የፀሎቱ የስልክ መስመር (774) 323 4400 Pin 90404#. ጌታ ይባርካችሀ።

  • aየወጣቶች ሪትሪት ጾም ጸሎት-Minte Edit.pdf

  • ሰላም ቅዱሳን ዛሬ ምሽት 8pm -12 midnight  ፀሎት እንዳለን አውቃችሁ ልባችሁን አዘጋጅታችሁ  እንድትገኙና በጌታ ፊት አብረን እንድንቀርብ ጥሪ እናቀርባለን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • የተወደዳችሁ ውድ ወላጆችና አሳዳጊዎች ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን! ከብዙ ምክክርና ጸሎት በኋላ ተዘግኖ የማያልቁ ጥያቄዎቻችን አንግበን በጌታ ፊት አብረን የምንሰይምበት ቀን እነሆ በደጅ ነው! Saturday August 1st ከ 9፡30AM- 3PM በሚኖረን የ Parent Workshop ላይ እናንተንና ቢገኙ እጅግ ይጠቀማሉ ብላችሁ ከምታስቧቸው ሰዎች ጋር እንድትገኙ የልጆች አገልግሎት ክፍል በብዙ ፍቅርና አክብሮት ይጋብዝዎታል። ልጆቼን የት አርጌ ብለው እንዳያስቡ ከጥበቃ ጋር የሚላስ የሚቀመስ ብለውም እንዳይሰጉ ከጥዑም ምግብ ጋር ተሰናድተን እንጠብቅዎታለን። ለጥያቀዎቻችን መልስን ፣ እንቆቅልሽ ለሆኑብን ነገርም ምልከታን ቸሩ እግዚአብሄር እንዲሰጠን በፊናችን እየለመንን እንድንመጣ አደራ ልንል እንወዳለን። ያለችንን ውስን ጊዜ ለመጠቀም በጊዜ ለመጀመር ግድ ስለሚለን ይህንን ግምት ውስጥ አስገብታችሁ ቢቻላችሁ ከጥሪው ሰዓት ቀደም ብላችሁ ብትገኙ ምርጫችን ነው። የልባችንን ጉጉትና ናፍቆት አይቶ እሱ ዘንበል ይበልልን። የልጆች አገልግሎት ክፍል

ECFC LA — tgindex