tgindex
B-MY YOUTH Post

B-MY YOUTH Post

Статистика
@BoleYouthPostInstagramфранцузский

MY Bole Youth fellowship መ/ኢ ቦሌ ወጣቶች ህብረት Bole mekane eyesus Any Suggestions Questions Answers send message to @bmyyouthgroup

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
французский
Категория
Instagram (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
324
+3 за 3 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
204
21 постов
Вовлечённость
63,0%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
63
1/48двое суток
72
1/72трое суток
77

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ✅ነገ ነገ ነገ ✅😍 🎶 🤲  ልዩ የአምልኮ ምሽት 🤗 📅 ቅዳሜ ነሐሴ 9/2018  🕰 ከ ቀኑ 10:00 ጀምሮ  🤲  ጌታን የምናመልክበት 📖 ከእግዚአብሔር ቃል የምንካፈልበት ⛪️ ከቤተክርስቲያናችን አገልጋይ እዮሲያስ             እና 🎤 ከዘማሪ አንድነት ጋር 🛐  በተከፈተ ልብ ጌታን ለማምለክ እንምጣ 🤗 ተናፍቃችኋል 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

  • 🎶 🤲 ልዩ የአምልኮ ምሽት 🤗 📅 ቅዳሜ ነሐሴ 9/2018  🕰 ከ ቀኑ 10:00 ጀምሮ  🤲  ጌታን የምናመልክበት 📖 ከእግዚአብሔር ቃል የምንካፈልበት ⛪️ ከቤተክርስቲያናችን አገልጋይ እዮሲያስ             እና 🎤 ከዘማሪ አንድነት ጋር 🛐  በተከፈተ ልብ ጌታን ለማምለክ እንምጣ 🤗 ተናፍቃችኋል 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

  • 11 авг.47из bolemy

    ቆይታ ከቄስ ኢያሱ እና ቤቲ ጋር ክፍል ሁለት በቤተሰብ አገልግሎት የተዘጋጀ ረቡዕ ምሽት ይጠብቁን በቀጣይ እነማንን እንድናቀርብልዎ ይፈልጋሉ። ሃሳቦን ያጋሩን። #ሠርግ #ትዳር #ወላጅነት #ፍቅር #ቤተሰብ @FamilyministryBole 0959135085

  • የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ቻሌንጅ ይቀጥላል   ስለዚህ የዚህ ሳምንት ንባባችን ከምዕራፍ 7-10 ነው ✅ ሳምንት - 3 🖇 እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ  የጌታ ፀጋ ከሁላችን ጋር ይሁን 🙌 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

  • 6 авг.215103

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ ወጣቶቻችን የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 2/2018 ሊደረግ የነበረው የእግርኳስ ውድድር ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ሊደረግ ስላልቻለ መደበኛው የወጣቶች ፕሮግራም ይቀጥላል  ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ፡፡ ✅ የእግርኳስ ውድድራችን የሚኖርበትን ቀን እና ሰአት  በቅርቡ የምናሳውቅ ይሆናል 📅 ቅዳሜ ሐምሌ ነሐሴ 2/2018  🕰 ከ ቀኑ 11:00 ጀምሮ  🤲  ጌታን የምናመልክበት  እና ሰፊ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል 🛐  በተከፈተ ልብ እንምጣ 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

  • 📌 ዛሬ ሀሙስ ከ 11:00 ጀምሮ😇😇 የትምህርት እና የጸሎት ጊዜ ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል 😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

  • 4 авг.671из bolemy

    ቃላችንን እናድስ በሚል ልዪ የባለትዳሮች ምሽት ነሐሴ 16 ከ10:00 ምዝገባ ጀምረናል 0959135085 በእለቱ በጣም ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ያዘጋጀን ሲሆን በሠረጋችን ቀን የገባነውን ቃልኪዳን እናድሳለን።

  • የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ቻሌንጅ ይቀጥላል ስለዚህ የዚህ ሳምንት ንባባችን ከምዕራፍ 4-6 ነው ✅ ሳምንት - 2 🖇 እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ  የጌታ ፀጋ ከሁላችን ጋር ይሁን 🙌 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

  • 2 авг.704из bolemy

    ቃላችንን እናድስ በሚል ልዪ የባለትዳሮች ምሽት ነሐሴ 16 ከ10:00 እስከ 1:30 የሚኖረን ሲሆን በእለቱ በጣም ልዩ ልዩ ዝግጅቶች ያዘጋጀን ሲሆን ለትዳራችን ልዩ የሆነ የማይረሳ እና የሚጠቅም ነገር ይኖረናል። በዚህ ቀን ለመታደም በስልክ ቁጥር 0959135085 የቤተሰብ አገልግሎት ስልክ በመደወል እንድትመዘገቡ ስንል ዝርዝር መረጃም በዛው እንድትቀበሉ እናሳስባለን። ለዝግጅት እንዲመቸን ከዛሬው ቀን ጀምሮ እንድትመዘገቡ ይሁን። ተባረኩ

  • ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ ወጣቶቻችን ነገ ሳምንታዊ የወጣቶች ፕሮግራማችን የሚቀጥል ይሆናል በመሆኑም ነገ በሚኖረን ልዩ የአምልኮና የገላትያ መፅሀፍ መዝጊያ ፕሮግራም ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ፡፡ 📅 ቅዳሜ ሐምሌ 25/2018  🕰 ከ ቀኑ 11:00 ጀምሮ  🤲  ጌታን የምናመልክበት ፤ የገላትያ መፅሀፍ ጭብጥ ሀሳቡን የምንመለከትበት 📖 የገላትያን መፅሐፍ አጥንተን በመጨረሳችን ጌታን የምናመሰግንበት 🛐  በተከፈተ ልብ እንምጣ 🤗 ተናፍቃችኋል 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

  • 📌ዳዊት እና እግዚአብሔር በሚል ርዕስ ያለፋትን 17 ሳምንታት በጌታ እርዳታ ስንማር ቆይተናል …የዚህ ትምህረ‍ት መዝጊያ እና ሰፊ የጸሎት ጊዜ ነገ ሀሙስ ከ 11:00 ጀምሮ😇😇 ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል 😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

  • ውድ ወጣቶች እንዴት ናችሁ ደህና እንደሆናችሁ ተስፋ እናደርጋለን ባለፈው ቅዳሜ እንዳሳወቅነው በዚህ ክረምት የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ቻሌንጅ ይኖረናል የምናጠናውም የዮሃንስ ወንጌልን ነው ስለዚህ የዚህ ሳምንት ንባባችን ከምዕራፍ 1-3 ነው ✅ ሳምንት - 1 🖇 እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ  የጌታ ፀጋ ከሁላችን ጋር ይሁን 🙌 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

  • 26 июл.1012из bolemy

    ሐምሌ 25 ሙሉ ቀን ለሁሉም ወላጆች የተዘጋጀ ትምህርት እና ስልጠና የልጆች አለኝታ ስለመሆን ከመጽሐፍ ቅዱስ እና ከልጆች ስነልቦና አስተዳደግ (psychology and Human Development) ልጆችን እንዴት እናሳድግ በሚል የተዘጋጀ የሙሉ ቀን ፕሮግራም የፊታችን ቅዳሜ ከ3:00 ጀምሮ ይኖረናል። በታዳጊ ሕብረት እና በቤተሰብ አገልግሎት የተዘጋጀ

  • 25 июл.9841из bolemy

    ❗️ዛሬ ዛሬ ዛሬ ዛሬ ዛሬ ዛሬ❗️ "በላይ ያለውን እንሻ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ትምህርታዊ ኮንፈረንስ "ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፣ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ በተቀመጠበት በላይ ያሉ ነገሮችን እሹ" (ቆላ 3:1 አ. መ. ት) ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም፣ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም ከጧቱ 3:00 ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

  • 📅 ቅዳሜ ሐምሌ 18/2018  🕰 ከ ቀኑ 11:00 ጀምሮ  🤲  ጌታን የምናመልክበት ፤ ቃሉን የምናጠናበት 📖 የገላትያን መፅሐፍ የምንማርበት ፤ የመጨረሻው የገላትያ ምዕራፍ ⛪️ ከቤተክርስቲያናችን አገልጋይ ወንድም ዮሃንስ ሀይሉ 🛐  በተከፈተ ልብ እንምጣ 🤗 ተናፍቃችኋል 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

  • 21 июл.1065из bolemy

    "በላይ ያለውን እንሻ" በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ትምህርታዊ ኮንፈረንስ "ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፣ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ በተቀመጠበት በላይ ያሉ ነገሮችን እሹ" (ቆላ 3:1 አ. መ. ት) ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም፣ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም ከጧቱ 3:00 ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

  • እንኳን እግዚአብሔር ረዳችሁ የተባረከ ያማረ ትዳር ይሁንላችሁ

  • 15 июл.1302из bolemy

    የቤተሰብ አገልግሎት Family Ministry የሳምንቱ የቤተሰብ አገልግሎት የባልና ሚስት ፕሮግራም ርዕስ፦ የትዳር አጋሬ ስለ እኔ ቢያውቅ/ብታውቅ የምመኘው ዓላማ ባልና ሚስት በትኩረት እርስ በእርሳቸውን በማዳመጥ የልብ ሃሳባቸውን እንዲረዱና ትዳራቸው ይበልጥ እንዲያጠናክሩ መርዳት። በዚህ ሳምንት ከመደበኛው የትምህርት ቪዲዮ ይልቅ እርስ በርሳችሁን በጥልቀት የምታዳምጡበትን ጊዜ እንድትወስዱ እንጋብዛችኋለን። ከ30-45 ደቂቃ የሚወስድ ይህ ቆይታ የትዳር አጋራችሁን ልብ፣ ስሜት፣ ህልምና ፍላጎት እንድታውቁ ይረዳችኋል። ዛሬ ረብዑ ከምሽቱ 3:00 ይጠብቁን። ተባረኩ።

  • 14 июл.1212из bolemy

    የቤተሰብ አገልግሎት Family Ministry የሳምንቱ የቤተሰብ አገልግሎት የባልና ሚስት ፕሮግራም ርዕስ፦ የትዳር አጋሬ ስለ እኔ ቢያውቅ የምመኘው ዓላማ ባልና ሚስት በትኩረት እርስ በእርሳቸውን በማዳመጥ የልብ ሃሳባቸውን እንዲረዱና ትዳራቸው ይበልጥ እንዲያጠናክሩ መርዳት። በዚህ ሳምንት ከመደበኛው የትምህርት ቪዲዮ ይልቅ እርስ በርሳችሁን በጥልቀት የምታዳምጡበትን ጊዜ እንድትወስዱ እንጋብዛችኋለን። ከ30-45 ደቂቃ የሚወስድ ይህ ቆይታ የትዳር አጋራችሁን ልብ፣ ስሜት፣ ህልምና ፍላጎት እንድታውቁ ይረዳችኋል። ነገ ረብዑ ከምሽቱ 3:00 ይጠብቁን። ተባረኩ።

  • ጥናታችን ይቀጥላል የገላትያን መፅሀፍ እያገባደድን ነው ሁላችሁም እንድትገኙ እንጋብዛለን 📅 ቅዳሜ ሀምሌ 4 /2018  🕰 ከ ቀኑ 11:00ጀምሮ  📖 የእግዚአብሔርን ቃል የምናጠናበት 🙏 ጌታን የምናመልክበት ⛪️  የህብረት ጊዜ 🤗 ተናፍቃችኋል 📌B-MY youth Fellowship Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost