EECMYMC-YM
Статистикаበመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ሮሜ12:11 ለማንኛውም ጥያቄም ሆነ አስተያየት👇👇👇 @EECMYMC_YM_bot
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 7
- Всего постов
- 109
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- Категория
- Образование (по похожим)
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 148
- 1/48двое суток
- 169
- 1/72трое суток
- 182
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
#ቅዳሜ_09_12_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ ሞትን ይቀምስ ዘንድ፥ ከመላእክት ይልቅ በጥቂት አንሶ የነበረውን ኢየሱስን ከሞት መከራ የተነሣ የክብርና የምስጋናን ዘውድ ተጭኖ እናየዋለን።” — ዕብራውያን 2፥9 “But we see Jesus, who was made a little lower than the angels for the suffering of death, crowned with glory and honour; that he by the grace of God should taste death for every man.” — Hebrews 2፥9
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ህብረት #ትምህርት #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ነሀሴ 10 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice
#አርብ_08_12_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።” — 1ኛ ጴጥሮስ 4፥8 “And above all things have fervent charity among yourselves: for charity shall cover the multitude of sins.” — 1 Peter 4፥8
#ሐሙስ_07_12_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም 2ኛ ጢሞቴዎስ 3 ³ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ ⁴ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤ 2 Timothy 3 ³ Without natural affection, trucebreakers, false accusers, incontinent, fierce, despisers of those that are good, ⁴ Traitors, heady, highminded, lovers of pleasures more than lovers of God;
#ረቡዕ_06_12_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ስለዚህ እናንተ ደግሞ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ፥ የሰው ልጅ በማታስቡበት ሰዓት ይመጣልና።” — ማቴዎስ 24፥44 “Therefore be ye also ready: for in such an hour as ye think not the Son of man cometh.” — Matthew 24፥44
#ማክሰኞ_05_12_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ የሥጋን ነገር ያስባሉና፥ እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን የመንፈስን ነገር ያስባሉ።” — ሮሜ 8፥5 “For they that are after the flesh do mind the things of the flesh; but they that are after the Spirit the things of the Spirit.” — Romans 8፥5
#ሰኞ_04_12_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “አንደበትህን ከክፉ ከልክል፥ ከንፈሮችህም ሽንገላን እንዳይናገሩ።” — መዝሙር 34፥13 “Keep thy tongue from evil, and thy lips from speaking guile.” — Psalms 34፥13
⚠️ማስታውቂያ⚠️ #ልዩ_የአምልኮ_ጊዜ #ህብረት #ዝማሬ #አምልኮ_ምሽት ፕሮግራም በሰአቱ ይጀመራል ማንም እንዳያረፍድ ⏰ 10፡30 🗓 ነሀሴ 03 2018 Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Tm - https://t.me/EECMYMC_YM Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት👇 https://t.me/EECMYMC_YM_bot #MekanisaYouth #sundayservice
#ቅዳሜ_02_12_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ኃጢአታችንንም ይቅር በለን፥ እኛ ደግሞ የበደሉንን ሁሉ ይቅር ብለናልና፤ ከክፉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን።” — ሉቃስ 11፥4 “And forgive us our sins; for we also forgive every one that is indebted to us. And lead us not into temptation; but deliver us from evil.” — Luke 11፥4
#አርብ_01_12_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም ያዕቆብ 5 ⁷ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ጌታ እስኪመጣ ድረስ ታገሡ። እነሆ፥ ገበሬው የፊተኛውንና የኋለኛውን ዝናብ እስኪቀበል ድረስ እርሱን እየታገሠ የከበረውን የመሬት ፍሬ ይጠብቃል። ⁸ እናንተ ደግሞ ታገሡ፥ ልባችሁንም አጽኑ፤ የጌታ መምጣት ቀርቦአልና። James 5 ⁷ Be patient therefore, brethren, unto the coming of the Lord. Behold, the husbandman waiteth for the precious fruit of the earth, and hath long patience for it, until he receive the early and latter rain. ⁸ Be ye also patient; stablish your hearts: for the coming of the Lord draweth nigh.
"በዚህ ዘመን ሐዋርያትና ነብያት አሉን?" የተወደዳችሁ በዚህ ርዕስ ባለፉት ሐሙሶች (ሐምሌ 9 እና 16) የጀመርነውን ትምህርት #ዛሬ_ሐምሌ_30 የምንቀጥል ሲሆን በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኍለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth
видео или голосовое, без подписи
#ሐሙስ_30_11_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ነገር ግን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ቀድሱት፤ የሚያስፈራችሁና የሚያስደነግጣችሁም እርሱ ይሁን።” — ኢሳይያስ 8፥13 “Sanctify the LORD of hosts himself; and let him be your fear, and let him be your dread.” — Isaiah 8፥13
ሰላም ውደ የመካኒሳ መካነ እየሱስ ወጣቶች ይህ ከላይ የተጠቀሰውን በፍቅር ግንኙት ላይ የሚያጠና ጥናት ሲሆን የግለሰብ ማንነት ስለ ማያሳይ በነፃነት እንደትሞሉ በትህትና እንጠይቃለን የጥናቱም ወጤት በሚኖረን የትምህርት ጊዜ ላይ ይገለፃል ተባረኩ መልካም ሳምንት
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd6Mvfq86VJ_W9JkvJ9HBTRWzwbqBNwGTCp9sVIFxBh2Z2N1Q/viewform?usp=sharing&ouid=106695721902843397127
"በዚህ ዘመን ሐዋርያትና ነብያት አሉን?" የተወደዳችሁ በዚህ ርዕስ ባለፉት ሐሙሶች (ሐምሌ 9 እና 16) የጀምርነውን ትምህርት በአሁኑ ሐሙስ ሐምሌ 30 የምንቀጥል ሲሆን በዚህ ግዜ በመገኘት ትምህርቱን እንድትካፈሉና ጥያቄአችሁን አቅርባችሁ ምላሽ እንድታገኙ እንጋብዛችኍለን። ቦታ፡- መካኒሳ መካነ-ኢየሱስ (ትንሹ አዳራሽ) ሰዓት፡- ከ12:00-1:30 📌እንዲመለስላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ በዚህ 👉 (@Thursday_Evening_Teaching_bot) bot መላክ ትችላላችሁ ። Join us👇 Y.b - https://youtube.com/@eecmymcym Fb - https://fb.me/EECMYMCY IG - https://ig.me/EECMYMCY Tk - http://tiktok.com/@EECMYMCY #MekanisaYouth
#ረቡዕ_29_11_2018 #የአምላኬ_ቃል_አያረጅም “ለእግዚአብሔር ዘምሩ እግዚአብሔርንም አመስግኑ፤ የችግረኛውን ነፍስ ከክፉ አድራጊዎች እጅ አድኖአልና።” — ኤርምያስ 20፥13 “Sing unto the LORD, praise ye the LORD: for he hath delivered the soul of the poor from the hand of evildoers.” — Jeremiah 20፥13
⚠️ማስታውቂያ⚠️ ሰላም የማህበራችን ወጣቶች እንዴት አላችሁ? ዛሬ በወጣት አገልግሎት ከ11:30 ጀምሮ ለወንጌል ስርጭት ስለምንወጣ የምትችሉ ሁሉ በቤተ-ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ተገናኝተን አብረን የወንጌልን መልዕክት ይዘን እንድንወጣና እንድናሰማ እንጋብዛችኋለን። በተጨማሪም ማህበራዊ ሚድያን በመጠቀም እንዲሁም በስራ፣ በትምህርትና በመኖሪያ አካባቢያችን ወንጌልን ለሌሎች እንድናካፍል እናበረታታችኋለን።
видео или голосовое, без подписи
“ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” — ዮሐንስ 11፥25 ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት Digital Evangelism ሐምሌ 2018 ዓ.ም. ይህ ልዩ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው። ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ። #eecmymcy #digital #evangelism #digitalevangelism #ሐምሌ