AAU-SSCCSF
СтатистикаAddis Ababa University Sefere Selam Campus Evangelical Students' Fellowship 💒 - የምስራች ወንጌል Fellowship Acc (CBE):1000764582032 Eden temesgen and kirubel kebede Leaders @Harepi7 @Addisu1243 @Eeetewa @Edentemesgen @EyuYoBa @Abdi412 @kirambelkebede
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 10
- Всего постов
- 77
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 200
- 1/48двое суток
- 229
- 1/72трое суток
- 247
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
Also እኛም ተማሪዎች የኢትዮጵያ ክርስቲያን ተማሪዎች እና ምሩቃን ህብረት እንዴት እንደጀመረ እና እግዚአብሔር ምን አይነት አስደናቂ ነገሮችን እየሰራ ዛሬ እንደደረስን የምናይበት ድንቅ ፕሮግራም ነውና ሁላችንም ለመገኘት እንሞክር።
https://youtube.com/shorts/xGc0322ZVDU?si=l19BVw_bo4rXmjTO ✨ከፊልጽስዮስ መጽሐፍ ምን ተማራችሁ✨ 📌Bible Bites: Philippians #AAUSSCCSF #BIBLE_BITES #PHILIPPIANS #TSUNAMI #AAUSefereSelamFELLOWSHIP
https://youtube.com/shorts/Yk4F2PAcxPw?si=Z9jSX6ZZ2wbrg8hy
https://youtube.com/shorts/IApy5zN9lTM?si=y08HwfteN4tlFYo2 ✨All Our Teams are Special✨ 🤲Prayer Team ✝Evang Team 📖Literature Team 🎶Worship Team 📷Media Team 📌Come to Team #AAUSSCCSF #FELLOWSHIP #TSUNAMI #COME_TO_TEAM #AAUSefereSelamFELLOWSHIP
Also እኛም ተማሪዎች የኢትዮጵያ ክርስቲያን ተማሪዎች እና ምሩቃን ህብረት እንዴት እንደጀመረ እና እግዚአብሔር ምን አይነት አስደናቂ ነገሮችን እየሰራ ዛሬ እንደደረስን የምናይበት ድንቅ ፕሮግራም ነውና ሁላችንም ለመገኘት እንሞክር።
Dear Graduates ተጋብዛችኋል 💫 💥ይህ የሁላችንም ታሪክ ነውና እናገኝ።
20 minutes prayer for Unreached people ለዚህ የህዝብ ክፍል ኢየሱስ ይበራላቸው ዘንድ እና እግዘብሔር ወደዚያ Missionary እንዲልክ ቢያንስ ለ 20 ደቂቃ እንጸልያለን። ናራ የህዝቡ ስም፡ ናራ የሚገኙበት ቦታ፡ ኤርትራ የህዝቡ ቁጥር 58, 000 የህዝቡ ቋንቋ፡ ናራ የህዝቡ ዋነኛው ሃይማኖት፡ እስልምና ክርስትና በ%፡ 4.5% ወንጌል አማኞች: በ%፡ 1.8% መፅሐፍ ቅዱስ በቋንቋቸው፡ መተርጎም ጀምሯል የኢየሱስ ፊልም በቋንቋቸው፡ የለም እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ። 1ኛ ዮሐንስ 2፥2 #TWENTYMINUTESPRAYER #UNREACHEDPEOPLE #AAUSSCCSF
📖 ለነሀሴ ወር reading challenge የሚሆን የአስቴር መጽሐፍ መግቢያ 👉 የአስቴር መጽሐፍ በፋርስ መንግሥት ውስጥ የሚኖሩ አይሁዳውያንን ታሪክ የሚናገር ሲሆን ዋና ቦታው ሱሳ የተባለችው የፋርስ መንግሥት ከተማ ናት። 👉ማን ጻፈው? ትክክለኛው ደራሲ አይታወቅም። መጽሐፉ ራሱ ደራሲውን አይጠቅስም ነገርግን አንዳንድ የአይሁድ ትውፊቶች መርዶክዮስን ከመጽሐፉ ጽሑፍ ጋር ያያይዙታል። ምክንያቱም አስቴር 9፥20 ላይ መርዶክዮስ እነዚህን ነገሮች እንደጻፈ ይጠቀሳል። ነገር ግን፣ መርዶክዮስ ሙሉውን መጽሐፍ ጻፈ ማለት አይቻልም። 👉መቼ ተጻፈ? እዚህ ላይ ታሪኩ የተከናወነበትን ጊዜ እና መጽሐፉ የተጻፈበትን ጊዜ መለየት አለብን። 🫴ታሪኩ ንጉሡ አርጤክስስ / አሐሽዌሮስ (Ahasuerus) ተብሎ የሚጠራው ንጉሥ ብዙ ምሁራን ከXerxes I (ክርስቶስ በፊት 486–465) ጋር ያመሳስሉታል። ስለዚህ የአስቴር ታሪክ በግምት ከ486–465 ዓ.ዓ. በነበረው የXerxes I ዘመን ውስጥ ነው። 🫴መጽሐፉ መጽሐፉ ከታሪኩ በኋላ እንደተጻፈ ይታሰባል። ትክክለኛው ቀን አይታወቅም፤ ብዙ ምሁራን ግን ከፋርስ ዘመን መጨረሻ እስከ ጥንታዊው የግሪክ ዘመን (በግምት 4ኛ–2ኛ ክፍለ ዘመን ዓ.ዓ.) ውስጥ እንደተጻፈ ይገምታሉ። 👉ምንም እንኳን በአስቴር መጽሐፍ ውስጥ የእግዚአብሔር ስም በቀጥታ ባይጠቀስም፣ እግዚአብሔር ከክስተቶቹ ጀርባ በምስጢር እየሠራ እንደነበር ግልፅ ነው። 👉ስለዚህ መጽሐፉ የሚያስተምረው አስፈላጊ መልእክት፦ "እግዚአብሔር በግልጽ ባይታይም፣ ሕዝቡን መጠብቅና ማዳን ይችላል።" የሚል ነዉ:: መልካም ንባብ:: ስትጨርሱ ለመሪዎች ማሳወቅ አትርሱ🙌🙌
ሰላም ተወዳጆች 👋👋 የጌታ ሰላም እና ፀጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏 ዛሬም የGeneral Fellowship ፕሮግራም ይቀጥላል። በዚህም የፀሎት፣ የዝማሬ እና የቃል ጊዜ ይኖረናል። ፕሮግራም 11:30LT ስል እንጀምራለን። ስለዚህ መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻችንን ይዘን ከእህት ወንድሞቻችን ጋር ተደዋዉለን በጊዜ እንገኝ። ⛪️ የምስራች ወንጌል ቤተ-ክርስቲያን ⏰11:30 LT God bless you 🙏 🙏 🙏 #AAUSSCCSF #GENERAL_FELLOWSHIP #AAUSEFERESELAMFELLOWSHIP
https://youtube.com/shorts/axtprWPfnUY?si=a2ryhMeY1A_rX963 ✨ጌታ የሰጠንን ብርሃን አንደብቀው✨ “መብራትንም አብርቶ በዕቃ የሚከድነው ወይም ከአልጋ በታች የሚያኖረው የለም፥ የሚገቡት ሰዎች ብርሃኑን እንዲያዩ በመቅረዝ ላይ ያኖረዋል እንጂ።" —ሉቃ 8፡16 #AAUSSCCSF #LIGHT_OF_TRUTH #TSUNAMI #BELIEVERS #AAUSefereSelamFELLOWSHIP
https://youtube.com/shorts/fgFNNQm34Yg?si=livohEtxA8ro6tkm ✨ጠባቡ መንገድ✨ 📝By Rhema Worship 📌Inspired by @oda_m20
# Monthly _Outreach 🙌 ሰላም የተወደዳችሁ ❤️ እንዴት ቆያችሁ ነገ (እሁድ) በWingate አከባብ የወንጌል ስርጭት ጊዜ ይኖረናል። ስለዚህ መገኘት የምትችሉ ሁሉ በዚህ የተወደደ እና ጌታ በሚከብርበት አገልግሎት ላይ እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል። 12፡00 LT ግብ Student cafe ፊት ተገናኝተን እንሄዳለን። “የምስራች የሚናገር፥ ሰላምንም የሚያወራ፥ የመልካምንም ወሬ የምስራች የሚናገር፥ መድኃኒትንም የሚያወራ፥ ጽዮንንም፦ አምላክሽ ነግሦአል የሚል ሰው እግሩ በተራሮች ላይ እጅግ ያማረ ነው።” — ኢሳይያስ 52፥7 #መቅረት #አይፈቀድም ....... 🙏 🕦 12:00 LT ✅Share ✅Share✅ Share ሌሎች ወንድም እህቶችዎን ይጋብዙ!! God bless you 🙏🙏🙏
https://youtube.com/shorts/bdWOaA_O0Rs?si=Rg33kQQvEGjlsuz7 📞Team Is Calling📞 🤲Prayer Team ✝Evang Team 📖Literature Team 🎶Worship Team 📷Media Team 📌Come to Team #AAUSSCCSF #FELLOWSHIP #TSUNAMI #COME_TO_TEAM #AAUSefereSelamFELLOWSHIP
https://youtube.com/shorts/rmGUzsqvfQI?si=vk6M6hvziHoDF5aA ✨በህብረት ውስጥ እንዴት እንመላለስ?✨ 📌ተከታታይ ተንቀሳቃሽ ግራፊክ 💫ህብረት: ክፍል 3 📝በሰፈረ ሰላም ሚዲያ ህበረት የተዘጋጀ #AAUSSCCSF #FELLOWSHIP #TSUNAMI #MOTION_GRAPHICS #AAUSefereSelamFELLOWSHIP
ሰላም ተወዳጆች 👋 ባላፈው ሰኞ በማስታወቅያ እንደተነገረው ቅዳሜ ማለትም ነገ ወራዊ የፆም እና የጸሎት ጊዜ ይኖረናል። ስለዚህ ሁላችንም ተገኝተን ከሁሉ በላይ እና የሁሉ ገዥ የሆነውን የአባታችንን የእግዚአብሔርን ፊት በአንድነት እንፈልጋለን። ⛪️ የምስራች ወንጌል ቤተ-ክርስቲያን ⏰ ከ12:30 - 6:00 May God Bless You 🤗 #MONTHLYFASTING #AAUSSCCSF #AAUSEFERESELAMFELLOWSHIP
https://youtube.com/shorts/mQuNog8DdyE?si=P2zYzzVH8cuqeLqj ✨መላቅ ያለበት እርሱ ኢየሱስ ነው✨ 📌Sefere Selam Fellowship #AAUSSCCSF #FELLOWSHIP #TSUNAMI #BELIEVERS #AAUSefereSelamFELLOWSHIP
https://youtube.com/shorts/X4Hf24SB4Nk?si=_OUSku1YSgmfhpgV ✨ከህብረት ምን ይገኛል?✨ 📌ተከታታይ ተንቀሳቃሽ ግራፊክ 💫ህብረት: ክፍል 2 📝በሰፈረ ሰላም ሚዲያ ህበረት የተዘጋጀ #AAUSSCCSF #FELLOWSHIP #TSUNAMI #MOTION_GRAPHICS #AAUSefereSelamFELLOWSHIP
https://youtube.com/shorts/qrv7qTmBzDg?si=PIgqdsCRSQbbBHMP ✨Shuv ተከታታይ ድራማ✨ 💫ክፍል 1💫 📌በሰፈረ ሰላም ህብረት የተዘጋጀ #AAUSSCCSF #FELLOWSHIP #TSUNAMI #SHUV_SERIES #AAUSefereSelamFELLOWSHIP
https://youtube.com/shorts/6k1i87jjc-8?si=XHhENVu6ITqpDGPp ✨የዘላለም እረፍት ኢየሱስ✨ "እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።" —ማቴ 11:28 #AAUSSCCSF #ETERNAL_REST #TSUNAMI #JESUS_CHRIST #AAUSefereSelamFELLOWSHIP
ሰላም የተወደዳችሁ የ PC1 ተማሪዎች👋👋 ሰኞ በተነገረው መሰረት ዛሬ ረቡዕ 11:30 ላይ የmodule 8 orientation ስለሚኖረን ከእህት ወንድሞቻችን ጋር ተሰባስበን እንገኝ። ተባረኩ🤗 ⏱️ 11:30 💒 የምስራች ቤተክርስቲያን