tgindex
አንዲት እምነት✟ኦርቶዶክሳዊ ነጽሮት👀

አንዲት እምነት✟ኦርቶዶክሳዊ ነጽሮት👀

Статистика

ምሳሌ 9 ⁹ ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል፤ ጽድቅንም አስተምረው፥ እውቀትንም ያበዛል። ¹⁰ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው። ¹¹ ዘመንህ በእኔ ይበዛልና፥ የሕይወትህም ዕድሜ ይጨመርልሃልና። ¹² ጠቢብ ብትሆን ለራስህ ጠቢብ ትሆናለህ፥ ፌዘኛም ብትሆን ፌዘኛነትህን ለብቻህ ትሸከማለህ። በዚህ ቻናል ከመፅሀፍት📖 የተቀነጨቡ ፅሁፎች ያገኛሉ

Последний пост
11 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 689
−9 за 5 дн.
Сутки
−1
−0,06%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
382
22 постов
Вовлечённость
22,6%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
87
1/48двое суток
99
1/72трое суток
107

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አንድ ክርስቲያን ራሱን ማስለመድ ያለበት ክፉ ነገሮችን አለማየትና አለመመኘትን ብቻ አይደለም፡፡ በእያንዳንዱ ሰውና በእያንዳንዱ ነገር ውስጥ አምላኩን አጥብቆ መፈለግን መለማመድ አለበት በዚህም እግዚአብሔርን እለት እለት ማየት ይቻለዋል ፡፡ https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • “የእግዚአብሔር ጆሮዎች ለመስማት ድምፅን የሚጠባበቁ ይመስላቸዋልን? እንዲህስ ካልሆነ ታዲያ የእነርሱ ጮኾ መጸለይ ጎረቤቶቻቸውን የሚያበሳጭ ነገር ከመሆን በቀር ሌላ ምን ጥቅም አለው?” ሊቁ ጠርጠሉስ፣ በእንተ ጸሎት https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • በምስጋናችን እመቤታችንን ምን እያልን እናመሰግናለን https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • በዚህኛው ክፍል ባለፉት ሁለት ወራት ስለ ገዳማዊ ሕይወት እና ምንኩስና የተሰጡ አስተያየቶችን ለመቃኘት ሞክረናል። ሲሰጡ የነበሩ አስተያየቶች ስላለንበት ደረጃ ምን ይነግሩናል? ምን ዓይነት የቤት ሥራስ ከፊታችን ይጠብቀናል?...የሚሉትን ርእሰ ጉዳዮች ለማንሣት ሞክረናል። እንደ ሁልጊዜው ሁሉ እንድታደምጡ፣ አስተያየታችሁንም እንድታካፍሉ ጋብዘናል እነሆ ክፍል ሁለት https://youtu.be/5lxbXfsp6pc?si=AzFaWBkWLIUQRDo1 https://t.me/orthodoxzelalemawit ☝️ሊንኳን ተጭነው ይቀላቀሉን

  • መነኮሳት በሥርዓተ መነኮሳት የመኖር እንጂ ሥርዓተ መነኮሳትን በፈለጉት መንገድ የመተርጎም ሥልጣን አላቸውን? | ኤ... https://youtube.com/watch?v=AQ_z48j-rEQ&si=li4EQY58Y4cJoRuG https://t.me/orthodoxzelalemawit 👆ሊንኳን ይጫኑ እና ይቀላለቀሉን

  • ''I don't want anything. Just you, Lord, only you.'' ፊልጵስዩስ 3÷8-9: አዎን፥ በእውነት ከሁሉ ይልቅ ስለሚበልጥ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ጌታዬ እውቀት ነገር ሁሉ ጉዳት እንዲሆን እቈጥራለሁ፤ ስለ እርሱ ሁሉን ተጐዳሁ፥ ክርስቶስንም አገኝ ዘንድ፥ በክርስቶስም በማመን ያለው ጽድቅ ማለት በእምነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ያለው ጽድቅ እንጂ ከሕግ ለእኔ ያለው ጽድቅ ሳይሆንልኝ፥ በእርሱ እገኝ ዘንድ ሁሉን እንደ ጕድፍ እቈጥራለሁ፤ https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • ክርስትና እና ቁሳዊ ብልጽግና 👉 አጭር ምልከታዎች 👉 የክርስትና ግቡ እና መለኪያው ምንድን ነው? 👉 የብልጽግና ወንጌል 👉 መጽሀፍ ቅዱስ ስለ ገንዘብ እና ስለ ቁሳዊ ብልጽግና ምን ይላል? ✍ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ 📖መድሎተ ጽድቅ https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • ኦሪየንታልና ምሥራቅ ኦርቶዶክስ (ተከታታይ ትምህርት) ክፍል ሁለት https://youtube.com/watch?v=MX3N4O6BevE&si=ABFx3QIgNWz1muwX https://t.me/orthodoxzelalemawit ሊንኳን ነክተው ይቀላቀሉን 👆

  • ጅራፍ እንዴት መጠቀም እንዳለብህ ካላወቅህ ሌላውን ገረፍኩ ብለህ ራስህን ልትገርፍ ትችላለህ.. ልክ እንዲሁ ፕሮቴስታንት ላይ የሚሠራ አንድ ሰው ጥንቃቄ ያስፈልገዋል.. እነርሱን ተቸሁ ብሎ ሳያስበው የራሱን ትምህርት ሊተች ይችላል.. ለምሳሌ አንድ ወንድም “ኢየሱስ ጌታ ነው ሳይሆን የጌቶች ጌታ ነው በል ሲል ሰማሁት.. ለምን ሄደህ ጳውሎስን እንደዚያ አትለውም..?? እርሱ ጌታ እንደሆነ በተደጋጋሚ ተናግሯል.. ወይም ደግሞ ለምን ጌታ ኢየሱስን ራሱንም ሄደህ “እንዲህ አይደለም” አትለውም..?? ምክንያቱም ጌታ ራሱን “ጌታ” ብሎ ጠርቷልና.. ስለዚህ ለሌላው ስንመልስ የራሳችንን እንዳናፈርስ በጥንቃቄ መሆን አለበት.. https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለ ሰማዕታት እንዲህ አለ:- ተወዳጆች ሆይ! ስለ ቅዱሳን ሰማዕታት ብቻ የምትሰሙ አትሁኑ እነርሱን ለመምሰልም ተጣጣሩ እንጂ ። ለጊዜው ብቻ የምታደንቋቸው አትሁኑ ። ወደ ቤታችሁ ብቻ ሳይሆን ወደ ልቡናችሁ ውሳጤም ዘልቀው እንዲገቡ አድርጉ ። ዘወትር አስቧቸው በልቡናችሁ ጓዳ እንዲገቡ አድርጓቸው። እናንተን ትተው ይሔዱ ዘንድ አትፍቀዱላቸው ይህን ያደረጋችሁ እንደሆነ ዘወትር እያያችሀቸው ትበረታላችሁ በእምነት ትጸናላችሁ። የለበሱትን የጽድቅ ጥሩር ፣ የያዙትን የምግባረ ወንጌል ፣ የእምነት ጋሻ ፣ የመዳን ራስ ቁር ፣ የመንፈስ ቅዱስንም ሰይፍ እየተመለከታችሁ ትበረታላችሁ በዚ ውስጥም እነሱን ወደ መምሰል ከፍ ትላላችሁ ። ከ ቅዱስ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ ረድኤት በረከታቸው ይክፈለን ቸር ጌታ! https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • ሃጢአታችን ላይ ትኩረት ከምናረግ የእግዚአብሔር ፍቅር ላይ ትኩረት ብናረግ ሃጢአት ድጋሚ ከማሰብ እና ከመስራት ይከለክለናል! ቲቶ 2÷11: ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ 12-13: ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤ https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • ብሒለ አበው📖 ሰው ሰውን አላውቀው ያለ አስቀድሞ ራሱን ባያውቅ ነው፤ ራሱን ቢያውቅ ኖሮ ሌላውንም ባወቀ ነበር::          አንጋረ ፈላስፋ ሰዎች የዘጉብህን በር አትመልከት፤ በእግዚአብሔርእጅ ያለውን ቁልፋ ተመልከት፡፡                  አቡነ ሺኖዳ ቅዱስ መጽሐፍ በሰውልጅ መዋዕለ ዘመን ተቀድቶ የማያልቅ ሰፊና ጥልቅ የሆነ የሕይወት ውኃ ምንጭ ውቅያኖስ ነው፡፡              ቅዱስ ኤፍሬም ሶሪያዊ ቅዱስ መጽሐፍ በቅዱስ ትውፊት ዛፍነት ላይየተገኘ ጥዑም የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው፡፡          የዜና አበው ሊቃውንት "በማዕበል መሀል እንዳለች ታንኳ ልብህ በጭንቀት ስትናወጥ፣ ማዕበሉን ጸጥ ማድረግ ወደሚችለው ወደ ክርስቶስ ፊት ቅረብ። ጭንቀትህ የቱንም ያህል ከባድ ቢሆን፣ የእግዚአብሔር ቸርነት ግን ከዚያ ይበልጣል። እርሱ ስለ አንተ የሚያስብ አባት ነውና ነገ ምን እሆናለሁ ብለህ አትጨነቅ፤ የዛሬን ቀን የሰጠህ አምላክ የነገውንም ማዕበል በጥበቡ ያሳልፈዋል። ብዙ ጊዜ የምንጨነቀው ሁሉንም ነገር በራሳችን አቅም ለመወጣት ስንሞክር ነው፤ ነገር ግን ሸክምህን በጸሎት ወደ እርሱ ስትጥለው፣ እርሱ በልብህ ውስጥ ሰላምን ያሳድራል። ቅዱሳን ሐዋርያት በዓለም ሳሉ ብዙ መከራና ጭንቀት ገጥሟቸዋል፤ ነገር ግን ልባቸው አልፈራም፤ ምክንያቱም ከእነርሱ ጋር ያለው ጌታ ከዓለም ሁሉ እንደሚበልጥ ያውቁ ነበርና። አንተም ዛሬ ሸክምህን ለእርሱ ስጥ፤ እርሱ ደግሞ ዕረፍትን ይሰጥሃል።"         ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • ኦሪየንታልና ምሥራቅ ኦርቶዶክስ (ተከታታይ ትምህርት) ረ/ፕሮ/ ቀሲስ ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል https://youtube.com/watch?v=b9b_8wzZb6Q&si=MIafcBH2Qqtr9YTH https://t.me/orthodoxzelalemawit ሊንኳን 👆ነክተው ይቀላቀሉን

  • እግዚአብሔር እንደ እኔ ላለ ሃጢአተኛ ለምን ብሎ ይሞታል ? ለምንስ ብሎ ያድነኛል ? https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • ጌታ ሆይ '' የምትወደው ታሞል'' ናልኝ✝❤️‍🩹 https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • በክርስቶስ ማመን ቀላል አይደለም! https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • '' ደቀ መዝሙር ሳለ ይሉታል ቀጣፊ ይሁዳ አይደለም ወይ የጌታ አሳላፊ'' ✍ባለቅኔው በይሁዳ ህይወት ውስጥ እኛ ነታችን አለ ? https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • Matthew 15 አማ - ማቴዎስ 14: ተዉአቸው፤ ዕውሮችን የሚመሩ ዕውሮች ናቸው፤ ዕውርም ዕውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ጉድጓድ ይወድቃሉ፡” አለ። ምናልባት ከክርስቶሳዊ ህይወት እርቀን ይሆን? መሪውም እውር ተመሪውም እውር ሆንሳ ተውዋቸው ብሎንስ ይሆን ጌታ እረኛ እደሌለው ተቅበዘበዝን እኮ ወዴትስ ነው መንገዳችን ምንድነው ጥያቄያችን? አቤቱ፣ በድካሜ ምክንያት አትተወኝ፤ በኃጢአቴም ምክንያት ፊትህን አትሰውርብኝ። ከፊትህ አትጣለኝ፣ ከቅዱስ መንፈስህም አታርቀኝ። https://t.me/orthodoxzelalemawit https://t.me/orthodoxzelalemawit

  • አቤቱ በቅዱስ መንፈስህ አንጻኝ ጌታ ሆይ በበዓላ ሐምሳ ቅዱስ መንፈስህን ልከህ ሐዋርያትን አጽንተህ ሰባ ሁለት ቋንቋዎችን ገልጸህ ከዐለም የተሰበሰቡ በጸሎት የተጉ ሦስት ሺሕ ሰዎችን ለራስህ መረጥክበት፡፡ በብሉይ ኪዳኑ በዓለ ኀምሳ ቀድሞ ከደረሰው እሸቱን መሥዋዕት አድርገው ሲያቀርቡልህ እንደምትቀበልበት ሥርዓት ዛሬም የሐዲስ ኪዳኗን ቤተ ክርስቲያን ሦስት ሺሕ ምእመናን ለራስህ እሸት አድርገህ ተቀበልክ፡፡…

  • ሶዬንም ቸል አትበለኝ እኔ በምድር ላይ መጻተኛ ነኝና፥ እንደ አባቶችም እንግዳ ነኝና / መዝ 39፥12/። "እኔ ችግረኛና ቍስለኛ ነኝ አቤቱ፥ የፊትህ መድኃኒት ይቀበለኝ" /መዝ 69፥29/። "አቤቱ፥ ቀኑን ሁሉ ወደ አንተ እጮኻለሁና ማረኝ። የባሪያህን ነፍስ ደስ አሰኛት፥ አቤቱ፥ ነፍሴን ወደ አንተ አነሣለሁና። አቤቱ፥ አንተ መሓሪና ይቅር ባይ ነህና፥ ምሕረትህም ለሚጠሩህ ሁሉ ብዙ ነውና። አቤቱ፥ ጸሎቴን አድምጥ፥ የልመናዬንም ድምፅ ስማ" /መዝ 86 ፤ 3 – 6/ ። "በሂሶጵ እርጨኝ፥ እነጻማለሁ፤ እጠበኝ፥ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለሁ። ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፥ የሰበርሃቸውም አጥንቶቼ ደስ ይላቸዋል። ከኃጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ። አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ። ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ። የማዳንህን ደስታ ስጠኝ፥ በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ" /መዝ 51 ፤ 7 – 12/። ጌታ ሆይ በሐዋርያትህ ላይ ባወረድከው፣ በቤተ ክርሰቲያንህ አድሮ በሚኖረው፣ እስከ ዕለተ ምጽአት ከወዳጆችህ በማይለየው በቅዱስ መንፈስህ አኔን አንጻኝ፤ አሜን፡፡ እንኳን ለበዓለ ጰራቅሊጦስ አደረሳችሁ፣ አደረሰን፡፡ ©ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ