tgindex
የደብረ ምህረት ቅድስት ድንግል ማርያም እና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት

የደብረ ምህረት ቅድስት ድንግል ማርያም እና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ሰንበት ት/ቤት

Статистика

👉የመንፈሳዊ ጋብቻ ለሚፈጽሙ ኦርቶዶክሳዊያን የእጀባ አገልግሎት እናደርጋለን። ➡ለተጋቢ ሙሽሮች ደረጃቸውን የጠበቁ የሠርግ ካባዎችን እያከራየን እንገኛለን። የyou tube ቻናላችንን ተቀላቀሏት👇👇 -https://youtube.com/@stmarry21?si=v4l-mn0S93qnrZaG 👉ሀሳብ ጥያቄ እና የሰንበት ት/ቤቱ አባል መሆን ከፈለጋችሁ ➡ 0917617945 @debremhiret 👈ያግኙን

Последний пост
8 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
531
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
608
22 постов
Вовлечённость
114,5%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
190
1/48двое суток
217
1/72трое суток
234

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🤗ልዩ የሆነው ወርሃዊ ስልጠናችን ልዩ በሆነ ርዕስ መጥቷል በቤታችን ያለችውን ትንሿ ቤተክርስቲያንን በክርስትና እንቃኛት ዘንድ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ''ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰብ'' በሚል ርዕስ ልዩ ስልጠና አዘጋጅታ ቀኑ እስኪደርስ በጉጉት እየጠበቀች ነው ከናንተ የሚጠበቀው ይህ ርዕስ የማይመለከተው ክርስቲያን የለምና ከዚህ በፊት ብቻችሁን ትመጡ ከነበረ ለእሁዱ ማእድ  ባለቤታችሁን፣ልጆቻችሁን፣ ሰራተኞቻችሁን እንዲሁም የምታውቋቸው ክርስቲያን ወዳጆቻችሁን በሙሉ ይዛችሁ በመገኘት ከዚህ መንፈሳዊ ማእድ ማካፈል ብቻ ነው። 📅 እሁድ ነሐሴ 3 ⏲️ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ '' ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና። መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት የመጀመሪያይቱ ትእዛዝ ናት። እናንተም አባቶች ሆይ፥ ልጆቻችሁን በጌታ ምክርና ተግሣጽ አሳድጉአቸው እንጂ አታስቆጡአቸው።'' ወደ ኤፌሶን 6:1-4 መረጃው ለብዙኃኑ ይዳረስ ዘንድ story, share ማድረግ እንዳይረሳ ሰናይ ሰንበት 🙏 @yedebremhret

  • 2 июл.210из Mezmurkifl21

    https://youtu.be/sDu3LYRb-Z4?feature=shared

  • 27 июн.239из Mezmurkifl21

    "የማይታይ ቁስል" ነገ 8:00 ማስታወቂያው tiktok ላይ ተለቋል። የሚጠበቅባችሁን አድርጉ👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSCh2F3xQ/ በደብረ ምህረት ሚድያ ክፍል የተዘጋጀ!

  • 26 июн.1711из Mezmurkifl21

    እንደ ሰንበት ት/ቤት እንደዚህ አይነት ጀግና ተጽዕኖ ፈጣሪዎችን። በሁሉም ነገር እንደግፋለን።እናበረታታለን። ተጋበዙልኝ👇 https://vt.tiktok.com/ZSCMfJVrT/

  • 26 июн.145из Mezmurkifl21

    ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪን እናመሰግናለን።🙏 https://vt.tiktok.com/ZSC6XH59o/ አዲስ የማስታወቂያ video ተለቋል! ይኸው link ☝☝ 1ኛ ቪዲዮውን Like ❤️ ማድረግ 2ኛ comment 💬 3ኛ favorite 🩷ማድረግ 4ኛ ለጓደኞቻችን 👩‍👧‍👦📱📲share ማድረግ 5ኛ repost🔁 ማድረግ 6ኛ 20📎 ጊዜ ብቻ copy link ማድረግ በቃ አለቀ እናንተ ግዴታችሁን ተወጥታችኋል ማለት ነው። ደግ እና ቅን ልቦችን እናመሰግናለን🙏

  • 25 июн.136из Mezmurkifl21

    https://www.facebook.com/100084267338200/posts/1007111598774409/?app=fbl በቦንጋ በጣም ብዙ ተከታይ ባለው "የቦንጋ ኦርቶዶክሳዊያን" በተሰኘው የfacebook page ተለቋል። አሁኑኑ ገብታችሁ Like Share እና ኮሜንት አድርጉ። promotinu ተጧጡፏል🤗

  • 25 июн.133из Mezmurkifl21

    https://www.facebook.com/profile.php?id=61591346971928 የሰንበት ት/ቤቱ አዲሱ የfacebook page ነው follow ይደረግ☝☝ Face book በነጻ ስለሚያስጠቅመን packege አያስፈልግም🤗

  • 16 мая1 04431

    የቦንጋ ምዕመናን በዝማሬ በእልልታ ወደ ገጠር አብረን ልንጓዝ እነሆ 7 ቀናት ብቻ ቀሩን🤗

  • без подписи

  • የተወደዳችሁ! በቅርቡ ነህምያዊ ጉዞ ወደ ጊንቦ ወረዳ እናመራለን። 200 ገደማ ክርስቲያኖች ብቻ የሚገኙበት ፤ በአንጻሩ ደግሞ የሌላ እምነት ተከታዮች የሚበዙበት አካባቢ ሂደን የቤተክርስታያን ልጆችን አለንላችሁ እንላቸዋለን። በብዙ ልፋት ሊጠናቀቅ ለደረሰው ቤተክርስቲያንም ድጋፍ አድርገን አሐዱ ተብሎ የሚቀደስበትን ቤት እናስጀምራለን። በትንሹ 500 ሰው መሳተፍ ያለበት ጉዞ ነው። የዚያ ሰው ይበለን።

  • без подписи

  • без подписи

  • ጥልቅ ትዝብት ሚዲያ እና በዓላት ከዚህ በፊት በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዘመን ቀምራ ቀን ቆጥራ የምታከብራቸውን በዓላት ትልልቅ የምንላቸው ሚዲያዎች የበዓሉ መገለጫ እና አስተምሮ ይመስል በሙዚቃ እና በመሠል ዝግጅቶች እንኳን አደረሳችሁ ሲሉን ኖረዋል። ሃይማኖታዊ አስተምሮውን ወደ ጎን በመተው ስፖንሰር እናገኝበታለን የሚለውን እሳቤ ብቻ በመያዝ የበዓሉ አንድምታ በዘፈን እና በታዋቂ ሰወች የዶሮ መገንጠል እና የተለያዩ አዝናኝ ዝግጅቶች ሚዲያዎች በዓሉን ሲያስመለክቱን ኖረዋል። አሁንም የተወሰነ ለውጥ ቢኖረውም አብዛኛው የአከባበር መንገድ እንደዛው ነው። የሚገርመው ይህ ድርጊት የሚከሰተው በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት በዓላት ላይ ብቻ መሆኑ ያስገርማል። የበዓሉን መጠርያ እንኳን ለመጥራት የሚያንቃቸው ሚዲያዎችን ከዚህ በፊት ተመልክተናል አሁንም አሉ። ለምሳሌ - የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ከማለት ይልቅ ' መልካም ገና' - የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል ከማለት ይልቅ ''መልካም ፋሲካ' - የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል ከማለት ይልቅ'' መልካም ጥምቀት'' በተለይም ከሃይማኖታዊ አስተምሮ ይልቅ ባህላዊ አስተምሮ ላይ ማተኮር እና የቤተክርስቲያኗን ስርአታዊ የአገላለጽ እና የአተረጓጎም መንገድን ማደብዘዝ ይስተዋላል። አንድ ነገር ግልፅ ለማድረግ ለባህላዊ ክዋኔው ሃይማኖታዊ አስተምሮው መነሻው እንደሆነም መዘንጋት የለበትም። ይህ አካሄድ አሁንም በተወሰኑ ሚዲያዎች ላይ እያስተዋልን እንገኛለን። ከቅርብ ግዜ ወዲህ ደግሞ ቤተክርስቲያኒቱ ዘመን ቀምራ ቀን ቆጥራ ምስጢር አመሣጥራ የምታከብራቸውን በዓላት ሌሎች ቤተ ሃይማኖች ሲያከብሩት እየተመለከትን ነው። ማክበራቸው አምነው እና ገብቷቸው ከሆነ ጥሩ ነው። ዋናው ጉዳይ ግን የሀገሪቱ ትልልቅ ሚዲያዎች እነዚህን አከባበር ከቤተክርስቲያኒቱ ይልቅ ለሌሎች ቤተ እምነቶች የበዓሉን አከባበር ሲያከብሩ እያስመለከቱን ይገኛሉ ይህ ደግሞ ለቤተ እምነቶቹ የጉልቻው እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ ያስብላቸዋል ለሚዲያዎቹ ደግሞ ጉዳዩን ከፈረሱ አፍ ይባላልና ትክክለኛ መረጃ እንደሚዲያ ባለሞያ ለማግኘት እንደተባለው ከፈረሱ አፍ ይሻላችሁ ነበረ ሌላ ተልእኮ ካላነገባችሁ በቀር ምክንያቱም ያኔ በዘፈን እና ዳንኪራ በዓሉን አክብሩ ስትሉን የነበራችሁ ሚዲያዎች አሁን ደግሞ እነዚህን በዓላት ከቤተክርስቲያኒቱ ይልቅ ለሌሎች ቤተ እምነቶች በብዛት የአየር ግዜ በመስጠት ቤተክርስቲያኗን መግለል እንደሆነ ይሰማኛል እና ነው። ባለፋት ጥቂት ዓመታት ውስጥ የታዘብኩት ለምሳሌ ከተሳሳትኩ እታረማለው። መስቀል ፣ ደመራ እና ጥምቀት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ውጭ የሚያከብር ሌላ ሃይማኖት ያለ አይመስለኝም። ነገር ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህ ካቶሊኮች ሲያከብሩ እየተመለከትን ነው። ማክበራቸው ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱ ትላልቅ ሚዲያዎች ጭምር ሽፋን እየሰጡ እየተመለከትን ነው። የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እና የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓልን ቤተክርስቲያን በምን አይነት ስርዓት እና አስተምሮ እንደምታከብር የሚታወቅ ሆኖ ሳለ አብዛኞቹ ሚዲያዎች ግን ምን ነበር ሲያስመለክቱን የነበሩት። ከሌላ ግዜስ በተሻለ መንገድ ኦርቶዶክሳዊ ሽታውን ከሚዲያ እያጣነው አይደል? ለምን ? መልስ የሚፈልግ ጥያቄ ነው። ማሳያ..... ፩.የመስቀል በዓል እየተከበረ መስቀል ሲመለከት አይኑ የሚቀላ እና ከመስቀሉ አከባበር ሃይማኖታዊ አስተምሮ ይልቅ የክትፎ አሰራር እና ባህላዊ አከባበሩ ላይ የሚያተኩር ዝግጅቶችን የሚያሳዩን ከሆነ እውነትም ችግር አለ ማለት ነው ወይም ትክክለኛው የቤተክርስቲያኗ እንዲታይ አይፈለግም ማለት ነው። ፪.የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እየተከበረ ሚዲያው ስለ ልደቱ ምስጢር እና አስተምሮ ከማሳየት ይልቅ የገና ጨዋታ የሚያሳየን ከሆነ እውነትም ችግር አለ ማለት ነው። ፫.የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል እየተከበረ ከበዓሉ አስተምሮ ይልቅ የሎሚ ውርወራ እና በጨርቅ ተሸፋፍነው ጥንድ ጥንድ ሆነው ጭፈራ የሚያደርጉ ወጣቶችን ካሳየን እውነትም ችግር አለ ማለት ነው። ፬.የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት እና የትንሳኤ በዓል ላይ ቀኑን ቆጥራ ሰርታ የበዓሉን ምስጢር የምታስተምረውን የቤተክርስቲያንን አግልሎት ማሳየት ትቶ የሌላ ቤተ እምነት አስተምሮ ካሳየን እውነትም ችግር አለ ፬.የአዲስ ዐመትን በዓልን ስናከብር የጷጉሜን ወርነት የማይቀበሉ የዘመን አቆጣጠራችን ወደ ኋላ አስቀርቶናል ብለው የሚያስቡ እና የምዕራባውያኑ የዘመን አቆጣጠር ይሻለናል ለሚሉ ቤተ እምነቶች የአየር ጊዜ ከተሰጠና በፈረንጆቹ አቆጣጠር እንኳን አደረሳችሁ ከተባልን እውነትም ችግር አለ ማለት ነው ማጠቃለያ...... ከላይ የተጠቀሱት ምክንያቶቼ ከምን አንፃር እንደተቀመጡ ግልፅ ነው በሀገሪቱ የሌሎች አማኞች ቤተ እምነቶች እንዳሉ ግልፅ ነው እሙንም ነው ይሁን እንጂ ለተጠቀሱት በዓላት በሙሉ ባለቤት ኦርቶዶክሳዊት ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት ይህም በጉልህ ይታወቃል ሁሉም ያምናል ምክንያቱም ዓለም ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ሀቅ ነውና። አንድ ሰው የቤት ባለቤት ሆኖ በስሙ ካርታ ተዘጋጅቶለት ባለቤትነቱ እየታወቀ ስለ ቤቱ እና ስለ መኖሪያው ጎረቤት መጠየቅ የጤነኛ ሰው መንገድ አይደለም እና በዓላት በመጡ ቁጥር ቀድማችሁ ጎረቤት የምትሄዱ አዘጋጆችና ጋዜጠኞች የእውቀት ማነስ ኮነ ጠይቁ ሆን ብላችሁ ከሆነ ታረሙ ለማለት እወዳለሁ። ከዚህ በተጨማሪ በዓላት ባህላዊ አከባበራቸው መታየቱ ክፋት የለውም መልካም ነው። ነገር ግን ዋናው የበዓላት መነሻ ሃይማኖታዊ ስርዓቱ ነውና ቅድሚያ ለሃይማኖታዊ ሥርዓት ቅድሚያ ይሰጥ። ቸር ያቆየን Minyahil Benti ምንያህል በንቲ - Minyahil Benti

  • 13 мар.4083из Mezmurkifl21

    https://youtube.com/@stmarry21?si=enR0aemIzqQFJe9M የ you tube አካውንት! ያላችሁ የሰንበት ት/ቤቱ የ you tube ቻናል ነው። Live ለማስተላለፍ ከ50 በላይ subscriber ያስፈልገናል። በዚህ ሰአት 42 dubscriber ብቻ ነው ያለው 8 ብቻ ይቀረናል። ገብታችሁ ተቀላቀሉ በምታውቁት ሰውም ቢሆን አስደርጉ እና የነገውን ጉባኤ እናስተላልፍበት።🙏

  • 11 мар.415из GubaeNehimya

    ሰላም በቦንጋ ደብረ ምህረት (ጼጫ) ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን የምትገለገሉ ኦርቶዶክሳዊያን! ይሄ የ telegram ግሩፕ የተከፈተው በደብራችን በሚካሄደው ህዝባዊ ስልጠና አባል የሆናችሁ ፤ ስልጠናውን በተመለከተ መልዕክቶችና በስልጠናው የሚሰጡ ትምህርቶች በዶክሜንት የምንለቅበት ግሩፕ ነው። በተጨማሪም ቢሰጠን ብላችሁ የምታስቡት ስልጠና ካለ እንዲሁም ተጨማሪ ሀሳቦች ካሏችሁ በዚህ ግሩፕ ማጋራት ትችላላችሁ። እንዲሁም የመናፍቃን ጥያቄዎች እና በቤተክርስቲያን መምህራን እንዲመለሱላችሁ የምትፈልጉትን ማንኛውንም አይነት ጥያቄ እዚህ ግሩፕ ላይ በጽሁፍ አስቀምጡልን። ✍የደብረ ምህረት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን! https://t.me/Gubaenehimaye

  • 29 янв.1 2202

    ✞ ጊዜ እረፍታ ለሶልያና 2 ✞ ጊዜ እረፍታ ለሶሊያና ወረደ ወልድ እምዲበ ልዕልና/2/ እምዲበ ልዕልና /6/ ወረደ እምዲበ ልዕልና/2/ ኧኸ ትርጉም : ሶሊያና (እመቤታችን) ባረፈች ጊዜ ወልድ ነፍሷን ለመቀበል ከልዕልና ወረደ።

  • 29 янв.4431из Mezmurkifl21

    ብዙ ሰው " ሔዋን ለመውደቃችን ምክንያት ናት " ሲባል ይስማማል:: ድንግል ማርያም ግን ለመዳናችን ምክንያት ሆነች የሚለውን ግን አንዳንዶች ለመቀበል ይቸገራሉ:: ሔዋን ለመውደቃችን ካደረገችው ይልቅ ድንግል ማርያም ለመነሣታችን ያደረገችው ይበልጣል! የድኅነታችን መጀመሪያ የሆነችውን ይህችን ድንግል ክብርዋን በሕሊናችን እንሳለው:: እሳታዊ መልአክ ቆሞ የዘመረላት ድንግል : አባትዋ ዳዊት ከሩቅ ሆኖ እያያት "ልጄ ሆይ ስሚ እዪም ጆሮሽን እዘንብዪ" እያለ የገብርኤልን ቃል እንድትሰማና ከሲኦል እንድታወጣው የሚማጸናትን ድንግል : ወንድምዋ ሰሎሞን "እኅቴ ሙሽራ ሆይ ሁለንተናሽ ውብ ነው ነውርም የለብሽም" እያለ የቀረበላትን 'የተባረክሽ ነሽ' የሚል ምስጋና እንድትቀበል የሚዘምርላትን :  በእጆችዋ ሐርና ወርቅን : በማኅጸንዋ ሰውና አምላክን : በመውለድዋ ሰውና መላእክትን አስማምታ የፈተለችና ያዋሐደችዋን ይህች ድንግል እስቲ ለአፍታ እናስባት:: የባቢሎንን ሰባት እጥፍ የነደደ እሳት ያቀዘቀዘው ገብርኤል በፊትዋ በትሕትና አደግድጎ የቆመላትና ዘካርያስን ዲዳ ትሆናለህ ባለበት አንደበቱ "አንቺ የተባረክሽ ነሽ " እያለ የሚማጸናትን የዐሥራ አምስት ዓመት ብላቴና እስቲ እናስባት! ዓላማ ይዞ እንደተሰለፈ ሠራዊት የምታስፈራ ይህች ማናት? ሽማግሌ አባትዋን ቅጠል ከለበሰበት ዛፍ አውጥታ ልጅዋን ሸማ አድርጋ ያለበሰች : እናትዋን ሔዋንንም የሚጎዳ ማሠሪያዋን ፈትታ ቁስልዋን ያከመች የሔዋን መድኃኒት ይህች ድንግል ማን ናት? የእርስዋን ክብር በኃጢአተኛ ብዕር እንደምን እጽፈዋለሁ? ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ ያለውን ብዬ ብዘጋው ይሻለኛል "የድንግል ማርያምን ክብር ከመግለጽ ፀሐይን ከነብርሃንዋና ከነሙቀትዋ መሣል ይቀልላል" ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

  • https://vm.tiktok.com/ZMDMdn2gc/ ጋብዘናችኋል🤗

  • https://vm.tiktok.com/ZMDFmcHdb/ 🤗የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤቱን የ Tiktok Account follow እያደረጋችሁ። በሰንበት ት/ቤቱ ሚዲያ ክፍል የሚዘጋጁ አዝናኝ እና አስተማሪ video ዎችን ተከታተሉልን።🙏

  • https://vm.tiktok.com/ZMDFmcHdb/ 🤗የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤቱን የ Tiktok Account follow እያደረጋችሁ። በሰንበት ት/ቤቱ ሚዲያ ክፍል የሚዘጋጁ አዝናኝ እና አስተማሪ video ዎችን ተከታተሉልን።🙏