tgindex
✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿

Статистика

╭━─━─━─≪✠≫─━─━─━╮╭━─━─━─ ገና እንዘምራለን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት @Zemaryan ╰━─━─━─≪✠≫─━─━─━╯╰━─━─━─ ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ጥያቄ> creator ለማግኝት @kidanemiherat_bot @yita21 @Binyam https://youtu.be/Fz4JARE6-DI

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
29 033
+152 за 4 дн.
Сутки
+58
+0,20%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
7 590
24 постов
Вовлечённость
26,1%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
44
1/48двое суток
50
1/72трое суток
54

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.39из Quality Button Bot

    без подписи

  • 14 авг.50из Quality Button Bot

    без подписи

  • без подписи

  • 14 авг.15удалён 14 авг.

    без подписи

  • 14 авг.9из Quality Button Botудалён 14 авг.

    без подписи

  • 14 авг.36из Quality Button Botудалён 14 авг.

    без подписи

  • 14 авг.54удалён 14 авг.

    без подписи

  • 5 июн.6 701133

    ስለ አርሲ...እንዴት እንደራጅ? ✍ @kidanemiherat_bot

  • 3 июн.5 01232

    без подписи

  • 2 июн.3 773101

    ሰላም የቤተ ኬብሮን  ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? 🙏 በብዙ ሰዎች ጥያቄ መሰረት 6ተኛ ዙር ጉዞ ወደ ጅሩ አርሴማ ተዘጋጀ! 🚌 ሰኔ 5፣ ጅሩ አርሴማ አይቀርም 📍 የጉዞ ሁኔታ :- አርብ ማለትም ሰኔ 5 ተነስተን ጅሩ አርሴማ አድረን ቅዳሜ በ6 በዕለተ ቀኑ ፀበል ተጠምቀን አስቀድስን ✨ ርቀቶቻችንን አወያተን ተባረከን 🤝 እሁድ በ7 ወደ አዲስ አበባ እንመለሳለን 🏠 የጉዞ ዋጋ :- 2000 ማረፊያ ጨምሮ 💰 የምዝገባ ቀን እስከ ሰኔ 2 ነው 📅 ያለው ቦታ ስለሆነ ቀድሞ ይመዝገቡ 📝 እናመሰግናለን 🙏 @yita21

  • 26 мар.10,6 тыс2611

    ቁርባን ለመቁረብ ለመቀበል ፍላጎት ያለው ብቻ ይቀላቀል 👇👇 https://t.me/Kurban_jonn_6_56

  • 21 мар.7 47998

    ቁርባን ለመቁረብ ለመቀበል ፍላጎት ያለው ብቻ ይቀላቀል 👇👇 https://t.me/Kurban_jonn_6_56

  • 26 дек.13,9 тыс102

    ╔═★══════════📄══╗ ⛓         @Zemaryan          ⛓ ⛓         @Zemaryan          ⛓ ⛓         @Zemaryan          ⛓ ╚══📃══════════★═╝       ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️         ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ                   👍❤️🙏         ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨

  • 15 дек.11,9 тыс1626

    ንስሐ ወንድሞቼ ሆይ! ጊዜ ሳለልን #ንስሐ እንግባና ለንስሐ የሚገባ ፍሬ እናፍራ፡፡ ጌታችን ምን እንዳለ እስኪ አድምጡ፡- “ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይኾናል” /ሉቃ.15፡7/፡፡ ወንድሞቼ ሆይ! ስለምን ታድያ በኃጢአት፣ በስንፍና፣ በንዝህላል እንደተያዘዝን እንቆያለን? ስለምንድነው ተስፋ ቆርጠን የምንቆዝመው? በእኛ ንስሐ መግባት ምክንያት በሰማያት ታላቅ ደስታ የሚሆን ከሆነ ምንድነው የሚያስፈራን? ቅዱሳን መላዕክት ስለ እኛ ንስሐ እጅግ ደስ የሚላቸው ከሆነ ስለምንድነው እኛ ልል ዘሊል፣ ደንታ ቢስና ፈዛዛ የምንሆነው? የመላዕክት ጌታ ንስሐ ግቡ እያለ አስተምሮን ሳለ ምንድነው የምንፈራው? የማይከፈሉ ሦስት፣ የማይጠቀለሉ አንድ የሚሆኑ ሥላሴ ንስሐ እንገባ ዘንድ እየጠሩን ሳለ እኛ ያለምንም የንስሐ ፍሬ እንቆይ ዘንድ አግባብ ነውን? ተወዳጆች ሆይ! በዚህ ጊዜአዊ ዓለም ርኵሰት ጣዕም አንታለል፡፡ እንዲህ ካልሆነ ግን እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ ምረረ ገሃነም ይጠብቀናል፡፡ ስለዚህ ከዘለዓለማዊው እሳት እንድን ዘንድ አሁን ጥቂት ብናለቅስ ይሻለናል፡፡ ተወዳጆች ሆይ! እስኪ እናስተውል፡፡ ስለምንናገረው ነገርም ችላ የሚለው ሰው ከቶ አይገኝ፡፡ ክርስቶስ ድንገት እንደ ብርሃን ብልጭታ ይመጣልና፡፡ ክርስቶስ ድንገት በመጣ ጊዜ በዙፋኑ ላይ ተቀምጦም ለሁሉም እንደየሥራው ሲከፍለው ማየት አያስፈራምን? የዚያን ጊዜ ሁሉም የየራሱን ሸክም ይሸከማል፡፡እያንዳንዱ ሰው በዚህ ምድር የዘራውን ያጭዳል፡፡ ሁሉም ዕራቆቱ ይቆማል፡፡ ሁሉም ወደ ክርስቶስ የፍርድ ዙፋን ይቀርባል፡፡ የዚያን ጊዜ ማንም ማንንም መርዳት አይችልም፡፡ ወንድም ወንድሙን ወይም ጓደኛ ጓደኛውን መርዳት አይችልም፡፡ ወላጆች ልጆቻቸውን መርዳት አይችሉም፡፡ ልጆች ወላጆቻቸውን መርዳት አይችሉም፡፡ ባሎች ሚስቶቻቸውን መርዳት አይችሉም፡፡ ሁሉም በፍርሐትና በረዐድ በመንቀጥቀጥም የእግዚአብሔርን ፍርድ ይጠብቃል እንጂ ማንም ማንንም መርዳት አይችልም፡፡ ወንድሞቼ ሆይ!ታድያ ለምንድነው ጊዜ ሳለልን የምንሰንፈው? ለምንድነው ልል ዘሊል የምንሆነው? ለምንድነው በምግባር በሃይማኖት የማንዘጋጀው? ለምንድነው ጊዜ ሳለልን የማናስተውለው? ለምንድነው ቃለ ሕይወትን ለመስማት የማንቻኰለው? ስለምንድነው ቃለ እግዚአብሔርን የማንሰማው? ስለምንድነው ቃለ ክርስቶስን ችላ የምንለው? ቃሉ በዚያ ሰዓት እንደሚፈርድብን አትገነዘቡምን? ቃለ ነቢያት ቃለ ሐዋርያት በዚያ ሰዓት እንደሚፈርድብን አታውቁምን? ካላወቃችኁ ጌታችን ለደቀ መዛሙርቱ ያላቸውን አድምጡ፡- “የሚሰማችሁ እኔን ይሰማል፤ እናንተንም የጣለ እኔን ይጥላል፤ እኔንም የጣለ የላከኝን ይጥላል” /ሉቃ.10፡16/፡፡ ዳግመኛም በሌላ አንቀጽ እንዲህ ብሏል፡- “የሚጥለኝ ቃሌንም የማይቀበለው ርሱ የሚፈርድበት አለው፤ እኔ የተናገርኩት ቃል ርሱ በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል” /ዮሐ.12፡48/፡፡ በመጨረሻው ቀን የሚፈርድብን ቃሉስ የትኛው ነው? በወንጌሉ እንዲሁም በሐዋርያትና በነቢያት አድሮ የተናገረው ቃሉ፡፡ እንኪያስ ወንድሞቼ ሆይ! ቃሉን ችላ የምንለው አንኹን፡፡ “ሰማይና ምድር ያልፋሉ፤ ቃሌ ግን አያልፍም” ያለውን አንርሳው /ማቴ.24፡35/፡፡ እንኪያስ እጅግ የምወዳችሁ ሆይ! ኑ! አስፈሪው ቀን ሳይመጣ ቃሉን ሰምተን ንስሐ እንግባ፡፡ የእግዚአብሔርን ምሕረት እንቀበል፡፡ እግዚአብሔር ዛሬ ምሕረቱን እንድንቀበል እንዲህ እያለ ያበረታታናልና፡- “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም አሳርፋችኋለሁ” ማቴ.11፡28፡፡ በዚህ ቃሉ ትዕግሥተኛው፣ አፍቃሪውና ሰው ወዳጁ ጌታ ሁላችንም እንድን ዘንድ ይጠራናል፡፡ የጠራው የተወሰኑ ሰዎችን ብቻ አይደለም፤.“ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ” ብሎ ሁላችንም እንጂ፡፡ “ባለጸጋም ቢሆን ድኻም ቢሆን ሁሉም ወደ እኔ ይምጣ፡፡ ወደ እኔም የሚመጣውን ከቶ ወደ ውጭ አላወጣውም፡፡ ወደ እኔ የሚመጣውስ ማን ነው ትዕዛዛቴን የሚጠብቀው፤ ቃሌን የሚሰማው፤ በላከኝም የሚያምነው፡፡” የክርስቶስን ቃል ሰምቶ ንስሐ የሚገባው ንስሐም ገብቶ የንስሐን ፍሬ የሚያፈራ ሰው ንዑድ ክቡር ነው፡፡ የማይሰማው ግን እጅግ ጐስቋላ ሰው ነው፡፡ እንዲህ ተብሎ እንደተጻፈ፡- “በሕያው እግዚአብሔር እጅ መውደቅ የሚያስፈራ ነው” /ዕብ.10፡31/፡፡ #ቅዱስ_ኤፍሬም ╔═★══════════📄══╗ ⛓         @Zemaryan          ⛓ ⛓         @Zemaryan          ⛓ ⛓         @Zemaryan          ⛓ ╚══📃══════════★═╝       ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️         ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ                   👍❤️🙏         ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨

  • 11 дек.5 73361

    ለበኩረ ዘማርያን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ ታኅሣሥ 5 ፣ 2018 ዓ.ም. ለሚካሄደው እጥፍ ክብር ማሳያ ጉባኤ ለመምጣት ስላሰቡ ደስ ብሎናል። ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ስምዎንና ስልክዎን በመስጠት ለመመዝገብ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://forms.gle/9urkWX43NsksmCBz7

  • 29 нояб.7 23196

    ​🕊️ እንኳን ለታቦተ ጽዮን ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! **በዚች በኅዳር 21ቀን ነቢዮ ዘካርያስ በተቅዋመ ማኅቶት አምሳል ያየበት ፡፡ **እንዲሁም ቀዳሚ ምኒልክ ታቦተ ጽዮንን ይዞ አክሱም የገባበት ፡፡ *እንዲሁም ታቦተ ጽዮን በዮዲት ጉዲት ገዜ በዝዋይ ደሴት ቆይታ ሰላም ሲኾን ተመልሳ አክሱም የገባችበት ዕለት ነው ፡፡ *በተጨማሪም አብርሀና ወ አጽበሐ(ንጉስ ኢዛና እና ሳይዛነ) በአክሱም ከተማ የታቦተ ጽዮን ቤተ መቅደሱን ሠርተው ቅዳሴ ቤቱን ያከበሩበት የበአሉ መታሰቢያ ኅዳር 21ቀን ነው፡፡ በዚች በኅዳር 21 ያረገችው ታአምር ይህ ነው ፍልሰጥኤማውያን ጽዮንን ማርከው ወደ አዛጦን ወስደው በደጎን ሥር አድርገው ኼዱ፡፡ በነጋው ቢገብ በግንባሩ ተደፍተው፡፡ አገኙት፡፡ እንደ ነበረው አድርገው ኼዱ፡፡ በነጋው ቢመጡ እጅ እግሩ ተቁራርጦ ደረቱ ቀርቶ አገኙት፡፡ ከዚያ ወደ ጌት ወደ ምትባል ቦታ ሰደዷት፡፡ ከዚያም ወደ አስቀሎና ኢሎፋሊ እየተዘዋወረች ለ7ወር ተቀመጠች፡፡ በኃላ ባደረገችው የኀይልና የመቅሰፍት ተአምር ቀንበር ያልተጫነባቸው ጊደሮች ጠምደው በዐዲስ ሠረገላ ጭነው ካሳ በአይጥ ምስል ወርቅ ሠረተው ላኳት፡፡ ጊደሮችም ያለ ነጅ ወደ አስራአል ሀገር አምጥተው በቤትሳሚስ ከኢያሱ ዕርሻ አጠገብ ደርሰው ቆሙ፡፡ የቤተሳሚስም ሰዎች ሠረገላውን ፈልጠው ላሞቹን ዐርደው መሥዋዕት አቅርበዋል፡፡ ከዚያ ወደ አሚናዳ ቤት መጥታ አልዓዛር እያገለገት ዳዊት አስኪያመጣት ድረስ 7አመት ድረስ ተቀምጣለች፡፡ ╔═★══════════📄══╗ ⛓         @Zemaryan          ⛓ ⛓         @Zemaryan          ⛓ ⛓         @Zemaryan          ⛓ ╚══📃══════════★═╝       ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️         ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ                   👍❤️🙏         ✨#sʜᴀʀᴇ & #ʟɪᴋᴇ✨

  • 27 окт.12,4 тыс2

    https://t.me/yeBegnaZimariwoch

  • 25 окт.12 тыс12

    без подписи

  • 25 окт.14,9 тыс12

    без подписи

  • 25 окт.8 33312

    без подписи