tgindex
ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

ዲን ዓባይነህ ካሤ - Dn Abayneh Kassie

Статистика

ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ማናቸውም አሳቦች ሁሉ ዕይታዬን የማቀርብበት መድረክ።

Последний пост
1 мая
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
6 905
+7 за 5 дн.
Сутки
+2
+0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 136
22 постов
Вовлечённость
59,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 1 мая3 281902

    без подписи

  • 19 апр.4 7431124

    ነኝ ያላልከው የለም። ዝኾን፣ ግመል፣ ፒኮክ፣ አኹን ደሞ ንሥር። በአጭሩ እንስሳ ነኝ ማለትህ እንደኾነ አኹን ገባኝ።

  • 18 апр.4 835783

    አንዳንድ ጅል ሰሚ ስላገኘ ብቻ ብዙ የመደቡን ጅላጅል አስከትሎ ይጃጃላል። በጩኸት አይንቀጠቀጥም ምናምን ይላሉ። እኛ መንቀጥቀጡን የሰማነው እኮ ከራሱ ከፈረሱ አፍ ነው። አንፈርስም ማለትን ምን አመጣው? የኾነ ምት እኮ ደኅና አርጎ አጠናግሮታል ማለት ነው።

  • 18 апр.4 289942

    ጉልላቴ አንገቴ ስስቴ የሰማይ ደጅ መስኮቴ የዘለዓለም ቤቴ አንቺስ ፈርሰሽ ትሠሪያለሽ ከሞት መቃብር ትነሻለሽ የጌታ አካሉም አይደለሽ? ያፈረሰሽ ግን ወዮለት ያ የተፋው እሳት ባሕር ኾኖ ይጠብቀዋል ሳያበስል ይቀቅለዋል።

  • 17 апр.3 464491

    በኀይልህ ጩኽ፤ አትቈጥብ፤ ድምፅህን እንደ መለከት አንሣ፤ ለሕዝቤ ኀጢአታቸውን፥ ለያዕቆብ ቤትም በደላቸውን ንገር። ኢሳ ፶፰: ፩።

  • 17 апр.3 181824

    ጩኸቱ ኹሉ አንድ አይደለም። የኢያሪኮ ግንብ የፈረሰው በጩኸት ነው። አንተ ግንቡን ከኾንህ ያ ኹሉ ጩኸት አይሰማህም። ውጤቱን እንጅ ድምፁን አትረዳውም። ስትፈርስ ግን ይገባሃል።

  • 14 апр.3 923624

    ፊኛ ውስጡ ከጋዝ በቀር ሌላ ነገር የለበትም። ማበጡም መነፋፋቱም ከጋዙ የተነሣ ነው። ስለዚህ ነፋስ ወደ ወደደበት ይዘውረዋል። ወደ ላይ ወደ ላይ ልውጣ ወደ ሰማይ ያሰኘዋል። ከተራሮች በላይ የኾነ ይመስለዋል። እዚህም እዚያም ይታያል። አለሁ አለሁ ይላል። ግን አይደለም መርፌ የሣር ጭረት ነካ ስታደርገው ጧ ፈንዳ ብሎ ብጥስጥሱ ወጥቶ ይበታተናል። የድፍድፍ ኩራቱ እንዲሉ። ፊኛዎችን የመሰሉ ብዙዎችን ዐይተናል። ባዶ መኾናቸውን ያየ ብልጥ:- ጋዝ እየሞላ ያሳበጣቸው። በውሣኔያቸው ሳይኾን በሚያነፍሳቸው ኃይል ከፍ ከፍ ለማለት የበቁ። ሆዳቸው የሞላ ደረታቸው የቀላ። ከተሞሉት ጋዝ በቀር ሌላ የማይተነፍሱ። ግን ጥቂት ቡጭሪያ የሚያፈነዳዳቸው ናቸው፣ ጋዛቸው ሲቋረጥ ሰውነታቸው የከዳቸው፣ ተጨመታትረው የወደቁ። ተመልሰው የሚቆሙበት የውስጥ አካል ያጡ ብዙ ናቸው። ከተራራ በላይ ነን ባሉበት መጠን ጭብጥ ብለው የወዳደቁ ጨርማቶች። የተረሱ፣ የሚንቀዠቀዡ፣ የሚረሱ ተብለው ይከፈላሉ። የተረሱት እንኳን እኛ ልናስታውሳቸው ራሳቸውን እንኳ መርሳት ይፈልጋሉ። የሚንቀዠቀዡት በቅርብ ይንጠባጠባሉ። የሚረሱት ለመነፋፋት ውስጣቸውን እየነቃቀሉ ናቸው። ተራራ ግን ተራራ ነው። የቆመው በውስጡ ነው። ተመቸኝ ብሎ መሬቱን አይለቅቅም። ቸገረኝ ብሎም አያጎነብስም። ከከፍታውም አይወርድም። ልስገድ ብሎ አይጎብጥም። አይወዘወዝም። ተራሮች ሆይ ጽኑ!

  • 14 апр.3 37360

    "ጌታዬ አምላኬም" ዛሬ ከትንሣኤ ወዲህ ኹለተኛው ዕለት ቅዱስ ቶማስ ይባላል። በፍፁም እርግጠኝነት ያመነ ሰው የሚጠራው አጠራር! ቅድስት በረከቱ ትደርብን እና ቅዱስ ቶማስ የጠየቀው ሲመለስለት ያመሰገነበት ቃል! የእርሱ መጠራጠር ለእኛ ጥቅም ኾነ። እናም እንኳን ልወቅስ አመስግኜም አልጨርስ። እኛም ጌታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማለት ይልመድብን።

  • 12 апр.3 818982

    እንኳን ለበኩረ በዓላት ለጌታችን ብርሃነ ትንሣኤ አደረሳችሁ !!! በማንኛውም አስቸጋሪ ኹኔታ ውስጥ ብንኾንም የትንሣኤውን ብርሃን ፍንጣቂ ከማየት አንከለከልም። ክፉው ጊዜ እያለፈ ነውና በርቱ። ሠናይ በዓል!!!

  • 11 апр.3 296747

    ዲያብሎስ ታሰረ ጌታ ተመረመረ ይባላልን? እንዴታ ይባላል እንጅ ለምን አይባልም? የዲያብሎስ መታሰር አላጨቃጨቀም። የጌታ መመርመር ላይ ግን ጥያቄ ያላቸውን ሰዎች ዐየሁ። አይዟችሁ ለጌታ ክብር ከመቅናት እንደኾነ እረዳለሁ። ይኽንን ማብራሪያ ለመስጠት የተገደድሁት ይኽ ቅን ልብ ላላችሁ ብቻ እንጅ ለሌሎች እንኳ መድከም ባላስፈለገኝ። በአጭሩ ኹለት ምክንያት አሉት። ፩. የመጽሐፍ ቅዱስ ምስክርነት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "መጻሕፍትንና የእግዚአብሔርን ኃይል አታውቁምና ትስታላችሁ" ሲል የተናገረውን አስቀድማለሁ። ማቴ ፳፪: ፳፱። ጌታ ተራበ ሲባል ለምን ተራበ፣ ታመመ፣ ተኛ፣ ሞተ እንላለን። ቅዱሳት መጻሕፍት ስለነገሩን። በዚህ ጊዜ የሥልጣን ጥያቄ ካልጠየቅን ተመረመረ ሲባል ማን ነው መርማሪው? ወይም እንዴት ተመረመረ ይባላል? ማለታችን ከአመክንዮአዊነት ያወጣናል። ነገሩ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱሳችን የተጻፈ ንጹሕ ሐቅ ነውና እንመልከተው። ጌታችን መድኃኒታችን በኹለት ገዢዎች ፊት ቀርቦ ተመርምሯል። ሄሮድስና ጲላጦስ። እነሆ የወንጌሉ ክፍለ ንባብ። ሄሮድስም ኢየሱስን ባየው ጊዜ እጅግ ደስ አለው፤ ስለ እርሱ ስለ ሰማ ከብዙ ጊዜ ጀምሮ ሊያየው ይመኝ ነበርና፥ ምልክትም ሲያደርግ ሊያይ ተስፋ ያደርግ ነበር። በብዙ ቃልም መረመረው፤ እርሱ ግን አንድ ስንኳ አልመለሰለትም። ሉቃ ፳፫: ፰-፱። ጲላጦስም፥ የካህናትን አለቆችና መኳንንትን ሕዝቡንም ጠራቸው። እንዲህ፡ም አላቸው፡— “ይኽን ሰው ሕዝብን ያሳምጻል ብላችሁ ወደ እኔ አመጣችሁት፤ በፊታችሁም እነሆ መረመርሁት። ግን እናንተ ካቀረባችሁት ክስ በዚህ ሰው ላይ ያገኘሁት አንዳች በደል የለም። ወደ ሄሮድስም ሰድጃችሁ ነበር። እርሱም ምንም ስላላገኘበት፤ ወደ እኛ መልሶታል፤ ለሞትም የሚያበቃ ያደረገው ነገር የለም። ሉቃ ፳፫: ፲፫- ፲፭። በኹለቱም የተመረመረው ጌታ ግን ንጹሕነቱን ነው በራሳቸው አንደበት ያስመሰከረው። መመርመሩ ለንጹሕነቱ መረጋገጥ በጣም ወሳኝ ነበረ። ፪. የቆየ የጥንት የአባቶቻችን ቃል ነው ይኽንን ይዘው አበው ከጥንት ጀምሮ በቀዳም ስዑር የቃጭል ድምፅ እያሰሙ ቄጤማ ይዘው በየምዕመናን ቤት ደጅ ለደጅ እየተዘዋወሩ "ዲያብሎስ ታሰረ ጌታ ተመረመረ" እያሉ የምሥራቹን ያደርሳሉ። ለምለም ቄጤማ ማደላቸው እንደ ኖኅ ርግብ የጥፋት ውኃ ማለፉን ስታበስር ለምለም የወይራ ቅጠል እንዳመጣችው ነው። ወንጌል ደግሞ የምሥራች ነው። ጌታ ተመርምሮ ንጹሐ ባሕርይነቱን አስመሰከረ እንጅ ነውር ፈጽሞ ስላልተገኘበት እንዲህ መባሉ ያኮራል። የተመረመረው ፈቅዶ እንጅ ነውና። ጲላጦስ "ልሰቅልህ ሥልጣን እንደ አለኝ፥ ወይም ልፈታህ ሥልጣን እንዳለኝ፥ አታውቅምን?” ባለው ጊዜ ፈቅዶ ያደረገው መኾኑን ሲያጠይቅ "ከሰማይ ካልተሰጠህ በስተቀር በእኔ ላይ አንዳች ሥልጣን የለህም" ያለው ለዚህ ነው። ዮሐ ፲፱: ፲-፲፩። ይቆየን።

  • 11 апр.2 66857

    ዲያብሎስ ታሰረ ጌታ ተመረመረ!

  • 8 апр.3 764763

    ምክረ አይሁድ - የሰሙነ ሕማማት ረቡዕ በቅዱስ ዳዊት አድሮ እንዲህ ሲል የተናገረው የተፈፀመበት ዕለት ነው። "በዙሪያዬ የከበቡኝን ድምፅ ሰምቻለሁ። በላዬ በአንድነት በተሰበሰቡ ጊዜ፡ ነፍሴን ለመንጠቅ በተማከሩ ጊዜ።" ያለው። መዝ ፴: ፲፫። ከምክር ኹሉ የመጨረሻው ክፉ ምክር ወይም ጉባኤ ምክረ አይሁድ ነው። ምንም ምን ነውር የሌለበትን ንፁሐ ባሕርይ ኢየሱስ ክርስቶስን በግድ ወንጀለኛ ለማለት የተሰበሰበ አስቀያሚ ጉባኤ። ፍርደ ገምድል ሸንጎ! የታደለው ቅዱስ ኒቆዲሞስ ግን ራሱን ከዚህ ጉባኤ በጊዜ አግልሏል። ዛሬም መወሰን አቅቶን በክፉዎች ጉባኤ ለምንርመጠመጥ እርሱ ሠናይ አብነት ይኹነን።

  • 5 апр.4 74934

    ያሳዝናል! ነውርና የወረደ ወይም የዘቀጠ፣ ከኢትዮጵያዊ ወግ እና ባሕል ያፈነገጠ ንግግርን ስለተቹ ክርስቲያኖች ይታሠራሉ? እግዚኦ! ታሪክ ራሱን ይደግማል የሚባለው እንዲህ ሲኾን ይኾን? ጊዜው በርባን ተፈትቶ ክርስቶስ የታሰረበት ነው። ያኹኑ በርባን የአሳሳሪነት ቦታ ወስዷል።

  • 3 апр.5 164431

    ውነቃ እየሰመጠች ነው! በማለዳ "መሲሕ ነው" ያለችውን አመሻሹ ላይ "ዳዊት ነህ" አለችና ፈጠፈጠችው። ጠብቁ:- ገና ትወርዳለች።

  • 20 мар.6 5501174

    በጥንታዊቷ አትሮንሰ ማርያም ገዳም፥ በአገልግሎት ላይ ሳሉ ሰማዕትነትን ከተቀበሉ (በግፍ ደ-ማቸው ከፈሰሰ) ፯/7 ኦርቶዶክሳውያን አንዱ ይህ ታዳጊ ነው። °መጠሪያ ስሙ - ዲያቆን ክነፈ ርግብ አንዳርጌ °የክርስትና ስሙ - ክንፈ ገብርኤል °እድሜው - ፲፮ ሞልቶት ወደ ፲፯ ነበር። ለማስታወስ ያህል ነው። (እንጂማ፥ የወገኖቻችን ሰ-ቆቃ ትርጉም አልሰጥ ካለን ባጅቷል፥ ተራችን እስኪደርስ) ሰማዕቱን ከቅዱስ እስጢፋኖስ ማኅበር ይደምርልን። #Dn_Yordanos_Abebe

  • 14 мар.5 6641022

    ጻድቁ ! በቅዱስ አብርሃም ዘመን (፻፳-አንድ መቶ ሃያ) ኋላም በቅዱስ ዳዊት ዘመን (፸ ቢበዛ ፹ - ሰባ ቢበዛ ሰማንያ) የተደነገገው የዕድሜ ጣሪያ ያልገደባቸው ንፁሕ የክርስቶስ አገልጋይ። ለ ፭፻፷፪ (አምስት መቶ ስልሳ ኹለት) ዓመታት የኖሩ ምድራዊ ኮከብ። የኢትዮጵያ ወዳጅ - ደግ እና ርኅሩኅ አባት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ።

  • 14 мар.4 256831

    ዋልድባም? ዋልድባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የህልውና ራሷ ነው። ገዳመ አሰቦትን መጠበቅ ባለመቻላችን አጥቂዎች ወደ ዝቋላ ገዳም ደረሱ። ገዳመ ዝቋላን ችላ በማለታችን ዋልድባ ደረሱ። እንግዲህ ምን ቀረ? የአጥቂው ዓይነት የተለያየ ይኾን ይኾናል? ዝንጉነት ስለወደቀብን እኛ ግን ለኹሉም ተመችተናል። ዋልድባ የእንጦንስ የመቃርስ የጳጉሚስ ቋሚ ቅርስ የቤተ ክርስቲያን የህልውና ራስ ተነክቶ እንዴት ዝም ማለት ቻልንበት? የተለየን አማኞች ነንን? የዋልድባ የጸሎት ሰይፍ እጅግ ከባድ መኾኑን ከቅርብ ጊዜ ታሪክ መማር በተገባ። ካልኾነ ምን ይደረጋል? ሲመጣ መቻል ነው።

  • 13 мар.3 78352

    ቋሚ ሲኖዶስ በጋሞ በደረሰው አደጋ ለተፈጠረው የሰዎች ሞት እና ጉዳት መግለጫ አወጣ። በጣም ጥሩ። አትሮንስ ማርያምን ግን ዘለላት። እንዴት ያማረ ነገር እየኾነ ነው በሉ?

  • 12 мар.4 5601356

    መ/ር ዘለዓለም ቤተ ክርስቲያንን አከበራት። ሠዓቱ በደረሰ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን አከበረችው። ዐይኖቼ ይኽን ዐይተዋልና አለመመስከር አይቻለኝም። “ንጉሡ ያከብረው ዘንድ ለሚወድደው ሰው እንዲህ ይደረግለታል” አስቴ ፮:፱። በሕይወቴ እንደዚህ ያለ መከበር ዐይቼ አላውቅም። በነፃ ፈቃድ የኾነ በሣር ቅጠሉ የተወደደ።

  • без подписи